ar
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

الذهاب إلى القناة على Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

إظهار المزيد
4 898
المشتركون
-224 ساعات
-187 أيام
-2830 أيام
أرشيف المشاركات
🔔ManicTrade x Guild ✔️Complete Task and Claim 2 Discord Roles ✔️The first 2 Roles are Easy just complete X task and claim(Go
🔔ManicTrade x Guild ✔️Complete Task and Claim 2 Discord Roles ✔️The first 2 Roles are Easy just complete X task and claim(Golden Guild , OG Golden Nugget) and the other task is based or your discord activity You need Midas Touch role to complete this task ✔️Complete task Here @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔔ManicTrade waitlist ✔️ Manic is The First Momentum-based Trading Platform on Solana ✔️Manic Alpha just crossed $4M in tradi
🔔ManicTrade waitlist ✔️ Manic is The First Momentum-based Trading Platform on Solana ✔️Manic Alpha just crossed $4M in trading volume With only 800 traders platform-wide.They opened only 800 spots for the alpha and now they open waitlist. ✔️They might open other spots so active on discord and X for invite codes. until then Register for waitlist here @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔔Nexira Update ✔️Complete Guild task guild.xyz/nexiraDAEP ✔️If you caught with verification problem Re-Link your social Acco
🔔Nexira Update ✔️Complete Guild task guild.xyz/nexiraDAEP ✔️If you caught with verification problem Re-Link your social Accounts and Try again

🔔Nexira Update ✔️Complete Pre-TGE Campaign Here ✔️Check Box Allocation Here @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptop
🔔Nexira Update ✔️Complete Pre-TGE Campaign Here ✔️Check Box Allocation Here @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

😂ኧረ ተው በሉት የ ዘኒት ቅባት ማስታወቅያ ከመስራቱ በፊት @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
😂ኧረ ተው በሉት የ ዘኒት ቅባት ማስታወቅያ ከመስራቱ በፊት @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

🔼Long Or 🔽Short..... Valentines Day 😅

እሺ COC ነው Exit Exam ነው የምንወስደው ከጨረስን በኋላ ስልጠናውን asking for a friend😊

😂ወገን መንግስት ቸግሮታል

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ለጋብቻ የቅድመ ጋብቻ ስልጠና ሰርተፊኬት መያዝ ግድ ሊሆን ነው ተባለ። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የፍቺ ቁጥር ለመቀነስ ፣ የቅድመ ጋብቻ ስልጠና ሰርተፊኬት ሳይዝ ማንም ሰው ወደ ጋብቻ እንዳ
+1
ለጋብቻ የቅድመ ጋብቻ ስልጠና ሰርተፊኬት መያዝ ግድ ሊሆን ነው ተባለ። ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የፍቺ ቁጥር ለመቀነስ ፣ የቅድመ ጋብቻ ስልጠና ሰርተፊኬት ሳይዝ ማንም ሰው ወደ ጋብቻ እንዳይገባ የሚያደርግ አሰራር ሊጀምር መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ተናግሯል። ይህንን አሰራር በሚቀጥለው ዓመት ሥራ ላይ ለማዋል ዝግጅት መደረጉን ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለሸገር ኤፍ ኤም ገልጿል። የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጄንሲ በቅርቡ ባወጣው መረጃ መሰረት የትዳር ፍቺ ከአለፉት አመታት አንፃር 54 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል። ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የሸገር ኤፍ ኤም ሬድዮ ጣቢያ ነው። @tikvahethmagazine

✔️Anyone who is active on Tempo?

🙌🏽
+1
🙌🏽

$OFC
$OFC

✔️Nexira Today is last day Make sure you complete all quests ✔️Guild Telegram Task Still not fixed and also you may have error on Nexira platform X task verification

