ar
Feedback
Pp of Pp ꨄ

Pp of Pp ꨄ

الذهاب إلى القناة على Telegram

🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Pp of Pp ꨄ

تُعد قناة Pp of Pp ꨄ (@pp_of_pp_21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 726 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 454 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 146 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 726 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -375، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -11، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 4.21‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.23‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 662 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 350 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 21.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
🪐እንኳን ደና መጣችሁ ወደ መርጡ channel🎯እንደምትወዱት🥇 ምንም ጥርጥር የለንም💯 post በምናደርገው ማንኛውም ነገር ለናንተ ትምህርት🤌, ፍቅር ገላጭ♥️❤️‍🩹,እንዲሁም አስቂኝ ነገሮች😊 ደስ እንደምትሰኙ እምነት አለን ከ channelu left🗑️ባለማለት ወዳጅነታችሁን አሳዩን🔐 🙏🫴 share like አደራ እና mute🔇 አታርጉ🙏

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 726
المشتركون
-1124 ساعات
-747 أيام
-37530 أيام
أرشيف المشاركات
የምትስማሙ 👍
የምትስማሙ 👍

ሴት ልጅ Block አድርጋህ ስልክህን ደልታው ስልኳን Switch Off አድርጋው ደውለህ ይቅርታ እንድትጠይቃት ትፈልጋለች ። እንዴት ? አትበል እብደታቸውን እነሱ ብቻ ናቸው የሚያቁት🙂‍↔️😳

ይሄ ቤት እየቀዘቀዘ ነው አይደል ቤተሰብ?

photo content
+7

ጥላቻ ምንድ ነው.❓
አንድን ሰው እንዳለ በሰውነቱ አለመቀበል አለመቻል ነው አንድን ሰው ያለ ምንም ቀድሞ ሁኔታ ብንቀበል ያ ጥላቻ ፍቅር ይሆናል...

ንዴት ምንድ ነው.❓
ከቁጥጥራችን ውጪ የሆኑ ነገሮችን አለመቀበል ነው ያንን ብንቀበል ትግስት ይሆነናል

ሮሚን ጠየቁት❓
ቅናት ምንድን ነው.❓
የሌሎቹን በጎ ነገር አለመቀበል ነው የሌሎችን በጎነት ብንቀበል መነሳሳትን ይፈጥርልናል

ሮሚን ጠየቁት.❓
ፍረሀት ምንድ ነው.❓
እርግጠኛ አለመሆንን አለመቀበል ነው እርግጠኛ አለመሆናችንን ብንቀበል ፍረሀት ድል ይሆናል.።

plss Reactoin አርጉ ተጫኑት🙄
ምን አይነት አህያ አህያ ህዝብ ነው ዛሬ ደሞ online የገባው🙄🤭

ሮሚን ጠየቁት.❓
ፍረሀት ምንድ ነው.❓
እርግጠኛ አለመሆንን አለመቀበል ነው እርግጠኛ አለመሆናችንን ብንቀበል ፍረሀት ድል ይሆናል.።

ሮሚን ጠየቁት❓
ፍረሀት ምንድን ነው❓
ሮሚም መለሰላቸው ፍረሀት ማለት በራስ አለመተማመን(confdnesh) የበታችነት ስሜት ሰው ምን ይለኛል ብሎ በጪንቅላት ውስጥ ግጪትን የመፍጠር እና ከሰው በታች ሊያረጋችሁ የሚችል መርዝ ነው ብሎ መለሰላቸው.። በየቀኑ አንድ የሚያስፈራችሁን ነገር እራሳችሁን ቆንጠጥ አርጋችሁ ማድረግ ጀምሮ... ሰው ፊት ሆኖ መናገር ሊሆን ይችላል ወይም ደሞ ሌላ የሚሸማቅቃችሁን ነገር ማድረግ ሊሆን ይችላል ያንን ነገር በግዜ ሂደት ትለምዱታላችሁ ማለት ነው....
በተረፈ የሮሚን መፅሀፍ አንብቡት.🥰

አንድ ጥያቂ ሮሚን 🧙‍♂️ መርዝ 🧫🧪🚿ምንድን ነው ብሎ ጠይቆት ነበር...❓
ሮሚም መለሰ 🗣
ማንኛውም ከሚያስፈልገን መጠን በላይ የሆኑ ነገሮች ሁሉ መርዝ ናቸው ስልጣን ሀብት ድህነት ንዴት ስግብግብነት ስንፍና ጥላቻ ራስ ወዳድነት ፍቅር ጉጉት ወይም ሌላ ማንኛውም ነገር ሊሆን ይችላል... ብቻ ከሚያስፈልገን መጠን በላይ የሆነ ነገር ሁሉ መርዝ ነው.።

ምንድን ነው
Reactoin የለም እኮ አርጉ እንጂ.🙄

ዛሬ ስለ ታላቁ ፈላስፋ እና ቡዙ መፅሀፎችን በመፃፍ በሚታወቀው ስለ ሮሚ እናወራለን
ሞቅ ሞቅ አርጉት🥂

ጥሩ መስለው መጡ እና ሰላማችንን ይዘውት ሄዱ...

እስኪ ሞቅ ሞቅ አርጉት...
ምንድን ነው ቀዝቅዛቹሀል እኮ.🤭 ምን ይባላል እሄ አሁን.🥺
ደቅ ደቅ ቤተሰብ....🥰

አላችሁ ወይ 🙌

ያጠፋሁት እና መልሼ ማግኘት የምፈልገው ሰው እራሴን ነው!

ያስታወሱህ  ስለቀረህ ሳይሆን የአንተን ቦታ የሚሸፍን ስላጡ ነው!

መዋሸት አይቻልም...
ሁላችሁም እየገባችሁ comment አርጉ.🥰
እስኪ አሁን ደሞ ካላችሁ ኪሎ 50 ቀንሱ እና የቀረውን comment አርጉ.🗣❓ ትክክለኛውን ብቻ መዋሸት ክልክል ነው.🥰
me=7🥺
ከዛ ተመሳሳያችሁን ፈልጉ ተመሳሳያ ካገኛችሁ ተጣበሉ አውሩ ያ ግራ ጓናችሁ ነውና🥰 እሄን እድል ተጠቀሙበት.😉
ዳይ ወደ comment.🗣❓