ar
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

إظهار المزيد
5 000
المشتركون
-124 ساعات
+167 أيام
+1230 أيام
أرشيف المشاركات
Someone's daily routine 🕒 @EthCryptopia
+8
Someone's daily routine 🕒 @EthCryptopia

🔔MONADSCORE ✔️Earn $Score By running Node ✔️we Farm both on Monad eco and also reward $SCORE drop on Mainnet ✔️በዚ ሊንክ ግቡ ✔️W
🔔MONADSCORE ✔️Earn $Score By running Node ✔️we Farm both on Monad eco and also reward $SCORE drop on Mainnet ✔️በዚ ሊንክ ግቡ ✔️Wallet Connect አድርጉ እና Dashboard ላይ Node አስጀምሩ ✔️task section ውስጥ ገብታቹ ያሉትን ታስክ ስሩ ✔️ሰዎችን ጋብዙ ✔️Node በየ 24 ሰአት እየገባቹ ማስጀመር አትርሱ እንደ layeredge Light node ስለሆነ Run የምታደርጉ ምንም አይፈልግባቹም ✔️Daily Node ማስጀመር እንዳትረሱ

CZ Will Donate 500BNB(More than $600kb)each to Myanmar and Thailand
CZ Will Donate 500BNB(More than $600kb)each to Myanmar and Thailand

➡️ስንት ሰራችሁ? Comment section ላይ አሳውቁን📝 @EthCryptopia

For All Time Farm Project Farmers ይሄ Project የ Chrono.Tech Ecosystem ሲሆን የራሳቸው $TIME የተሰኘ Coin አላቸው(አሁናዊ ዋጋው $13 👀)፤ ከዛም $SE
For All Time Farm Project Farmers ይሄ Project የ Chrono.Tech Ecosystem ሲሆን የራሳቸው $TIME የተሰኘ Coin አላቸው(አሁናዊ ዋጋው $13 👀)፤ ከዛም $SECOND የተሰኘ Token በ Airdrop መልክ Distribute ለማድረግ እኛ የጀመርነውን TimeFarm የተሰኘ Airdrop on Telegram ይዘው መጡ፡፡ So አሁን ላይ ሀሳብ ተቀይሮ ይሄን Airdrop ለሰሩ ሰዎች $TIME የተሰኘው Token ነው ማለት ነው Distribute የሚደረገው፡፡ $TIME is available on: Coinbase | ByBit | KuCoin | Gate.io | Bitget | PancakeSwap | QuickSwap
Good Luck For US, TGE SOON
@EthCryptopia

🔔Monad Update ✔️1 Million Nads SBT Distribution Ongoing... ✔️Check Here search by your wallet address
🔔Monad Update ✔️1 Million Nads SBT Distribution Ongoing... ✔️Check Here search by your wallet address

🔔LayerEdge role Update ✔️Layeredge role ለመውሰድ ቦቱ ለትንሽ ደቂቃዎች እንዲሰራ ተደርጎ ነበር ነገር ግን አሁንም አቁመውታል ከመጠን በላይ መጨናነቅ ስለገጠመው ። ✔️ቦቱ መ
🔔LayerEdge role Update ✔️Layeredge role ለመውሰድ ቦቱ ለትንሽ ደቂቃዎች እንዲሰራ ተደርጎ ነበር ነገር ግን አሁንም አቁመውታል ከመጠን በላይ መጨናነቅ ስለገጠመው ። ✔️ቦቱ መልሶ ሲሰራ እነዚን ነገሮች ካላሟላቹ እስከ 24 ሰአት ድረስ ቦቱን አክሰስ ማድረግ አትችህሉም። ✍️Role Claim ማድረግ በማንኛውም ግዜ ይቻላል Airdrop ላይ ምንም ተጽእኖ አይፈጠርም ብለዋል ግን ሁላቹም ብትወስዱት አሪፍ ነው። ✔️Twitter Verification ብዙ ሰው ጋር እያስቸገረ ነው ታስኩ Mandatory ቢሆንም verify የምናደርግበት ሌላ መንገድ ይኖራል ብለዋል አዲስ ነገር ሲኖር ደሞ እናሳውቃቿለን

