ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo)

Ethio-Universities Salafi Community(EUSaCo)

الذهاب إلى القناة على Telegram

የዚህ Community ዓላማ በመላው ሀገሪቱ የሚገኝ ሰለፊይ የዩንቨርስቲ፣ኮሌጅ እና ሌሎች የትምህርት ተቋማት ኮሚኒቲን በአንድ አስተሳስሮ ትክክለኛውን እስላማዊ አስተምህሮ ለዑማው ማድረስ ነው። ኑ ሀቅን ከባለቤቶቹ እንማር! ገንቢ አስተያየትና ጥቆማዎትን @EUSaCofeedbackBot ያድርሱን። #ኢዩሰኮ #EUSaCo

إظهار المزيد
3 416
المشتركون
-224 ساعات
-187 أيام
+6030 أيام
أرشيف المشاركات
⚠️ | ሸይጧን 𝕧𝕤 ድንቁርና !! — ኢብኑ አል-ጀውዚይ ⎧ረሒመሁሏ'ህ⎫ «እወቅ! ኢብሊስ ወደ ሰዎች የሚገባበት ትልቁ በር ድንቁርና ነው።» 📚 | ወረሰቱ አል-አንቢያእ [18/1] 🗼ᴊᴏɪɴ &
⚠️ | ሸይጧን 𝕧𝕤 ድንቁርና !! — ኢብኑ አል-ጀውዚይ ⎧ረሒመሁሏ'ህ⎫ «እወቅ! ኢብሊስ ወደ ሰዎች የሚገባበት ትልቁ በር ድንቁርና ነው።» 📚 | ወረሰቱ  አል-አንቢያእ [18/1] 🗼ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ https://t.me/Abu_Hizam2001 https://t.me/Abu_Hizam2001

ፕሮግራሙ ጀምሯል ያ ጀመዓ ግቡ

"حقيقة المنهج السلفي وحاجة الأمة الماسة إليه في نجاتها وانتصارها على أعدائها" تأليف;-عبدالله بن صلفيق القاسمي الظفيري ⚠️ማሳሰቢያ;- 📃የኮርሱ ኪታብ ነው አውርዱት እና እያያችሁ!ነገር ግን የሚጀመረው ከፈስሉ አ-ራብዕ ነው!!
☟☟☟ʝσιη ¢нαηηєℓ
https://t.me/abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj

ታላቅ የኮርስ እና የ2019 wel- come ፕሮግራም ጥሪ ‼ السلام عليكم ورحمةالله وبركاته እነሆ በአላህ ፍቃድ ዛሬ አርብ ማታ ጀምሮ ነገ ቅዳሜ ዙሁር ድረስ ታላቅ የዳዕዋ፣ የኮር
ታላቅ የኮርስ እና የ2019 wel- come ፕሮግራም ጥሪ ‼ السلام عليكم ورحمةالله وبركاته እነሆ በአላህ ፍቃድ ዛሬ አርብ ማታ ጀምሮ  ነገ ቅዳሜ ዙሁር ድረስ ታላቅ የዳዕዋ፣ የኮርስ እና የWEL-come ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹኋል ። ስለዚህ ሁላችሁም ጓደኞቻችሁን ይዛችሁ በጊዜ በመገኘት የዚህ ዳዕዋ ተቋዳሽ እንድትሆኑ እያልን ጥሪያችንን በአሏህ ስም እናስተላልፋለን።    በአላህ ፍቃድ እጅግ ብዙ እውቀት የሚንቀስምበት ፕሮግራም ነውና ወዳጅ ዘመድዎን ጋብዘው በግዜ ይገኙ ! ተጋባዥ እንግዶቻችን፦           1, ኡስታዝ ኢዙዲን  ሀፊዘሁላህ እና           2, ኡስታዝ  ሪድዋን  አላህ ይጠብቃቸው!!!    ✔በእለቱ ከዳዕዋ ፕሮግራም በተጨማሪም የኮርስ እና የተለያዩ ፖሮግራሞች ተዘጋጅቶ ይጠብቀናልና ቁርሳችንን በልተን በጊዜ እንገኝ ። ⏰ የፕሮግራሙ⛤ሰዓት -ከ3 ሰዓት ይጀመራል    ቦታ:–  በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች መስጂድ  (ዳሩል ሂጅረተይን መስጅድ) ግዜያችንን ለዲናችን!!           ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ_ምግባር ነው!!! Online 👇👇👇 https://t.me/WCUMSJ2015

