ar
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

إظهار المزيد
4 953
المشتركون
-1424 ساعات
-367 أيام
+130 أيام
أرشيف المشاركات
🔔 DoctorX SunWaves KYC ➡️ከICE Blockchain Project ውስጥ DoctorX እና SunWaves KYC ጀምረዋል።እሱን ማለፉቹን እና አለማለፋቹን በቀላሉ ለመለየት ይሄንን ምስል
+1
🔔 DoctorX SunWaves KYC ➡️ከICE Blockchain Project ውስጥ DoctorX እና SunWaves KYC ጀምረዋል።እሱን ማለፉቹን እና አለማለፋቹን በቀላሉ ለመለየት ይሄንን ምስል ተመልከቱት ❌KYC ያልጀመረ ወይም ያላለፈ Account ✔️KYC በትክክል ያለፈ Account

🔔 DoctorX SunWaves KYC ➡️ከICE Blockchain Project ውስጥ DoctorX እና SunWaves KYC ጀምረዋል።እሱን ማለፉቹን እና አለማለፋቹን በቀላሉ ለመለየት ይሄንን ምስል ተመልከቱት ❌KYC ያልጀመረ ወይም ያላለፈ Account ✔️KYC በትክክል ያለፈ Account

NodePay users just hit 1m @EthCryptopia
NodePay users just hit 1m @EthCryptopia

🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia
🔔 Puzzle Durov - Major Airdrop @EthCryptopia

MAINTENANCE 🔧 @EthCryptopia
MAINTENANCE 🔧 @EthCryptopia

Major will add more Achievements Get ur Ton and Telegram Stars ready😂 @EthCryptopia
Major will add more Achievements Get ur Ton and Telegram Stars ready😂 @EthCryptopia

NEW TASK 🐾 @EthCryptopia
NEW TASK 🐾 @EthCryptopia

🐾 PAWS - UPDATE The voting winner to be announced tomorrow 🫠 @EthCryptopia

🔔DoctorX KYC Verification Step ➡️በመጀመርያ ማወቅ ያለባቹ KYC ለሁሉም እኩል አይመጣም።KYC Activate ለማድረግ እና በቀላሉ ለማለፍ ከዚ በታች የምዘረዝርላቹን አድርጉ። 1
+5
🔔DoctorX KYC Verification Step ➡️በመጀመርያ ማወቅ ያለባቹ KYC ለሁሉም እኩል አይመጣም።KYC Activate ለማድረግ እና በቀላሉ ለማለፍ ከዚ በታች የምዘረዝርላቹን አድርጉ። 1.መጀመርያ Check-in የምታደርጉባት Button ቢጫ Color መሆን አለበት እሱን ስትጫኑ ወደ KYC Verification Page ከወሰዳቹ KYC Verification መቀጠል ትችላላቹ ካልመጣ በየግዜ Check አድርጉ። 2. ሁለተኛው ምስል ላይ ወዳለው Page ከወሰዳቹ አሁን የምላቹን አድርጉ። የ DoctorX Term And Condition Agree አድርጉ እና Continue Button ተጫኑ። 3. ሀገር ያስመርጣቿል Search Bar ላይ ETH or ETHIOPIA ብላች ስትፅፉ ይመጣል ሀገር መርጣቹ እለፉ። 4.KYC Guidelines ያመጣላቿል I Confirm That i will follow the criteria የሚለውን Tick አድርጋቹ Continue በሉት 5.አሁን Face Verification And Livness Check ለማድረግ Camera Permission ይጠይቃል እሱን ፍቀዱለት።አሁን የተወሰነ Process አድርጎ Camera ይከፍታል ➡️Face verification ሲጀምር በፊታችን ልክ የምትሆን ክብ አረንጓዴ ይመጣል እሱ ከፊታችን ቅርፅ ጋር እኩል እስኪሆን Move Closer የሚል Message ያሳየናል ልክ መሆን ያለበት ትክክለኛ ቦታ ሲደርስ Do not move ይላቿል ያኔ መንቀሳቀስ ታቆማላቹ ስልካቹም Movement ባይኖረው ጥሩ ነው በተጨማሪም ብርሀን ያለበት ቦታ ቢሆን ጥሩ ነው። ➡️ረጅም ደቂቃ ከፈጀ Reload አድርጉትና ድጋሜ ከላይ ያልኳቹን Step ተከተሉ ➡️ከ Face verification ቀጥሎ License Check ይጀምራል ይሄም በሚሰጣቹ እንቅስቃሴ አማካኝነት Verification ማለፍ ትችላላቹ። License Check ሲያደርግ አንገታቹን በዝግታ ወደግራ ወደቀኝ ወይንም ወደታች በማድረግ ነው የምታልፉት Step እንዳትሳሳቱ ማድረግ ያለባቿ ፅሁፉን እና ምልክት ወደሚያሳያቹ አቅጣጫ በቀስታ በመዞር ነው 6. ሁሉንም ነገር በስርዐት ካደረጋቹ Verification Complete የሚል Text ታያላቹ Continue የሚለውን በመጫን ትጨርሳላቹ። ➡️አሁን ላይ Verification ካልመጣ ታገሱ ይመጣል ወይንም ደግሞ Verification Fail ቢያደርግ በድጋሜ Verify ማድረግ ትችላለቹ። ➡️አንድ ሰው አንድ Account ብቻ ነው Verify ማድረግ የሚችለው።ሁለተኛ Account Verify ለማድረግ እንዳትሞክሩ Ban ልትደረጉ ትችላላቹ😊 🪙ይሄ Post ከጠቀማቹ React ማድረግ አትርሱ🙌🏽

