ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 545
المشتركون
-224 ساعات
-87 أيام
-630 أيام
أرشيف المشاركات
🧷ምን ሁኖ ይሆን፡ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሳይረዳኝ ቀርቶ ተቀይሞ ይሆን?ወይስ ሰዎች አሳስተው ነገሩት?ምናልባት የራቀው የተቀየምኩ መስሎት ይሆን የሚሉ ከቅን ሰዎች ውስጥ ያሉ ቅን ልቦች አሉ።ይ
+1
🧷ምን ሁኖ ይሆን፡ምናልባት ለማለት የፈለኩትን ሳይረዳኝ ቀርቶ ተቀይሞ ይሆን?ወይስ ሰዎች አሳስተው ነገሩት?ምናልባት የራቀው የተቀየምኩ መስሎት ይሆን የሚሉ ከቅን ሰዎች ውስጥ ያሉ ቅን ልቦች አሉ።ይሄ የመልካምነታቸው ማሳያ፡የደግነታቸው ምልክት ነው።ግና ምን ያደርጋል እነርሱ እንዲህ ይጨነቃሉ ሰው ግን አይረዳቸውም።ይባስ ብሎ ባልገባው በመተርጎም በክፋት ይከሳቸዋል። አቡ ኡበይዳ t.me/AbuOubeida

🧷ምን መልካም ሰው ብትሆን እንደ ሻማ ብትቀልጥላቸው ያንተነትህን ሺን ዋጋ ለማይገባቸው(አስተሳሰባቸው ያጠረ) ሰዎች ጋር እራስህን አታድክም-አታድክሚ። በእጂ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቀላል ይባላል።
🧷ምን መልካም ሰው ብትሆን እንደ ሻማ ብትቀልጥላቸው ያንተነትህን ሺን ዋጋ ለማይገባቸው(አስተሳሰባቸው ያጠረ) ሰዎች ጋር እራስህን አታድክም-አታድክሚ። በእጂ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቀላል ይባላል። https://t.me/https_Aselefya

➡መንገድ አንድ ይዘት የለውም አቀበት ቁልቁለት ቀጥ ያለ አግድመት.... ~አቀበት ብቻ ስንወጣም ያደክማል ቁልቁለትም ብቻ ከሆነ ያደክማል ሜዳውም እንደዛው ሁሉም በየተራውና አላህ በጥበቡ ባስቀመጠው መልኩን ስንጓዝበት ሁሉም የየራሡ የሆነ ይዘት ስላለው ምንም አይመስለንም •ህይወታችን ልክ እንደዚሁ ናት በመውጣትና በመውረድ አንዳንዴም አውላላው ሜዳ ላይ በመሆን የተሞላች ናት ታዳ የዛኔ እኛም ነገራቶችን በልካቸውና እንደአመጣጣቸው መኗኗር ይኖርብናል ረጋ ማለት ባለብን ሠአት ረጋ ፈጠን ብለን ማለፍ ባለብን ቦታ ደግሞ መፍጠን ከሁለቱም ውጭ ሲሆን ደግሞ ከሜዳው ላይ ቁጭ ብሎ ማሠብና መወሠን ያስፈልጋል ~በራሳችን ህይወት አስተዋይና ጥበበኛ መሆን ይኖርብናል ነገራቶችን ማመዛዘን አለብን ~ራሳችን ያስቀመጥነው ፕላን መኖሩ ከጠበበኝነት ነው ዛሬን እየኖርን ነገን ኢንሻአላህ ብለን መስመር ልንዘረጋለት ያስፈልጋል