Repost from N/a
የ ፍሬሽማን ትዝታ✈️ 🛫 የ ታሪኩ ባለቤት እንዲህ ይላል፦ "12 ኛ ክፍል እስከምደርስ ድረስ መካከለኛ የምባል ተማሪ ነበርኩ...ማለፊያ ዉጤት አምጥቼ ደግሞ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀልኩ። ፍሬሽማን ላይ እስከ 12 የተማርናቸዉ ትምህርቶች በድጋሚ እየተማርናቸዉ ሰለሆነ ብዙም ጥናት አያስፈልግም ብየ አሰብኩ። ስለ GPA የማዉቀዉ ነገር በቂ የሚባል ግንዛቤ አልነበረም ሲኒየር ተማሪዎችንም ስለ ት/ት ብዙም አልጠይቅም። 🎍እንደ ጓደኞቼ ክላስ በሰዓት እገኛለሁ ሲጠናቀቅ ወደ ዶርም እና መስጂድ እንደየ ሁኔታዉ እሄዳለሁ። በፕሮግራም ማጥናት የሚባል ነገር በጭራሽ ትዝ አይለኝም።
ፈተና ሲደርስ መምህሩ የሰጠዉን pdf or ppt መጨረስ ያቅተኛል ብዙ ያልሸፈንኳቸዉ ፖርሽኖች ከመኖራቸዉ ጋር ለፈተና እቀመጣለሁ።
ዉጤቴ ብዙም አጥጋቢ አልነበረም ግን ተማሪዎችን ሳጠያይቅ ከብዶን ነበር የሚል ምላሽ ይሰጡኝ ስለነበር በሁሉም ነዉ ብየ ራሴን አረጋጋሁ ነገር ግን መጨረሻ ላይ ስከታተል አሪፍ ዉጤት እየሰሩ ነበር እነዚሁ ጓደኞቼ... የምመኘዉ ትልቅ ዲፓርትመንት ነበረ ግን ተገቢ የሆነዉን ጥረት አላደረኩለትም ነበር አሏህ ሳይፈቅደዉ ቀረ.... አሁን ድረስ በት/ት ጉዞዬ ላይ ትልቅ ስህተት እንደፈፀምኩ ይሰማኛል።" ይላል የታሪኩ ባለቤት ከዚህ ክስተት የምንገነዘበዉ ፍሬሽማን ላይ አሪፍ ዉጤት ለመስራት እና የምንፈልገዉን ዲፓርትመንት ለማግኘት ትልቅ ትግል እንደሚፈልግ ነዉ። በቀጣይ ኢንሻአሏህ በምን መልኩ አንብበን ዉጤታማ መሆን እንችላለን ስለሚለዉ ጉዳይ እናያለን። 👉 ካለፈ በኋላ መፀፀት ጥቅም የለዉም አሁን እድሉን መጠቀም ነዉ ያለብን!! ወሰላሙአለይኩም ✍️አቡ አብዲረህማን ከባ/ዳር https://t.me/BDU_Selefiyah_Students

Repost from N/a
የአእምሮ ዝግጁነት እና የስነ-ልቦና ጥንካሬ ✈️ ተወኩል (በአላህ መመካት) እና ሶብር፦ አንድ ተማሪ የተቻለውን ሁሉ ጥረት ካደረገ በኋላ ውጤቱን ለአላህ መስጠት አለበት። አልፎ አልፎ የፈተና ውጤት ዝቅ ሲል ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ ከስህተት ተምሮ በቀጣይ ጠንክሮ የመስራት መንፈስ ሊኖረዉ ይገባል። የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ የዉጤት ዝቅ ማለት ሙሉ የት/ት ጉዟችንን የሚያበላሽ መሆን የለበትም አራት አመት የሚወስድ ዲፓርትመንት ዉስጥ ብንገባ እና የመጀመሪያው አመት የመጀመሪያው ሴሚስተር ዉጤት ቢበላሽ ቀሪ 7 ሴሚስተሮች እንዳሉ መገንዘብ እና ከስህተት ተምሮ እነሱን በተሻለ ዉጤት ለማጠናቀቅ ዝግጁ መሆን እንጂ በተደጋጋሚ እንደሚያጋጥመን የመጀመሪያው ሴሚስተር ሲበላሽ የተለያዩ እርምጃዎችን በመዉሰድ ራስን እስከ ማጥፋት የደረሰ የሶብር ማጣት መገላጫዎችን በፍፁም ልናስብ አይገባም። ለዱንያ ብለን አኺራን ማበላሸት ከባድ ጥፋት ነዉና። የሁለት ዓለም ክስረት ይሆናል፦ ذٰلك هو الخُسران المُبين ✈️ የጤና እና የእንቅልፍ ሚዛን፦ በቂ እንቅልፍ አለመተኛት የማስታወስ እና የማሰብ አቅምን ያዳክማል። በቂ እረፍት ማድረግ፣ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ እና ጭንቀትን በዱዓእ ማስታገስ የውጤታማነት አካል ናቸው። ብዙ ካነበብን በኋላ ፈተና ላይ ስንገባ የተዘጋጀንባቸዉ ርዕሰ ነጥቦች ይጠፉብናል ይህ በቂ እረፍት ካለማድረግ የሚመነጭ ነዉ። አሏህ ስኬታማ የት/ት ቆይታ ይወፍቃችሁ!!
በቀጣይ ስለ ፍሬሽማን እና የንባባብ ስታይሎቹ ይዤላችሁ እመለሳለሁ ኢንሻአሏህ
✍️አብዱሰላም ከባ/ዳር

