Eth-cryptopia
الذهاب إلى القناة على Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
إظهار المزيد5 000
المشتركون
-424 ساعات
-197 أيام
+1930 أيام
أرشيف المشاركات
4 941
#MEMHASH
➡️MEMHASH ላይ የምትሰሩ ጥሩ ፐርፎርማስ ባለው ዴቫይስ ማይን ከማድረግ ውጪ በዚ መልኩ አንድ ብሎክ ስትፈጥሩ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል Upgrade ➡️ Share Boost የሚለውን ተጠቀሙ አንዴ ብቻ ገዝታቹ ሁሌም አክቲቭ የሚሆን አይደለም ነገር ግን ማይን ስታደርጉ ሪዋርዱ እንዲጨምር ያደርግላቿል።እዚ ጋር ማስተዋል ያለባቹ ይሄንን ለማስከፈት በ ቶን ነው የምትገዙት ሌላው ደግሞ ባላቹ Energy መጠን የምትከፍሉት ቶን መጠንም ይጨምራል።
4 941
No presale or pre-market 🚫
ከ 100K PX በታች ከነበራቸው ውስጥ 78% Active ለነበሩት Distribute ሲሆን የቀረው 22% Burn 🔥 ይደረጋል፡፡
Achievement ያላቹ፤ አዎ Bonus አላችሁ 🎉 (Based On referrals, Leagues and Early Activities) 💥
Listing - Soon SOON ⏳
@EthCryptopia
4 941
4 941
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer
Answer:
Benjamin Franklin
አሰራሩን ለማወቅ➡️ CLICK_ME
@EthCryptopia4 941
Hey Duckies🦆,
The airdrop calculation starts now!
ነገ በዚህ ሰአት Allocation ማየት ትችላላችሁ፡፡@EthCryptopia
4 941
🔔Xenea Daily quiz answer January 06
➡️በዚ ሊንክ ግቡ እና በemail Register አድርጉ Playstore or Appstore ተጠቅማቹ App አውርዱ።
➡️ Referral Code(Link)
15tl4oWIHE ይሄንን ተጠቀሙ 1000 Point ይሰጣቿል።
➡️ Mission ውስጥ በመግባት ያሉትን ታስክ ጨርሱ።ያላቹ Point ከፍ ሲል Mine ማድረግ ትጀምራላቹ።
➡️ሰዎችን ጋብዙ።
➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥
@EthCryptopia4 941
4 941
4 941
The price of Bitcoin has exceeded $100,000 for the first time since December 19, 2024🔼
4 941
For Those Who Missed Notpixel 🙌
ዋሌታቹ ላይ TON, NOT, DOGS or ANON ለጥቂት ቀናት @Earn ላይ Hold በማድረጋችሁ $PX ማግኘት ትችላላችሁ፤ 10% of supply የሚሆነው ለዚህ ነው የተዘጋጀው ከላይ ካሉት Coins ውስጥ $ANON ትንሽ ተሳታፊ ስላለው አሪፍ ነው ✌️ዛሬ Update ሊኖር ይችላል From $PX👀 @EthCryptopia
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