🧷قال الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله: ‏المرأة في ميزان الإسلام، ‏دُرَّةٌ ثمينةٌ وجوهرةٌ كريمةٌ،‏تُصان مِن كلِّ أذىً، وتُحمى
+1
🧷قال الشيخ عبدالرزاق البدر  حفظه الله: ‏المرأة في ميزان الإسلام، ‏دُرَّةٌ ثمينةٌ وجوهرةٌ كريمةٌ،‏تُصان مِن كلِّ أذىً، وتُحمى من كُلِّ رذيلة. موعظة النساء ١١ https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰው ሞልቶ ከቦኝ እያለሁ አንቺ ከሌለሽ እኔ መች አለሁ ብትሞላ አለም ብትታይ ደምቃ አንቺ ከሌለሽ የለሁም በቃ ቡናየዋ የኔ ገንዘብ ካጠገቤ ሳጣሽ ሆደ እየባባኮ ነው ማሬዋ ሃሃሃ
🧷ሰው ሞልቶ ከቦኝ እያለሁ አንቺ ከሌለሽ እኔ መች አለሁ ብትሞላ አለም ብትታይ ደምቃ አንቺ ከሌለሽ የለሁም በቃ ቡናየዋ የኔ ገንዘብ ካጠገቤ ሳጣሽ ሆደ እየባባኮ ነው ማሬዋ ሃሃሃ

{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِیۤ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ }
+1
{ وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدۡعُونِیۤ أَسۡتَجِبۡ لَكُمۡۚ }

🧷- وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ . 🎀
+1
🧷- وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ أُجِيبُ دَعْوَةَ الدَّاعِ إِذَا دَعَانِ . 🎀

ይሄ የተፃፈው ለሰውየው ብቻ አይደለም ለሌሎችም ጭምር ነው አንዳንዴ ውስጣችን በሀዘን ሙልት ብላ አፍነን መያዝ ሲያቅተን ስናለቃቅስ ፣ከሱ ውጭ ወንድ የለምደ እሱ ብቻ ነውደ ወንዱ እያሉ ለሚወቅሱንና ቁስላችንን ነካክተው ለሚያደሙትም ጭምር ነው።

አድርሱልኝ አቦ ኦ

🧷በነጋ በመሸ ሁልጊዜ ማልቀሴ አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ ወይም አን
🧷በነጋ በመሸ ሁልጊዜ ማልቀሴ አንተን ስላጣሁኝ አይደለም ሰበቤ ስላመሰቃቀልከው ሰላሙን ህይወቴ ብዙ ነገሮቸን ስላሳጣከኝ ነው ስለወሰድክብኝ ሁልጊዜ ማልቀሴ እኔ የማለቅሰው አንተን አፍቅሬ ወይም አንተ ስለሄድክ አይደለም መተከዜ ህልሜን ገድለከው ነው ሁልጊዜ ማዘኔ ማልመውን ሰው የግሌ የራሴ ብየ ማስበውን አንተ ሁነህ መጥተክ ስለገደልከው ነው ሁልጊዜ ማልቀሴ እኔ የማልመው ሌላ ስለነበረ ነው አወ ሁልጊዜ ማልቀሴ አወ ይሄ ነው ምክኒያቴ ሁልጊዜ ለማልቀሴ..... አለች ገጣሚዋ 👓 https://t.me/https_Aselefya

ዛሬ እዚህ ነን አይደል አረሳችሁም‽ """" t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
ዛሬ እዚህ ነን አይደል አረሳችሁም‽ """" t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

አብሽሩ ችግር የለውም ከቻናሌ ለእናንተ የሚጠቅማችሁን ከእናንተ ውጭ ላሉትም የሚጠቅምን ውሰዱ لَا بأس بأَن تأخذُوا من قنَاتِي مَاينفَعُكُم وينفَعُ غيرَكُم، وجزا
+3
አብሽሩ ችግር የለውም ከቻናሌ ለእናንተ የሚጠቅማችሁን ከእናንተ ውጭ ላሉትም የሚጠቅምን ውሰዱ لَا بأس بأَن تأخذُوا من قنَاتِي مَاينفَعُكُم وينفَعُ غيرَكُم، وجزاكُم الله عنِّي كُلّ خيرٍ، وإذَا رأيتُم منّي شيئًا مُخالِفًا فذكِّرُوني فمَا أنَا إلَّا إنسانٌ جُبلتُ على الخطايَا، فـ ذكّرُوني وأُذكِّرُكم ونسألُ الله أن يجعلَنَا من عبادِهِ الصَّالحِين!