Repost from N/a
በትምህርት የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ ተግባራዊ ስልቶች ⭐️ የመጀመሪያው ሴሚስተር ወሳኝነት፦ የፍሬሽማን የመጀመሪያ ሴሚስተር GPA የወደፊቱን የዲፓርትመንት ምደባ እና አጠቃላይ የትምህርት ሞራል ስለሚወስን፣ ከመጀመሪያው ሳምንት ጀምሮ ትኩረት ሰጥታችሁ በማንበብ ዉጤታችሁን የላቀ ለማድረግ ጠንክሮ ማንበብ ያስፈልጋል። ሲኒየር ተማሪዎችን ብትጠይቁ የተለያዩ የጥናት ዘዴዎችን ይነግሯችኋል። Note : freshman ላይ ጠንክሮ የተማረ የወደፊት የት/ት ጉዞዉ የተሻለ መሆኑ አያጠራጥርም። 🌟 ንቁ የክፍል ተሳትፎና ማስታወሻ አያያዝ፦ ሌክቸር በንቃት መከታተል የጥናት ጊዜን በግማሽ ይቀንሳል። መምህሩ በተደጋጋሚ የሚያነሳቸውን ዋና ዋና ነጥቦች የራስ በሆነ አጭር ማስታወሻ መያዝ ለፈተና ዝግጅት ወሳኝ ነው። 🌟 ተከታታይነት ያለው ጥናት (Consistency over Cramming)፦ ፈተና ሲደርስ እንቅልፍ አጥቶ ከማደር ይልቅ በየቀኑ ከ1 እስከ 2 ሰዓት ቋሚ ጥናት ማድረግ ውጤታማ ነው። አዳዲስ ኮንሴፕቶች ሳይከማቹ በየቀኑ መከለስ ጫናን ያቀላል። 🌟 የቀደሙ ፈተናዎችን እና ወርክሺቶችን መስራት፦ ቲዎሪን ብቻ ከማንበብ ይልቅ የቀደሙ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችን (Past Papers) እና ወርክሺቶችን በተደጋጋሚ በመስራት የጥያቄ አወጣጥ ስልትን መለማመድ። (ይህ ለበርካቶቻችን ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከተ የጥናት ዘዴ ነዉ።) 🌟 የጥናት ቡድን (Study Group) መመስረት፦ ከ2 እስከ 4 ተማሪዎች ያሉት፣ ትኩረቱ ጥናት ላይ ብቻ የሆነ ቡድን መፍጠር። የተረዳነውን ለሌሎች ማብራራት እውቀቱ ይበልጥ በአእምሮ ውስጥ እንዲቀመጥ ይረዳል። ተፈጥሯችን የተለያየ በመሆኑ ይህ የጥናት መንገድ የማይመቻቸዉ ሊኖሩ ይችላሉ ነገር ግን በተቻለ አቅም ከተማሪዎች ጋር መጠያየቅ እና በጋራ ጥያቄዎችን መስራት ዉጤታችን ላይ ትልቅ አዎንታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል። መልካም የት/ት ዘመን!!

Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته መልዕክት አዲስ ወደ ዩኒቨርሲቲ ለተቀላቀሉ ተማሪዎች በሙሉ ⭐️ ኒያን (ዓላማን) ማስተካከል፦  ዓለማዊ እውቀት መቅሰም ለኡማውና ለሀገር ጠቃሚ እስከሆነ ድረስ በመልካም ኒያ ምክኒያት ወደ ጥሩ ተግባር የሚመደብ መሆኑን መገንዘብ አለብን። ትምህርታችሁን ከአላህ ጋር የሚያስተሳስር ትክክለኛ ኒያ ሲኖራችሁ ድካማችሁ ሁሉ ምንዳ እንደሚያስገኝ ተስፋ በማድረግ ትምህርታችሁን ጀምሩ። ⭐️ የጥናት ሰዓትን ከሶላት ጋር ማጣጣም በጊዜ ውስጥ በረካ ያመጣል። በተለይም ከፈጅር ሶላት በኋላ ያለው ሰዓት አእምሮ ክፍት ስለሚሆን ለከባባድ ርዕሶች ተጠቀሙበት፣ እንዲሁም ጥናታችሁን በሶላት ሰዓታት መካከል በመክፈል አእምሯችሁን በማዝናናት እና እረፍት እንዲያገኝ በማድረግ ማጥናት ጥሩ ነዉ። ⭐️ ጥሩ ጀመዓ እና ጓደኛ መምረጥ፦ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ አብሮነት ወሳኝ ነው። በካምፓሱ ካለው የሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ጋር ተቀላቀሉ፣ ወደ መልካም ነገር የሚያነሳሱ እና ዲናቸውን የሚያስታውሱ ጓደኞችን ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ምረጡ። ⭐️ ወሰንን መጠበቅ እና ከጊዜ አባካኞች መራቅ፦ የዩኒቨርሲቲ ነፃነት ገደብ ካልተበጀለት ለስነ-ምግባር መላላት እና ለጊዜ ብክነት ይዳርጋል። በዲን የተከለከሉ ቦታዎችና ልማዶች በፍፁም መራቅ ያስፈልጋል ይቀጥላል....

✅✅✅ በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ፕሮግራማችን በኢፋ 👉 ተ 👉 ጀ 👉ም 👉ሯ 👉ል ሸር በማድረግ ይሄን የተባረከ ፕሮግራም እንዲጣዱ እናድርገቸው። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/GondarbarmsjidHijra?videochat=19f0ecc6cc1b0dba0b https://t.me/GondarbarmsjidHijra?videochat=19f0ecc6cc1b0dba0b ግሩፕ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/GondarbarmsjidHijra https://t.me/GondarbarmsjidHijra https://t.me/GondarbarmsjidHijra https://t.me/GondarbarmsjidHijra ሸር በማድረግ የምንጎዳው ነገር የለም ና ሸር በማድረግ እንተባባር ።

.السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በአይነቱ ለየት ያለና ደማቅ ፕሮግራም ➡️ ዛሬ ማታ ማለትም ጥቅምት 12/2019 E.C 🕰ማታ ከ 3:20 ጀምሮ በአዳማ ከተማ በሂጅራ የሰለፊዮች የመስጅድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የሙሓደራና የኒያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቀናል። 🪑 የዛሬ ተጋባዥ እንግዶቻችን 1"ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ነጅሙዲን ሀፊዘሁሏህ 2"ኡስታዝ አቡ ኡወይስ ሙባረክ ናሲር ሀፊዘሁሏህ 3"ኡስታዝ አቡል አባስ ፈጅሩዲን ኸዲር ሀፊዘሁሏህ 4"ኡስታዝ አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን ሀፊዘሁሏህ ♦️ ሙሐደራው የሚደረግበት አድራሻ የሚከተለው ሊንክ ሲሆን 𝕛𝕠𝕚𝕟 ብለው ይጠብቁን !!! https://t.me/hijra_masjid https://t.me/hijra_masjid

