Eth-cryptopia
الذهاب إلى القناة على Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
إظهار المزيد4 954
المشتركون
-524 ساعات
+207 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
4 955
ሁሉም Address የ Ton Blockchain ላይ ተመሳሳይ ናቸው ብለን ስላሰብን ነበር ይህን መንገድ የነገርናቹ!
✅ይህን ማድረጋችን ትክክል ከሆነ ከ 500,000 ሰዎች ውስጥ አንዱ በመሆን 20K $DOGS Reward እናገኛለን፤
❌ትክክል ካልሆነ ደግሞ
Choose another Option ብለን መቀየር እንችላለን ግን Still፤ Risk አለው!4 955
+1
👻 MEMEFI - ROADMAP 🪂
💡Q3 2024: የጌሙን አጨዋወት ማሳደግ
- ብዙ Coin መሰብሰቢያ መንገድ (Daily CODE & Slot Machine)
- $MEMEFI token generation event (TGE) 🪙
- Airdrop distribution 🪂
- አዳዲስ Boss Enemies 🧟
💡Q4 2024: Full Launch
- MemeFi Mainnet V2
- Add weapons and armor 🛡
- Introduce quests, missions, and story
- Launch Meme Leagues
በ Schedule የሚሄዱ ከሆነ እስከ ቀጣይ ወር September ድረስ የ $MemeFI Token ወደ ዋሌታችን Distribute ይሆናል!
ከዚህ በፊት እንደገለጽት 90% ያህል Token ለ Community ነው Allocate የሚደረገው!ያልጀመራቹ፡ 👉🏼 memefi_coin 💁🏼 Source : memefi.club @EthCryptopia @EthCryptopia
4 955
🔔Okx Bybit ላይ የ Dogs,Not እና TON Address እና Memo ተመሳሳይ ነው።Binance ላይም Ton እና Not Memo እና Address ተመሳሳይ ናቸው Risk ወስዳቹ የ Not or Ton Address እና Memo ወስዳቹ ለ Dogs ትጠቀማላቹ👀
4 955
🔔DOGS NEWS
✅20,000 $DOGS የሚለው ወደ Binance Deposit ለሚያደርጉ ለመጀመሪያዎቹ 500,000 ሰዎች ሚሰጡት ነው።
✅10,000 $DOGS ደሞ ከ 500,000 ሰዎቹ በኋላ Deposit ለሚያደርጉ ይሰጣሉ።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 955
$DOGS is coming to Binance! 🎉
📌 KYC መጨረስ የግድ ነው!. U
📌 ቀድመው ወድ Binance Deposit ለሚያደርጉ 500,000 users 20,000 $DOGS እያንዳንዳቸው ያገኛሉ፤
📌 አጠቃላይ 22 ቢልየን $DOGS Avalaible ነው
4 955
🔔 ATTENTION
✅Binance ላይ Dogs Deposit Address የለም እስካሁን
✅Binance ላይ 20k ብቻ ነው Listing Date ላይ መሸጥ መለወጥ የምትችሉት
✅ለጊዜም Exchange አትቀይሩ ከDogs Side Announcement እስኪመጣ።
✅Dogs August 23 launch pool ይጀመራል August 26 List ይደረጋል
✅Binance ላይ USDT ያላቹ BNB ገዝታቹ Stake አድርጉና ከ 20M Dogs ተካፊይ መሆን ትችላላቹ።Stake መደረግ የሚጀመረው August 23 ላይ ነው።
✅Over Expect አታድርጉ😊
4 955
🔔DOGS NEW UPDATE
✅DOGS Binance ላይ list እንደሚደረግ ካሳወቁ በኋላ ከዚ ቀደም Withdraw ያደረጉ ሰዎች ሌላ Exchange መርጠው መቀየር የሚያስችል System Bot ውስጥ ተካቷል።🔥