ለሴቶች አዲስ  ኪታብ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖ 📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!! ⎙ክፍል  19 ↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886 🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

🧷እንባዎቿን እንጂ ቃላትን ለማዉጣት ስሜቷን መናገር ማብራራት ያቃታት ቢደከማት እኮነዉ ችግሮች ቢያዝሏት ዉስጧ ቢጎዳ ነዉ ሀዘኑ ቢከብዳት ካልነገርሽኝ እያልክ ተዉ አታጨናንቃት ስሜቷን የሚገልፅ መች
🧷እንባዎቿን እንጂ ቃላትን ለማዉጣት ስሜቷን መናገር  ማብራራት ያቃታት ቢደከማት  እኮነዉ  ችግሮች ቢያዝሏት ዉስጧ ቢጎዳ ነዉ ሀዘኑ ቢከብዳት ካልነገርሽኝ እያልክ  ተዉ አታጨናንቃት ስሜቷን  የሚገልፅ  መች አለና ቃላት ይልቅ ዱአ አርግላት ጌታዋጋ ተዋት ዉስጧን የሚያዉቀዉጋ ብሶቷን መማከር ለቅሶዉም  ሀዘኑ ይሻላል እሱዉ ጋር በፈተና ችግር ስብርብር  ላሉ ደካማ ባሪያዎችህ እዝነትህን  የኔ ጌታ نسخ. 🎀

.ሱረቱል-ካህፍ Sheikh Idris Abkar «ቁርአንን አብዝታ የምታነብ፣ የምታዳምጥና ቁርአንን ጓደኛዋ ያደረገች ቀልብ፦ ▸አትረበሽም ▸አትጨነቅም ▸አታዝንም ▸ሁሌም ደስተኛ ናት 📔ከቁርአን ጋር እንኑር....! https://t.me/yequran_chanal

ኡኽታዬ!
ፈገግታሽ ካላስደሰታቸው ፈገግ እያልሽ ይውጣላቸው። ስኬትሽ ካመማቸው ጠንክሪ ከሞቱም ይለይላቸው። ምቀኛ የሰውን እንጅ ለሱ የተሰጠውን ፀጋ አያይም ስልሽ!

ጣፋጭ ቲ ላ ዋ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 https://t.me/https_Aselefya

የኔ ውድ እህት ጠንካራሁኚ💪 ልብሽን ልክ እንደ ምንጭ አታድርጊያት የፈለገ አካል ከሷ የሚጠጣት ፣ ወላኪን ልብሽን በሀር አድርጊያት የሰመጠ እንጂ ከሷ ማንም የማይጠጣት።
የኔ ውድ እህት ጠንካራሁኚ💪 ልብሽን ልክ እንደ ምንጭ አታድርጊያት የፈለገ አካል ከሷ የሚጠጣት ፣ ወላኪን ልብሽን በሀር አድርጊያት የሰመጠ እንጂ ከሷ ማንም የማይጠጣት።

🧷ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ» ላየሽ ሁሉ ደስተኛ ነሽ ትስቂያለሽ፤ መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤ «የሚገርመዉ.....!» ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤ አንችን መሆን ምኞታቸው፤ መች ያዉቁና የዉስጥ ህ
+1
🧷ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ» ላየሽ ሁሉ ደስተኛ  ነሽ ትስቂያለሽ፤ መድከምሽን መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤ «የሚገርመዉ.....!» ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤ አንችን መሆን ምኞታቸው፤ መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤ በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤ በነጋ በጠባ ሆድ ሚያስብስሽን፣ ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣ «ግን ያልፋል....» አዋ ያልፋል በሀዘን ፋንታ ሳቅ ይተካል እንደ ታሪክ ትናንት ሆኖ ዛሬ ያልፋል 🎀