በ 2019 ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ! السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ➧ በ2019 E.C አድስ ገቢ ( ወደ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ   የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!! أهلا وسهلا ومرحبا بكم 🚌🚙🛩 የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ ግቢያችን ተመድባችኋል፤ ለመምጣትም ቀኑን በመጠባበቅ ላይ እንደሆናችሁ እንረዳለን። እኛም ወላይታ ሶዶ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ የናንተን መምጣት በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን። ለዚህ ሲባል ጀመዐችን እናንተን ለመቀበል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል። ✅ ከምናደርግላችሁ መስተግዶዎች መካከል በጥቂቱ፦ 1, ዶርማችሁን (የመኝታ ክፍላችሁን) ማሳየት እና ማመቻቸት 2, ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ማስፈፀም 3, ካፌ (የመመገቢያ ቦታችሁን) ማመቻቸት 4, በትምህርት ጉዳይ መርዳት 5, ወደ መስጂድ ይዞ መምጣት እና የመሳሰሉትን ትብብሮች ለማድረግ በመሉ ነሻጣ ላይ እንገኛለን። ↪️ ከናንተ የሚጠበቀው ከዚሀ በታች በተፃፉት የጀማዐችን አባላት ስልኮች ከአሁን ጀምራችሁ በመደወል ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ እና እንዲተባበሯችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ዋናውና መርሳት የሌለባችሁ ወላይታ ሶዶ ስትደርሱ መደወል!!! 📞☎️📲 ✔️ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲይ ሙስሊም ተማሪዎች ተወካዮች ስልክ ቁጥር  1 ምፍታህ ህክማ    📲0935976302 2 ሐምዛ መሀመድ    📲0938980534 3,= ሳኒ ኬዳላ     📲09 39387960 4,=ፈድሉ ሁሴን    📲 0927269433 5,=መቅሱድ ሸምሱ        📲0966301924 6, =ማሂር    📲 0921915348    7  ሙባረክ ሰልማን 0968852521 ☑️ከኦሮሚ ክልል የምትመጡ አማርኛ ለሚያስቸግራቹ ወንድሞች በነዚህ ስልኮች ቁጥሮች በመደወል የምትፈልጉ መረጃ መጠየቅ ማጣራት ትችላላቹ 6, ሳኒ   ኬዳላ 📲 0939387960 ጉራጊኛ መቅሱድ ሸምሱ 📲0967301924 ስልጥኛ ሚፍታሕ ሒክማ 📲0935976302 ነስረዲን አወል 📲 0960734427 💈 N.B በእህቶችም በኩል በቂ ዝግጅት ስላደረጉ የሴት እህቶቻችን ስልክ ቁጥር የምትፈልጉ እህቶች ከስር በተጠቀሱ ወንድሞች አማካኝነት ማግኘት ትችላላቹ ምፍታህ 0935976302 ሃምዛ 📲0938980534 ➽ ይህን የምናረገው ያለ ምክንያት አይደለም። 1, አንደኛ እና ዋነኛው ሸሪአችን እንግዶቻችንን እንድናከብር ስለሚያዘን ነው። 2, የእናንተን እንግልት ለመቀነስ 3, ሶዶ ላይ ካሉ ከዲን እና ከዱንያ ሌቦች ለመጠበቅ ነው። 💥 ማሳሰቢያ፦ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ሱኒይ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ከዚህ በታች ካሉት የቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ውጪ ምንም አይነት የሚዲያ ቻናል የለውም። ከዚ ወጪ ያሉት ቻናሎችንም ይሁን ግሩፖችን እኛን አይወክሉም ይህንን አዉቃችሁ ከወዲሁ ጥንቃቄ እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን ✳️እኛ ☑️ ሙመይዓም ☑️ ኢኽዋንም ☑️ ሀጁሪም ☑️ ሀዳዲያም ☑️ ሱፊያም ☑️ አህባሽም አይደለንም                  💫ሰለፊዮች ነን መድረሳችንም የሰለፊዮች መድረሳ እንጂ ሁሉንም ደባልቄ መድረሳ አይደለም ጥርት ያለ የሰለፊያ ዳዕዋ የፈለገ ወደ ዑመር አል ፋሩቅ መድረሳ ከች ይበል በራችን ክፍት ነዉ ሰለፊዮች ትናፍቁናላችሁ አልላህ በሰላም ከኛ ይጨምራቹ ✍ ዑመር አልፋሩቅ መድረሳ የወላይታ ሶዶ ሰለፊያ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ  መድረሳ . 🕌አጅራሻ ወላይታ ሶዶ ከዩንቨርሲቲው ዋና በር ፊት ለፊት 200 m ገባ ብለዉ ያገኙታል ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/wsumtj https://t.me/wsumtj ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

