ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

الذهاب إلى القناة على Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

إظهار المزيد
1 546
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
-1030 أيام
أرشيف المشاركات
ﺗﻮﻛﻠﺖ ﻓﻲ ﺭﺯﻗﻲ ﻋﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﺧﺎﻟﻘﻲ            ﻭﺃﻳﻘﻨﺖ ﺃﻥ اﻟﻠﻪ ﻻ ﺷﻚ ﺭاﺯﻗﻲ ﻭﻣﺎ ﻳﻚ ﻣﻦ ﺭﺯﻗﻲ ﻓﻠﻴﺲ ﻳﻔﻮﺗﻨﻲ           ﻭﻟو ﻛﺎﻥ ﻓﻲ ﻗﺎﻉ اﻟﺒﺤﺎﺭ اﻟﻌﻮاﻣﻖ ﺳﻴﺄﺗﻲ ﺑﻪ اﻟﻠﻪ اﻟﻌﻈﻴﻢ ﺑﻔﻀﻠﻪ              ﻭﻟﻮ، ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻣﻦ اﻟﻠﺴﺎﻥ ﺑﻨﺎﻃﻖ ﻓﻔﻲ اﻱ ﺷﻲء ﺗﺬﻫﺐ اﻟﻨﻔﺲ ﺣﺴﺮﺓ          ﻭﻗﺪ ﻗﺴﻢ اﻟﺮﺣﻤﻦ ﺭﺯﻕ اﻟﺨﻼﺋﻖ ﺇﺫا اﻟﻤﺮء ﻟﻢ ﻳﺮﻋﺎﻙ ﺇﻻ ﺗﻜﻠﻒا            ﻓﺪﻋﻪ ﻭﻻ ﺗﻜﺜﺮ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺘﺄﺳﻔﺎ ﻓﻔﻲ اﻟﻨﺎﺱ ﺃﺑﺪاﻝ ﻭﻓﻲ اﻟﺘﺮﻙ ﺭاﺣﺔ            ﻭﻓﻲ اﻟﻘﻠﺐ ﺻﺒﺮ ﻟﻠﺤﺒﻴﺐ ﻭﻟﻮ ﺟﻔﺎ ﻓﻤﺎ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺗﻬﻮاﻩ ﻳﻬﻮاﻙ ﻗﻠﺒﻪ          ﻭﻻ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺻﺎﻓﻴﺘﻪ ﻟﻚ ﻗﺪ ﺻﻔﺎ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺻﻔﻮ اﻟﻮﺩاﺩ ﻃﺒﻴﻌﺔ         ﻓﻼ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﻭﺩ ﻳﺠﻲء ﺗﻜﻠﻒا ﻭﻻ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﺧﻞ ﻳﺨﻮﻥ ﺧﻠﻴﻠﻪ         ﻭﻳﻠﻘﺎﻩ ﻣﻦ ﺑﻌﺪ اﻟﻤﻮﺩﺓ ﺑﺎﻟﺠﻔﺎ ﻭﻳﻨﻜﺮ ﻋﻴﺸﺎ ﻗﺪ ﺗﻘﺎﺩﻡ ﻋﻬﺪﻩ       ﻭﻳﻈﻬﺮ ﺳﺮا ﻛﺎﻥ ﺑﺎﻷﻣﺲ ﻗﺪ ﺧﻔﺎ ﺳﻼﻡ ﻋﻠﻰ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺑﻬﺎ      ﺻﺪﻳﻖ ﺻﺪﻭﻕ ﺻﺎﺩﻕ اﻟﻮﻋﺪ ﻣﻨﺼﻔﺎ     

صباحُ الخير 🍃﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾ 🍃 ‏- سُبحان الله ‏- الحَمد لله ‏- لا إله إلا الله ‏- الله أكبر ‏- أستغفِرُ الله ‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله ‏- سُبحان الله و بِحمده ‏- سُبحان الله العَظيم ‏- اللهم صلِّ و سلم على نبينا محمد. ~🌸

ያላችሁበት የትኛዉም ከባድ(መጥፎ  )ሁኔታ ያልፋል: ተስፋ እንዳትቆርጡ ጀግና ማለት ለችግሩ እጅ ያልሰጠ ሰዉ  ነዉ። 🍂መልካም አዳር🍂 http://t.me/https_Aselefye