🔔ይሄንንም ነገር አትርሱት 1 ሰው ብቻ ነው እስካሁን ሃሳቡን የሰጠን የሁላቹንም ሃሳብ መስማት አለብን ዛሬ ማታ https://t.me/EthCryptopia_Group ላይ እናወራለን። @EthCryptopia 🐣 Beki Eth-Cryptopia

✔️Parasail Reward system for Season0 ✔️Top 4k will got there reward
✔️Parasail Reward system for Season0 ✔️Top 4k will got there reward

🔔OneFootball New Task @EthCryptopia 🐣 Beki Eth-Cryptopia
🔔OneFootball New Task @EthCryptopia 🐣 Beki Eth-Cryptopia

✔️እንዴት አደራቹ ወገን እስኪ ሰሞኑን እንድ እኔ metamask አዛ ያደረገው ካለ በጣም አሪፍ Wallet ልንገራቹ ከዚም በፊት mention አድርጌው አውቃለው። ✔️Rabby Wallet ይባላል 90
✔️እንዴት አደራቹ ወገን እስኪ ሰሞኑን እንድ እኔ metamask አዛ ያደረገው ካለ በጣም አሪፍ Wallet ልንገራቹ ከዚም በፊት mention አድርጌው አውቃለው። ✔️Rabby Wallet ይባላል 90 እና ከዛ በላይ ቼይን support ያደርጋል አጠቃቀሙም Wallet አከፋፈቱም ከ Metamask ጋር ተመሳሳይ ነው እስካሁን እስካየሁት በጣም ፈጣንም ነው የሚስብ User Interface አለው እኔ ተመችቶኛል እስካሁን የ Desktop Extension version ብቻ ነው እየተተቀምኩኝ ያለሁት ግን ለ ስልክ(Both Android and IOS) በተጨማሪም ራሱን ችላቹ የምትጭኑት የ Mac እና Windows OS Software አላቸው ብትጠቀሟት እመክራለው። ✔️የሁሉንም አማራጭ በዚ ሊንክ ታገኛላቹ https://rabby.io/

✔️ወገን ዛሬ እስኪ አንድ ቲፕ ጣል አድርገን እንተኛ አብዛኛው ሰው telegram premium ለመግዛት ስታስቡ አብዛኛው ሰው የሚመጣለት Fragment ነው።አንደኛው ያው ቀላል መሆኑ ወይንም ሁላችን
✔️ወገን ዛሬ እስኪ አንድ ቲፕ ጣል አድርገን እንተኛ አብዛኛው ሰው telegram premium ለመግዛት ስታስቡ አብዛኛው ሰው የሚመጣለት Fragment ነው።አንደኛው ያው ቀላል መሆኑ ወይንም ሁላችንም እጅ TON ስለሚኖር ለመግዛት እሱን እንመርጣለን።ወይ ደግሞ የምንገዛው ከ ሌላ ሰው ነው እሱ ደግሞ የምይታሰብ ነው fragment ላይ ካለው ዋጋ ጨምሮ ነው የምንገዛው ያው ሻጩ የተወሰነ ስለሚይዝብን ከ ከፍ ካለ ልንጭበረበርም እንችላለን።ከነዚ ሁሉም ለመገላገል ቀላል ነገር ልንገራች😊 ✔️ከዚ በኋላ ሁላቹም ቴሌግራም ፕሪሚየም ለማድረግ International Card (Master card,Bitnoob card, Bybit Card) ተጠቅማቹ በራሳቹ መግዛት ይቀላል።አንደኛ ዋጋ ይቀንሳል ሁለተኛ ሴፍ ናቹ ከመጭበርበር ሶስተኛ ደግሞ በተለይ bybit card ተጠቅማቹ ከከፈላቹ በተለያየ ግዜ Event አለ የተወሰነ Cash back ይኖራቿል ይህንን ሁሉ ጥቅም እያለ fragment or ሌላ ወገን መፈልግ አያስፈልግም። ✔️Telegram Premium With Card 22$ (You can purchase start From 1 Month) ✔️Telegram Premium from fragment 29$ with 20% off😅(Only 3,6,12 Month available) ✔️እጃችን ላይ ብር ነው ያለው የምትሉ ከሆነ p2p አለ በ እሱ USDT ገዝታቹ በ ካርድ መግዛት ትችላላቹ አሁን ደግሞ ጥሩ አማራጭ አለ Bybit ራሱ ላይ መግዛት ትችላላቹ p2p ላይ የ ኢትዮጵያ ገንዘብ ስለተካተተ ስትገበያዩ ህጎችን አክብራቹ ስካም እንዳትደረጉ ደሞ ማድረግ ያለባቹን ጥንቃቄዎች አድርጋቹ ለምሳሌ ትሩ ሪቪው ያለው እና ብዙ የተሳኩ ግብይቶችን ከፈጠሩ ሰዎች ጋር በመገበያየት ከዛም አልፎ ስካም ለማድረግ ቢሞክር እንዴት ቅሬታ ማስገባት እንደምትችሉ ምናምን ካወቃቹ በጣም ቀላል ነው በዚ መልኩ መጠቀም ይሻላል ብዬ አስባለው። 🙌🏾መልካም አዳር ወገን የነገ ሰው ይበለን