اَلسَـــــــــــــــلاّمُ عَلَـَــــيـــــــكُمَ وَرَحَمَتُــــــــــــــ اللَّهِ  وَبَرَكَــــٰـــــــــــــــــاته ከዚህ በታችህ የተዘረዘሩት በኢትዮጲያ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ሰለፊይ ተማሪዎች ቻናል፣ግሩፕ ናቸው።
ስለሆነም አዲስ ገቢ ፍሬሽ(#Fresh) እንዲሁም ሪሚድያል(#Remedial) ተማሪዎች መግቢያቸው ስለተቃረበ ነባር የዩኒቨርሲቲ ሰለፊይ ተማሪዎች እነርሱን ለመቀበል ዝግታቸውን ገልጸዋል!
እናንተም ለሁሉም አዲስ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ሙስሊም ወንድም እህቶች ተደራሽ ይሆን ዘንድ በቻላችሁት #share ለማድረግ ሞክሩ። «««ባረከሏሁ ፊኩም »»» ❶
ወደ #ባህር_ዳር university አድስ ገቢ ለሆናችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች 👇👇👇 t.me/BDU_Selefiyah_Students/4932
❷
ወደ #ወሎ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች           👇👇👇 🔗 t.me/Wollo_un_selefiy_stud/17748
❸
ወደ #ወልቂጤ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች 👇👇👇 https://t.me/welkiteunver/50085
❹
ወደ #ዋቸሞ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች 👇👇👇 🔗 https://t.me/WCUMSJ2015/3162
❺
ወደ #ወልድያ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች 👇👇👇 🔗 t.me/weldiaselefyistudent/814
❻
ወደ #ሀዋሳ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች 👇👇👇 🔗 t.me/hutemariwochchannel/1587
❼
ወደ #ጎንደር university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች          👇👇👇 https://t.me/UOGselefeya
➑
ወደ #ወራቤ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች (ጥሪያቸውን ጠብቁ...)          👇👇👇 t.me/wru_selefy_official_chanel
➒
ወደ #አርባ_ምንጭ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች (ጥሪያቸውን ጠብቁ...)          👇👇👇 t.me/Amusalafistudents/1238
❿
ወደ #ሰመራ university አድስ ገቢ ለሆናችሁ  ሙስሊም ሰለፍይ ተማሪዎች          👇👇👇 t.me/semera_uni_selfiy_stud/65
➊➊
የአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪወች ቻናል 👇👇👇 🔗 https://t.me/aaussj
➊❷ አጠቃላይ የኢትዮ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ቻናል(EUSaCo) 👇👇👇 🔗 https://t.me/EUSaCochannel

በ2019 ዓ.ል ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!! بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡» (ሱረቱ አት-ተውባህ: 119)
ነቢዩ (ሶለል ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦«አንድ ሰው በወዳጁ (በጓደኛው) ሃይማኖትና አካሄድ ላይ ነው፤ ስለዚህ እያንዳንዱ ሰው ማንኛውንም እንደሚያወዳጅ (ጓደኛ እንደሚያደርግ) ይመልከት!»(አቡ ዳዉድ እና ቲርሚ
✅ ከምናደርግላችሁ አገልግሎቶች መካከል በጥቂቱ፦ 🏢 ዶርማችሁን (የመኝታ ክፍላችሁን) ማሳየት እና ማመቻቸት 📝 ምዝገባ እና ተያያዥ አካዳሚክ ጉዳዮችን ማስፈፀም 🍽️ ካፌ (የመመገቢያ ቦታችሁን) ማሳየትና ማስተዋወቅ 📚 በትምህርት/አካዳሚክ ጉዳዮች አጋዥ መረጃዎችን መስጠት 🕌 ወደ መስጂድና የደርስ ቦታዎች ይዞ መምጣት እና የመሳሰሉትን እህትማማችነታዊና ወንድማማችነታዊ ትብብሮች ለማድረግ ሙሉ በሙሉ በነሻጣ ላይ እንገኛለን። ➡️ የምትሹትን ትብብርና ጥያቄ በሚከተሉት አስተባባሪዎች በኩል ልታደርሱን ትችላላችሁ፦ ወንድም አብደላህ 📲 +251979567153 🕌 ይፋዊ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ-ሰለፊይ ተማሪዎች ጀመዓ 👉 የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ፦ 🔗 https://t.me/Amusalafistudents

​✨ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ ✨ ​📜 ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት! 📜 ​السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​🌟 እንኳን ደስ አላችሁ ውድ አዲስ ገቢ
​✨ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ ✨ ​📜 ልዩ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት! 📜 ​السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ​🌟 እንኳን ደስ አላችሁ ውድ አዲስ ገቢ ተማሪዎች! 🌟 ​🗓 የቅበላ ጊዜና የአቀባበል መርሃ ግብር ​የዩኒቨርሲቲያችን የተማሪዎች ቅበላ መርሃ ግብር የሚከናወነው ጥቅምት 4 እና 5 ቀን 2019 ዓ.ም. ነው። ​በእነዚህ ቀናት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ ሞቅ ያለና ደማቅ አቀባበል ያደርግላችኋል። በሰላም ወደ ግቢ እንድትገቡ እና አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንድታገኙ የበኩላችንን እንወጣለን። ​🤝 የእናንተ ትብብር ያስፈልጋል! ​ውድ አዲስ ገቢዎች፣ እኛን በቀላሉ ለማግኘት እና የተሟላ አገልግሎት ለመቀበል ሙስሊም መሆናችሁን በመግለጽ የቀና ትብብራችሁን በአክብሮት እንጠይቃለን። ወደ ግቢ ሲመጡ አቀባበል ቡድናችንን ለማግኘት ከዚህ በታች ባሉት ስልክ ቁጥሮች አስቀድመው በመደወል ማስተባበር ይችላሉ። ​📞 ለግንኙነትና ድጋፍ የስልክ ቁጥሮች ​📚 University of Gondar (Maraki and Tedy Campus) ​ከማል ☎️ +251934675975 ​አወል ☎️ +251949898847 ​አቡበከር ☎️ +251902858504 ​አብዱልሀዲ ☎️ +251975414919 ​🧕 ለሴት እህቶች ልዩ ማስታወቂያ: የእህቶችን ስልክ ቁጥር ለምትፈልጉ እህቶች ብቻ፣ በስልክ ቁጥር +251934675975 ላይ በመደውል መጠየቅ ትችላላችሁ። ​🌹 አላህ በሰላም ያገናኘን! 🤲🌹 ​🎉 መልካም የዩኒቨርሲቲ ቆይታ እንመኛለን! 🎉