ታላቁ የዲን ሊቅ ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :- የዲን መሰረቱ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ነው የመልካም ነገር አናቱ ተውሂድ ነው የመጥፎ ነገር ደግሞ ሽርክ ነው " መጅሙዕ አል
ታላቁ የዲን ሊቅ ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :- የዲን መሰረቱ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ነው የመልካም ነገር አናቱ ተውሂድ ነው የመጥፎ ነገር ደግሞ ሽርክ ነው " መጅሙዕ አል ፈታዋ ( 27/442 ) http://t.me/https_Aselefye ~🌸

🍂🍂🍂🍂🍂 🍃🍃🍃🍃🍃

"اللهم يا ولي الإسلام وأهله ثبتنا على الإسلام حتى نلقاك به" الإمام الطحاوي رحمه الله تعالى አምላኬ ሆይ የእስልምናና የሙስሊሞች ወዳጅ የሆንከው ፣
"اللهم يا ولي الإسلام وأهله ثبتنا على الإسلام حتى نلقاك به" الإمام الطحاوي رحمه الله تعالى አምላኬ ሆይ የእስልምናና የሙስሊሞች ወዳጅ የሆንከው ፣ አንተን እስክንገናኝ በእስልምና ላይ አፅናን። ኢማሙ ጠሃዊይ ረሂመሁላህ http://t.me/https_Aselefye ~🌸

اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى وَالتُّقَى وَالْعفافَ والْغِنَى،،،
+2
اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ الْهُدَى وَالتُّقَى وَالْعفافَ والْغِنَى،،،

۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ
የጁምዓ ግብዣ
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم في العالمين إنك حميد مجيد ~🌸

4_5927285233345889800.mp34.34 MB

ስልካችን እንዴት ነው??? ተኝተን ላንንሳ እንችላለን....!! በተኛንበት ላንመለስ ወደ መጨረሻው ሀገር ልንሄድ እንችላለን!! #«gallerችን» ውስጥ ምን ምን አለ!? በተለያዩ ሚድያወቻችን ፖስቶች
ስልካችን እንዴት ነው??? ተኝተን ላንንሳ እንችላለን....!! በተኛንበት  ላንመለስ ወደ መጨረሻው ሀገር ልንሄድ እንችላለን!! #«gallerችን» ውስጥ ምን ምን አለ!? በተለያዩ ሚድያወቻችን ፖስቶች ምን ምን ፖስተናል!? በየ ቻቶቹ ምን አይነት የተፃፊ የተፃፃፍናቸው ፁሁፎች አሉ!? አውድዮ ማስቀመጫወች ምን ምን አሉ ቁረኣን፣ ሀድስ፣ ሙሀደራ ወይስ ከዚህ ውጭ? ስንሞት ስልካችን ቢከፈት  የማንወቀስበት ነገር  ይሁን!! በህይወት እያለን ስልካችንን ቤተሰብ ጓደኛ ቢያዩት የማናፍርበት ይሁን ድንገት ስጡን  ልደውልበት ቢሉ ላጥ አድርገን የምንሰጥ እንጅ እዳያዩብን  ስልካችን ውጥስ ያለውን ደላልተን ቆይ ብለን ፈትሸን የምንሰጥ አይሁን!! አላህ ለሁላችንም ይዘንልን አላህን ፈሪወች ያድርገን ስልካችንን መልካም ነገሮች የምንሰራበት የምንጠቀምበት የምንማርበት #ረበና ያድርግልን!! =

🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•    ◤ክፍል  05◥ √ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ብዙም  አትተክዝ ማዕበሉ ቢያናዉጥህ ከወዳ ወዲህ ፈተናዉ  ጠንቶ  ተስፋ ቢያሥቆርጥህ ጌታህኮ አዛኝ ነዉ  ጭራሽ አይተዉህም እንኳን  አሁን እና  ድሮም አልረሳህም በእናትህ ማህፀን ብቻህን ሆነህም እናም ወዳጄ! አብሽር  ለበጎ ነዉ  ታገስ ግዴለህም ታፈራለህ እንጂ ጭራሽ አትከስርም ቀና በል እጅ አትስጥ ከንደገና ተጓዝ በርታ በል ወዳጄ  በአላህ ተመርኮዝ ብቻ የሡን መንገድ ጠበቅ አድርገህ ያዝ ሃሳብ ጭንቅ  አታብዛ  ብዙም አትተክዝ አትተክዙ  ወዳጆቼ  እየሆነ  ያለዉ  ሁሉ  ያልፋል! ዱንያ  ላይ  ያለ  ነገር  በሙሉ  ቢዘወትር  ኖሮ  እኛ  ዛሬ  ላይ  ባልኖርን እና  ዱንያ  ሁሏም  የድሮ  ሰዎች  ሐብት  በሆነች  ነበር። ግን  ያልፋል  እነሡ  እኛን ተክተዉ  አለፉ  እኛም  ተክተን  እናልፋለን  የተካናቸዉም  ተክተዉ  ያልፋሉ  ስለዛ  ለሚያልፍ  ቀን  ለሚያልፍ  ዛሬ  ብዙ  አትተክዙ  ፈአብሽሩ አላህ አይረሳንም ሁሌም እኛጋ ነዉ። ~🌸