ይህ ነገር ቅድሚያ 1024 Frens ላላቸው ፤ ትላንት ወደ 512 አሁን ደሞ ወደ 128 ወርዷል 🎉 @EthCryptopia

➡️ከኛው ቤተሰብ የተገኘ😂👈 ✅የናንተስ❕ @EthCryptopia
➡️ከኛው ቤተሰብ የተገኘ😂👈 ✅የናንተስ❕ @EthCryptopia

THE LONG AWAITED MEMEFI, ነገ 9 ሰአት SNAPSHOT ይከናወናል። @EthCryptopia
THE LONG AWAITED MEMEFI, ነገ 9 ሰአት SNAPSHOT ይከናወናል። @EthCryptopia

ለ GRAND Tournament Template እንድመርጥ ተደርጊያለውና 1024 template ብቻ ነው የሚመረጠው ቋጥሩልኝ 🤞🏼 This is my Template 😅, i just generated it
+1
ለ GRAND Tournament Template እንድመርጥ ተደርጊያለውና 1024 template ብቻ ነው የሚመረጠው ቋጥሩልኝ 🤞🏼 This is my Template 😅, i just generated it with chatGPT @EthCryptopia

✔️ Today's $HRUM quote of the day answer Answer: Plato አሰራሩን ለማወቅ➡️ CLICK_ME @EthCryptopia

➡️ይሄ ሰውዬ አዲስ ነገር ብሎ invitation link ነው እንዴ የለቀቀው😂😭? Ceo of farm airdrop
➡️ይሄ ሰውዬ አዲስ ነገር ብሎ invitation link ነው እንዴ የለቀቀው😂😭?
Ceo of farm airdrop

it's not officially announced.. But maybe memefi bot hacked. So beware don't payment anything ⏱️ stay alert ⚠️ @EthCryptopia
it's not officially announced.. But maybe memefi bot hacked. So beware don't payment anything ⏱️ stay alert ⚠️ @EthCryptopia

LOST DOGS - Update ያላቹን $WOOF TON በመክፈል TRADE ታደርጋላቹ፤ ከዛም 2 እድል አላቹ 1) ያላቹ WOOF በእጥፍ እና ከዛ በላይ መጨመር 2) Trade ካረጋቹት $WOOF ሙሉውን
LOST DOGS - Update ያላቹን $WOOF TON በመክፈል TRADE ታደርጋላቹ፤ ከዛም 2 እድል አላቹ 1) ያላቹ WOOF በእጥፍ እና ከዛ በላይ መጨመር 2) Trade ካረጋቹት $WOOF ሙሉውን ወይም የተወሰነውን ያህል ቀንሶ በምላሹ TON ይሰጣችኋል TON ከፍላቹ ያላቹን $WOOF TRADE ስታደርጉ ከሁለቱ የቱ እንደሚደርሳቹ አታውቁም፤ ነገር ግን $WOOF ቀንሶ TON ሲሠጣቹ ቀድሞ ከከፈላቹት TON በላይ ነው!
ለ 1 ሳምንት ያህል ነው የሚቆየው
TRADE Using This: https://t.me/lodo_rex_bot/app @EthCryptopia

⭐MAJOR - pre-market price OKX $1.35 BITGET $1.47 @EthCryptopia
+1
⭐MAJOR - pre-market price OKX $1.35 BITGET $1.47 @EthCryptopia

Repost from Wallet News
⭐️

Repost from Sergei Sergienko
Something truly big is coming today/tomorrow. Stand by