Repost from N/a
በ2019 ወደ ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!! السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ ግቢያችን ተመድባችኋል፤ ለመምጣትም ቀኑን በመጠባበቅ ላይ እንደሆናችሁ እንረዳለን። እኛም ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ የእናንተን መምጣት በጉጉት እየተጠባበቅን እንገኛለን። ለዚህ ሲባል ጀመዐችን እናንተን ለመቀበል ሰፊ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛል። ✅ ከምናደርግላችሁ መስተግዶዎች መካከል በጥቂቱ፦ ↪️ዶርማችሁን (የመኝታ ክፍላችሁን) ማሳየት እና ማመቻቸት ↪️ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ማስፈፀም ↪️ካፌ (የመመገቢያ ቦታችሁን) ማሳዬት ↪️በትምህርት ጉዳይ መርዳት የመሳሰሉትን ትብብሮች ለማድረግ በመሉ ነሻጣ ላይ እንገኛለን። ከናንተ የሚጠበቀው ከዚሀ በታች በተፃፉት የጀማዐችን አባላት ስልኮች ከአሁን ጀምራችሁ በመደወል ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ እና እንዲተባበሯችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ➡️ የምትሹትን ትብብርና ጥያቄ በሚከተሉት አስተባባሪዎች በኩል ልታደርሱን ትችላላችሁ!!      Ahmedelhadi Mohammed           0996913095 የሠመራ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ሠለፍይ ተማሪዎች ጀመዓ !!! ➽ ይህን የምናረገው ያለ ምክንያት አይደለም። 1⃣አንደኛ እና ዋነኛው ሸሪአችን እንግዶቻችንን እንድናከብር ስለሚያዘን ነው። 2⃣የእናንተን እንግልት ለመቀነስ 3⃣ሰመራ ላይ ካሉ የዲን ወይም የዱንያ ሌቦች ለመጠበቅ ነው። ✅ዋናውና መርሳት የሌለባችሁ ሰመራ  ስትደርሱ መደወል!!! 📞☎️📲 💥 ማሳሰቢያ፦ ከሁሉም በፊት እምነት ዐቂዳ መንሀጅ ይቀድማልና ከማን ጋ እንደምንገናኝ ትኩረት መስጠት ይኖርብናል። https://t.me/semera_uni_selfiy_stud

🏢2019 ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ  ተማሪዎች በሙሉ
✨السلام عليكم ورحمة الله وبركاته✨ 🎀ዉድ እና የተከበራችሁ በ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ለመከታተል የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ🎀 ✨በመጀመሪያ ይህንን እድል ብዙ ጓደኞቻችሁ ለማግኘት እየፈለጉ ሳይሳካላቸዉ ቀርቶ የአሏህ ፈቃዱ ሆኖ ግን እናንተ ይህንን እድል ማግኘት በመቻላችሁ አሏህን ልታመሠግኑ ይገባል። ✨ 💥በመሆኑም እኛ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የምንገኝ ሙስሊም ተማሪዎች እናንተን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጋችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።💥
🔭ስለሆነም ከዚህ በታች በ ይባብ (ግሽ አባይ )ካምፓስ ሊተባበሯችሁ የሚችሉ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር አስፍረናል።
1ሙሀመድ ሰዒድ 📲 0946170611 📞 2ሰዒድ ዩሱፍ    📲 0978867707 📞 🏢 ሰላም ካምፓስ የተመደባችሁ ደግሞ 1 ሙሀመድ ዑስማን 📲 +251998792018 📞 2አዩብ ዘይኑ    📲 09 8060 5886 📞    ማግኘት ትችላላችሁ። 🎗ሴቶች ደግሞ በሁለቱም ካምፓስ #1 ቁጥር ላይ የተቀመጡትን ስልኮች ወይም ከስር በምናስቀምጠው ስልክ ደዉላችሁ በመጠየቅ የሴት ተወካዮችን ስልክ ቁጥር ማግኘት ትችላላችሁ። ለአጠቃላይ መረጃዎች👇👇 ካሚል ሁሰይን(አጠቃላይ የባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ተወካይ)-     +251984991126 🛸ስለሆነም ከአሁኑ ጀምራችሁ ስለ ግቢዉ መረጃዎችን መጠየቅ እና ማናገር ትችላላችሁ። 🚖ወደ ግቢዉ ስትመጡ:- 🏢 ዶርም ማሳየት ፤ 📜ምዝገባ ማስጨረስ፤ 🕌መስጂድ ያለበትን ቦታ ማሳየት እና ሌሎችንም ድጋፎች ልናደርግላችሁ ዝግጁ ነን!! 🏗በተጨማሪም ከዚህ ስር ከተዘረዘሩት ዉጭ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ ምንም አይነት ግሩፕ እንደሌለዉ ልናስታዉሳችሁ እንዎዳለን❗ 🏬አጠቃላይ የባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ግሩፕ👇👇 t.me/BDU_Selefiyah_Students 🏢ይባብ (ግሽ አባይ)👇👇 t.me/yibabselefiya 🏢ፔዳ fb👇👇 t.me/fbmuslimstudents 🏢ፔዳ main👇👇 t.me/maincampusselefyajemea 🏢Poly👇👇 t.me/poly_campus_selefiy_students 🏢ሰላም👇👇 t.me/bdu_selam_muslim_students 🏢ዘንዘሊማ👇👇 t.me/zenz1234 ⚔️ስለሆነም በጀማዓችን ስም ከሚንቀሳቀሱ የዲን እና የዱንያ ሌቦች ራሳችሁን ጠብቁ!! 💥أهلا بكم💥 والسلام عليكم ✍️ባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ሰለፊይ ተማሪዎች ጀማዓህ 🌊BAHIR DAR UNIVERSITY كن على بصيرة🏝 የባ/ዳር ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀማዓ 🔗ቴሌግራም ቻናል:- @BDU_Selefiyah_Students @BDU_Selefiyah_Students