⚡HOT Wallet now supports MegaETH Testnet⚡ You can interact with all ecosystem apps via the HOT Wallet extension 🫶 Waiting fo
⚡HOT Wallet now supports MegaETH Testnet⚡ You can interact with all ecosystem apps via the HOT Wallet extension 🫶 Waiting for your feedback in the comments👀

You guys must be dead—I’m not seeing any reaction! 😂 @EthCryptopia

A lot will happen next week—keep grinding the airdrops until then! 🚀 @EthCryptopia

🔥ሰላም ✔️go-to @Monad_Eco and Give response 😊
🔥ሰላም ✔️go-to @Monad_Eco and Give response 😊

Repost from PX PRICE
0.0998$

በነገራችን ላይ Time-Farm ከዚህ ቀደም አስጀመረን ቢሆንም ካለው Low financial liquidity እና በሌሎች ጉዳዮች Shut Down አድርገን ትኩረታችንን ወደ ሌላ አዙረን ነበር። ቢሆንም በ45 ቀን አንዴ እየገባን Stake ማድረግ ስለሆነ አያደክምም። Low financial Liquidity አለው ሲባል Fund raising ወይም Tokenomics አንፃር እንጂ Time-Farm ሊስት ይደረጋል። እናም እስከ አሁን እየሰራቹ ያላቹ ሰዎች መልካም ዜና ይዤ መጥቻለሁ። አሁን የሰበሰባቹት $SECOND ወደ $TIME የሚቀየር ይሆናል።(At TGE) $TIME በBybit,Coinbase,Gate.IO, Kucoin እና በሌሎች CEX ሊስት የተደረገ ቶክን ሲሆን የአንዱ $TIME ዋጋ 13$ አካባቢ ነው(With low volume) ስለዚህ ትእግስት ያላቹ እስከ መጨረሻው ድረስ በደንብ ስሩ፤ ትእግስት እና እምነት የሌላቹ ደግሞ ያላቹን $SECOND መሸጥ ትችላላቹ። የ1 ቢሊየን $SECOND ዋጋ ከ10$-20$ እየተሸጠ ይገኛል። አዲስ ሰዎች ግን አትጀምሩት! $SECOND deflationary token ሲሆን $TIME ደግሞ Inflationary token ይሆናል።

APRIL – JUNE, I hope! 🔥 @EthCryptopia

🚀 Incentive Testnet Going Live on March 31st 🌐 እስካሁን Register ያላረጋችሁ፤ Follow these steps: 🔗 Go to: https://social.incentiv
🚀 Incentive Testnet Going Live on March 31st 🌐 እስካሁን Register ያላረጋችሁ፤ Follow these steps: 🔗 Go to: https://social.incentiv.net 🤝 Connect X and Discord, and complete social tasks 🏅 Claim your Badge 🎭 Claim Role: Discord Role 🎮 @EthCryptopia