ቤታችን ውስጥ እንስሳትን ማሳደግ ለአንዳዶቻችን ቅብጠት ለሌሎቻችን ቅንጦት ምናምን ሊባል ይችላል ግን የሆነ ሰው እስከቻለ እና ጤናቸውን እስከጠበቀ ድረስ የፈለገውን ማድረግ ይችላል።እኔ ነፍስ ካወኩበ
ቤታችን ውስጥ እንስሳትን ማሳደግ ለአንዳዶቻችን ቅብጠት ለሌሎቻችን ቅንጦት ምናምን ሊባል ይችላል ግን የሆነ ሰው እስከቻለ እና ጤናቸውን እስከጠበቀ ድረስ የፈለገውን ማድረግ ይችላል።እኔ ነፍስ ካወኩበት ግዜ ጀምሮ ይሄን ነገር ሳይ ለሁለተኛ ጊዜዬ ነው ከዚ ቀደም የነበረው ባለቤት አልባ ውሻዎችን ማስወገድ በሚል በጣም ብዙ እልቀዋል ኢቭን ባለቤት ያላቸው ውሻዎችም ጭምር የ አሁኑ ግን የባሰ ነው ባለቤት አልባ ከሚለው ነገር ወጥተውም ባለቤት ያላቸው የተከተቡ የህክምና ክትትል የሚደረግላቸው ውሾችን ከነሱ መሀል መርጠህ 2 ብቻ አስቀር ሌላው ግን ይገደላል የተባለም አለ እሱ ብቻ አይደለም ከ 120 በላይ ውሾች በአንድ ለሊት ፍቃድ በነበረው ሼልተር ውስጥ የነበሩ ተገድለው አድረዋል።በጣም የሚደብር ነገር ነው እውነት። ለማንኛውም የቤት እንስሳ የምታሳድጉ በተለይ ውሻ በዚ ሰሞን ጭራሽ ከቤት ማስወጣት እንዳታስቡት🙌🏽

✔️Telegram አዲስ ካወጣው update ጋር ተያይዞ በመጣ security ክፍተት የተለያዩ ቻነሎች Profile picture ወስዶ የራሳቸው እንደሆነ Claim በማድረግ እና በተለያዩ bot Mass
✔️Telegram አዲስ ካወጣው update ጋር ተያይዞ በመጣ security ክፍተት የተለያዩ ቻነሎች Profile picture ወስዶ የራሳቸው እንደሆነ Claim በማድረግ እና በተለያዩ bot Mass Report በማድረግ የቻነሉን Ownership እየወሰዱ ነው በሚል ብዙ ወሬ እየተወራ ነው።ብዙ ቻነልም ፎቶ እያጠፋ ነው። እስካሁን ባለው ነገር ምንም የወጣ ኦፊሺያል የለም ነገር ግን ፓኒክ አታድርጉ ምስሉ ላይ ያለውን የጥንቃቄ መንገዶች ለመትግበር ሞክሩ። ✔️Mass report ስለተደረገ ብቻ ቴሌግራም የሚወስደው ምንም አይነት እርምጃ የለም!

✔️Co-Founders of Farcaster Varun Srinivasan and Dan Romero is now start working on Tempo Network. They both were former Coinb
✔️Co-Founders of Farcaster Varun Srinivasan and Dan Romero is now start working on Tempo Network. They both were former Coinbase engineers

$BTC ✔️Blackrock Move 2,200+ $BTC and 45,000+ $ETH to coinbase
$BTC ✔️Blackrock Move 2,200+ $BTC and 45,000+ $ETH to coinbase

🔔Jupiter Waitlist for GUM Platform ✔️Register Here ✔️Submit E-mail ✍️Register with Multiple E-mail @EthCryptopia 🐣Beki Eth-
🔔Jupiter Waitlist for GUM Platform ✔️Register Here ✔️Submit E-mail ✍️Register with Multiple E-mail @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

አሁን ላይ በተለይም አዳዲስ እየመጡ ያሉ ፕሮጀክቶች አብዛኛው የ Prediction market እና Trading ናቸው እነሱን ለመስራት ደሞ የግድ የተወሰነ ብር ይፈልጋሉ። በ testnet ደረጃ ያለ የ prediction Project ያገኘሁት 2 ናቸው አንደኛው Boink ነው ሌላኛው ደሞ base Chain ላይ ያለ ሌላ ፕሮጀክት ነው የተሻለ እና ብዙ ሰው አይበዛውም ብዬ ያሰብኩት boink ሰለሆነ ዝም ብለን እንሞክረው Daily Check-in ማድረግ እና አዳዲስ ፕሪዲክት የሚደረጉ ሲመጡ እነሱ ላይ መሳተፍ ሰለሆነ ያን ያህል አይከብድም ሞክሩት እናንተም። ✔️Detail post https://t.me/EthCryptopia/10071

🔔Nexira Update ✔️Nexira Snapshot ለማድረግ እና የ Season 2 Airdrop Campaign ለመጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ነው የሚቀሩት። ✔️እነዚም ሁሉንም ታስኮች ለማጠናቀቅ ሞክሩ
🔔Nexira Update ✔️Nexira Snapshot ለማድረግ እና የ Season 2 Airdrop Campaign ለመጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ነው የሚቀሩት። ✔️እነዚም ሁሉንም ታስኮች ለማጠናቀቅ ሞክሩ