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በ2019E.C ወደ ወልድያ UNIVERSITY የተመደባችሁ ሙስሊም ሰለፍይ ወንድም እህቶች በሙሉ!!
👉ውድ እና የተከበራችሁ በ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ በመጀመሪያ የአሏህ ፈቃዱ ሆኖ ከዛም የእናንተ ጥረት ተጨመሮ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት በመቻላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ።🎉 💥በመሆኑም እኛ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የምንገኝ ሙስሊም ተማሪዎች እናንተን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጋችንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።💥 ✅ ከምናደርግላችሁ መስተግዶዎች መካከል በጥቂቱ፦ ↪️ዶርማችሁን (የመኝታ ክፍላችሁን) ማሳየት እና ማመቻቸት ↪️ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ማስፈፀም ↪️ካፌ (የመመገቢያ ቦታችሁን) ማሳዬት ↪️በትምህርት ጉዳይ መርዳት ↪️ወደ መስጂድ ይዞ መምጣት እና የመሳሰሉትን ትብብሮች ለማድረግ በመሉ ዝግጅታችንን አጠናቀን እንገኛለን። ❓ከናንተ የሚጠበቀው ከዚሀ በታች በተፃፉት የጀማዐችን አባላት ስልኮች ከአሁን ጀምራችሁ በመደወል ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ እና እንዲተባበሯችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ⏩ Adem Endris👇          📲 0975732360 📞          ✈️ @kun_aselefya_aleljada ⏩ Endris mollaw👇          📲 0967459683 📞          ✈️ @mom9ee ⏩ muhammed hassen👇          📲 0988177396 📞          📢ሴቶች ከስር ያለዉን ስልክ ቁጥር በመጠቀም የእህቶችን ስልክ ቁጥር ማግኘት ትችላላችሁ። 👉 0975732360 أهلا بكم والسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✍ የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍይ ተማሪዎች ጀማዓ 🔗||ቴሌግራም ቻናል:- t.me/weldiaselefyistudent t.me/weldiaselefyistudent

