ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 750 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 439 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 145 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 750 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -396، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.07‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.29‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 641 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 360 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 750
المشتركون
-1824 ساعات
-887 أيام
-39630 أيام
أرشيف المشاركات
👩🏽አባዬ አንተ ጀምር 👨🏽‍🦱አማዬ አንቺ ጀምሪ 👩🏽አባዬ ጀምር 👨🏽‍🦱እማዬ አንቺ ጀምሪ 👩🏽አባዬ 😳 አንተ ጀምር 👨🏽‍🦱እማዬ 😭 ............ እናንተ ግን አይደብርቹም ስታነብ እርሱ

በድንገት ልጅነታችን አለቀና እንዴት መኖር እዳለብን  ግራ ገባን 👩🏻‍🦯‍➡️

የሌለ መላ ጠሮብኛል ኑ ሃንግ እንስራ አካፍላቿለው😩
የሌለ መላ ጠሮብኛል ኑ ሃንግ እንስራ አካፍላቿለው😩

እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው...ᥫ᭡

1000042174.mp33.04 KB

🤣🤣 🛒
🤣🤣 🛒

መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇
መልካም ዜና ለእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ወዳጆች 🔥 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በነፃ ዲሽ ቻናል የሚያሳይ አዲስ ቻናል ተገኝቷል። በቀላሉ አሞላሉን ለማየት 👇

GOOᗪ night. ᑭᗩᗰIᒪY🙌🏻💥🫱🏽‍🫲🏻🙂‍↔️
መሽቷል ተኙ...🤌🏼❣

በ ህይወትህ ላይ ከባዱ ፈተና ያልሰበርከውን ልብ ለመጠገን መሞከር ነው💔

የማትመጣ እንደው የማላይህ🥺 ልቤን መልስልኝ ሌላ ሰው እዳይ😒 ትዝታን የሚያስር አዋቂ ቢገኝ😔 ደጅ ለመጥናቱ ሰው ባለቀደመኝ💔

breakup ካደረጋቹ በኋላ ቶሎ ሌላ relationship አትጀምሩ... ቢያንስ ከ10-15 ደቂቃ ቆዩ🙂

🌷💚🌷💚🌷💚🌹💛🌹 ካንተው ፍቅር ይዞኝ ሳይህ ምትናፍቀኝ አካል ገላዬ እንስፍስፍ ምታረገኝ ጠብ እርግፍ ማፍቀሬን አላምደህ አኖርከኝ አለመፈቀሬን አስረሳከኝ የሰው መሆንህን እንዳላስተውለው ማፍቀሬን አግዝፈህ  በህልም አለም አለው      ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ pp of pp ⸙━━━━ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ✦_ ✍️ሄርሜላ  👑_✦       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ 🪐Join us ➜@ppofpp124

ልቤ ሚዛን አልባው ለቅበት ፈገግታ ዓመት የሚያነባው🎶
ማስተዋል እያዩ.... ደጉ ትዝታ 💗

የወገብሽ ነገር ተይው አይወራ መቀነትም ታትቀሽ መሠለ የላላ......😭🫴🤍

መፅሀፍን ሁለቴ ማንበብ መጨረሻውን አይቀይረውም‼️

My Childhood era🥺
My Childhood era🥺

ሰው ግን እንዴት ነው ሻወር
ሳይወስድ ወር የሚቆየው,
እኔኮ በ 1 ቀኔ ነው ቅፍፍ የሚለኝ...

ሴት ልጅ ፍቅረኛ ኖራትም አልኖራትም ወንድ ከመጀንጀን ወደዋላ አትልም😁😂 እሄ የኛ የሴቶች ሚስጥር ነው ለማንም እንዳትናገሩ🤭 🥹
ሴት ልጅ ፍቅረኛ ኖራትም አልኖራትም ወንድ ከመጀንጀን ወደዋላ አትልም😁😂
እሄ የኛ የሴቶች ሚስጥር ነው ለማንም እንዳትናገሩ🤭 🥹

ሰዉ🚶‍♀️‍➡️ ቢሄድ ሰው ይመጣል🚶 የህይት ህግ ነው🖤 ግን አንዳድ ሰው አሉ ሺ ሰዉ ቢሰበሰበብ በማንም ማይተካ❤️‍🩹 ለኔ ያ ሰው Aቤኒ ነው..🥺
ሰዉ🚶‍♀️‍➡️ ቢሄድ ሰው ይመጣል🚶 የህይት ህግ ነው🖤 ግን አንዳድ ሰው አሉ ሺ ሰዉ ቢሰበሰበብ በማንም ማይተካ❤️‍🩹
ለኔ ያ ሰው Aቤኒ ነው..🥺

ሁለተኛ አላስቸግርህም ሁለተኛ አልሞላቀቅም ሁለተኛ ምንም ብዬ አስላጨንቅህም አላስደብርህምም
ብቻ ናልኝ ናፍቀህኛል...🥺