👉ለሰወች ንግግር‼️ ቀኝ ሲሉት ግራ እራስ ሲሉት እግር፡ ለፍርድ መቸኮል ስለሚያደናግር፡ ፈፅሞ አይረብሽህ ጋጋታ ግርግር፡ መቼም ቦታ እንዳትሰጥ ለሰወች ንግግር፡ رضا الناس غايه لا تُدر
👉ለሰወች ንግግር‼️ ቀኝ ሲሉት ግራ እራስ ሲሉት እግር፡ ለፍርድ መቸኮል ስለሚያደናግር፡ ፈፅሞ አይረብሽህ ጋጋታ ግርግር፡ መቼም ቦታ እንዳትሰጥ ለሰወች ንግግር፡ رضا الناس غايه لا تُدرك، ورضا الله غاية لا تترك، የሰው ውደታ የማይደረስበት ዳርቻ፡ የአሏህ ውደታ ፈፅሞ የማይተው የሌለው አቻ ነውና!! فاترك ما يُدرك وأدرك ما لا يُترك. የማይደረስበትን ተወውና የማይተወውን አጥብቀህ ጨብጥ። http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi

ኢማሙ ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ : "ድህነት ማለት ገንዘብ ማጣት እንዳይመስልህ፣ ነገር ግን ዲንን ማጣት ከድህነቶች ሁሉ የከፋውና ትልቁ ነው። ( መጅሙእ አል ረሳኢል ) http:
ኢማሙ ኢብኑ ረጀብ  አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ : "ድህነት ማለት ገንዘብ ማጣት እንዳይመስልህ፣ ነገር ግን ዲንን ማጣት ከድህነቶች ሁሉ የከፋውና ትልቁ ነው። ( መጅሙእ አል ረሳኢል ) http://t.me/https_Aselefye ~🌸

4_5821258901877687436.m4a5.00 MB

اللَّهُ يَبْسُطُ الرِّزْقَ لِمَن يَشَاءُ وَيَقْدِرُ ۚ وَفَرِحُوا بِالْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا فِي الْآ
اللَّهُ يَبْسُطُ الرِّزْقَ لِمَن يَشَاءُ وَيَقْدِرُ ۚ وَفَرِحُوا بِالْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا فِي الْآخِرَةِ إِلَّا مَتَاعٌ (ሱረቱ አል- ረዕድ፥ - 26) አላህ ለሚሻው ሰው ሲሳይን ያሰፋል፤ ያጠባልም፡፡ (ከሓዲዎች) በቅርቢቱም ሕይወት ተደሰቱ፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱ አንጻር (ትንሽ) መጠቀሚያ እንጂ ምንም አይደለችም፡፡ ኮፒ ~🌸

🍃🍃🍃 🍁🍁🍁 🌿🌿🌿

🌸 - إن أساس الصّلاح في المرأة صَلاحُها مع ربها، بحُسن طاعته، وحُسن التّقرب إليه، والمواظبة على عِبادته، فإن هذا الصّلاح وتلك
+1
🌸 -
إن أساس الصّلاح في المرأة صَلاحُها مع ربها، بحُسن طاعته، وحُسن التّقرب إليه، والمواظبة على عِبادته، فإن هذا الصّلاح وتلك الإسّتقامة هي سر سَعادتِها، وسر فلاحِها، وسر توفيقها في حياتها كلها بما في ذلك الحياة الزّوجية، وصلاحُ أولادِها وذريَّتِها، وعيشُها العيشَ المُبارك الهنيئ.
| صفات الزوجة الصالحة « ص ١١ » |
http://t.me/https_Aselefye ~🌸

﴿هُوَ الَّذي يُريكُمُ البَرقَ خَوفًا وَطَمَعًا وَيُنشِئُ السَّحابَ الثِّقالَ﴾ [الرعد: ١٢] ~🌸