Repost from N/a
📣 📣 📣ለወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ እና ኮምቦልቻ ካምፓስ) አዲስ ገቢ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ  የተላለፈ ጥሪ!!! ​
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የአላህ ፍቃድ ሆኖ ወደ ግቢያችን መመደባችሁንና ልትቀላቀሉን ቀኑን በመጠባበቅ ላይ መሆናችሁን እንረዳለን። እኛም  የወሎ ዩንቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓ የናንተን መምጣት በጉጉት እና በናፍቆት እየተጠባበቅን እንገኛለን።  √√ ስለ ዋናው ግቢ ደሴ ሁኔታ በጥቂቱ በርግጥ ወደ ግቢያችን ስትመጡ  በትምህርቱ ዘርፍ የራሳችሁ ዓላማ ይኖራችኋል ፤ አላህም ካለማችሁት በላይ ያሳካላችሁ!! ነገር ግን ሁሌም መዘንጋት የሌለበት ነገር ዋነኛው የተፈጠርንለት ዓላማ ተውሂድ(ኢስላም) መሆኑን ነው!! كما قال الله تعالى في سورة الذاريات
«وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ» ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡(51:56):
ማለትም አላህ ከፈቀደ በግቢያችን አራትና ከዚያ በላይ ዓመታትን ትቆያላችሁ። በዚህም ቆይታችሁ እስልምናን ከትክክለኛ ምንጩ ተረድታችሁ እና አውቃችሁ ፤ ለሌሎችም የሂዳያ ሰበብ የምትሆኑበትን እድል ታገኛላችሁ!! الله سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ስለእውቀት እና ስለ አዋቂዎች  ሲናገር ምን ይላል:-
قُلْ هَلْ يَسْتَوِي الَّذِينَ يَعْلَمُونَ وَالَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ إِنَّمَا يَتَذَكَّرُ أُولُو الْلَّبَابِ ﴾ እነዚያ የሚያውቁና የማይወቁት እኩል ናቸውን? የሚገሰጹት (የሚገነዘቡት) ባለ አእምሮዎቹ ብቻ ናቸው።»
እንደዚሁም ሌላ ቦታ
​​﴿ وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا ﴾ አንተ ሙሀመድ ሆይ እውቀትን ጨምረኝ በል»
ይላቸዋል። ነቢያችን ይላሉ:-
عن عثمان بن عفان رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: «خَيْرُكُمْ مَنْ تَعَلَّمَ الْقُرْآنَ وَعَلَّمَهُ» (رواه البخاري) ከዑስማን ቢን ዐፋን (ረ.ዐ) እንደተላለፈው የነቢዩ ሰ.ዐ.ወ ቃል እንዲህ ይላል፦ «ከእናንተ ውስጥ በላጩ ቁርአንን የተማረና (ለሌሎችም) ያስተማረ ነው።»
ይህ እንዲሳካ ደግሞ  ከማን ነው ምማረው!? እንዴት ነው ምማረው!? የሚለው ጥያቄ ከእውቀቱ በላይ የሚያጓጓና አሳሳቢው ጉዳይ ነው!!
كَما قالَ مُحَمَّدُ بْنُ سِيرِينَ: «إِنَّ هَذَا الْعِلْمَ دِينٌ، فَانْظُرُوا عَمَّنْ تَأْخُذُونَ دِينَكُمْ» ​«ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን እንዳሉት፦ በእርግጥ ይህ እውቀት ሃይማኖት ነው፤ ስለዚህ ዲናችሁን ከማን እንደምትወስዱ አጥብቃችሁ ተመልከቱ።»
ምክንያቱም ሁሉም የቢድዓ አካል ራሱን ያጠራል ተግባራቸው ሌላ ሆኖ ሳለ በምላሳቸው ሰለፍይነትን ይሞግታሉ‼️  ገጣሚው ይላል:-
وَكُلُّ يَدَّعِي وَصْلًا لِلَيْلَى وَلَيْلَى لَا تُقِرُّ لَهُمْ بِذَاكَ
ይህም  ደርስ ሚሰጠው ሁሌም ከፈጅር በኋላና ከመግሪብ እስከ ዒሻ ሶላት በ Live  እዚሁ ባሉ በሱና ወንድሞች ነው። ይህን ልንገልፅላችሁ የወደድነው  አነዚህ የቢድዓ ባልተቤቶች  እኛ ነን ሰለፊይ እያሉ በማደናበር ወደ መስጂዳቸው ሰዎችን እየወሰዱ እና ከሱና ወንድሞቹ እንዲርቁ እያደረጉ ስለሆነ ነው!! በተለይም ኢኽዋንና ሙመይዓዎች። 📌📌📌ከምናደርጋቸው  መስተግዶዎች እና አቀባበሎች  መካከል በጥቂቱ፦ 1⃣ ዶርማችሁን (የመኝታ ክፍላችሁን) ማሳየት እና ማመቻቸት! 2⃣ ምዝገባ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ማስፈፀም! 3⃣ ካፌ (የመመገቢያ ቦታችሁን) ማመቻቸት! 4⃣ በትምህርት ጉዳይ መርዳትና የመሳሰሉትን ትብብሮች ለማድረግ በመሉ ነሻጣ ላይ እንገኛለን። 👆👆  ከላይ የጠቀስንላችሁን ነባራዊ ሀቅ ተረድታችሁ የምትሹትን ትብብርና ጥያቄ በሚከተሉት አስተባባሪዎች በኩል ልታደርሱን ትችላላችሁ!!! ​📞 የአስተባባሪዎች ስልክ ቁጥሮች፦
ደሴ ካምፓስ ለተመደባችሁ         
❶ ሰላሁዲን ሰዒድ        📲 0935584454     ❷ ሀሰን ዓሊይ               📲 0930377373     ❸ አቡ በክር  ኸድር         📲 0919531978   
ኮምቦልቻ ካምፓስ ለተመደባችሁ
❶አቡ ፈውዛን ኢልያስ 📲 0928649449 ❷ አቡ ረስላን አሊይ 📲 0920449229 ❸ ሁሴን አብዱ አልይ 📲 0970146244 💧ለስልጤኛ ተናጋሪዎች ከደሴ ግቢ ❸ ቁጥር ላይ 💧ለኦሮምኛ ተናጋሪዎች ከኮ/ቻ ግቢ ❸ ቁጥር ላይ ያለውን መጠቀም ትችላላችሁ❗️                💫ለእህቶች:- 💎💎💎የሁለቱንም ግቢ የሱና እህቶችን ስልክ  ቁጥር በሁለቱም በኩል ❶ ቁጥር ላይ በተቀመጡት አስተባባዎች በኩል ማግኘት ትችላላችሁ!!                                🔥🔥ማሳሰቢያ:- የወሎ ዩኒቨርስቲ [ሰለፊይ ሱኒይ] ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ ከዚህ በታች ከተጠቀሱት የሚዲያ አካውንቶች ውጪ የሌለው መሆኑንና ሌሎች ሚዲያዎች ጀመዓውን እንደማይወክሉ ለማሳሰብ እንወዳለን። ✍ወሎ ዩ/ሰ/ጀማዓ
🔗የወሎ ዋናው ግቢ(ደሴ)👇
❶https://t.me/Wollo_un_selefiy_stud ❷https://t.me/Kun_Ma_Al_Hak
🔗በዋናው ግቢ ስር የኮምቦልቻ ካምፓስ
❸https://t.me/wou_selefy_muslim_student ❹https://t.me/medresetu_at_tewhid
🔗በዋናው ግቢ ስር የጢጣ ቴ/ኬ ካምፓስ
❺https://t.me/Titaselefistudents √√ አሏህ በሰላም ያገናኘን 🤲🤲

Repost from N/a
ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ከሀራ ገብተዋል https://t.me/bilalmesji?videochat