Eth-cryptopia
الذهاب إلى القناة على Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
إظهار المزيد4 983
المشتركون
+124 ساعات
-127 أيام
+830 أيام
أرشيف المشاركات
4 983
🔔Xenea Daily quiz answer February 13
➡️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥
➡️Multi ምትሰሩ Clone Apk ከፈለጋችሁ Download
✔️Complete Xenea x Spur Protocol Mission
✔️Go to mission - Spur Protocol - Complete tasks do daily Check-in Quiz Answers
@EthCryptopia
4 983
✔️አንድ አስተማሪ ነበረን ሲያስተምረን ጸጥ ብለን ስናየው የማይወድ ወይም እያዳመትነው እንዳልሆነ ነበር ሚያስበው እና ምን ይለን ነበር አዎ ወይም አይደለም በሉኝ መስማታቹን ላረጋግጥ ካልሆነ ደሞ በ ምልክት አሳዩኝ መስማታቹን ይል ነበር ላይክ አንገት በማንቀሳቀስ አዎ ወይ አይ የምንለው ነገር ማለት ነው በ እሱ ቢያንስ መስማታቹን ላረጋግጥ ይለን ነበር አሁን ነው የገባኝ የምንጽፋቸው ነገሮች ላይ reaction ከሌል ወይንም comment Section ላይ የሚጠይቅ ከሌለ እያነበባቹ እንደሆነ እና እንዳልሆነ ልናውቅ አንችልም ድካም ብቻ ይሆንብናል ስለዚ ማየታቹን ወይ react በማድረግ ካልሆነ Comment ሴክሽን ላይ አሳዩን ወይስ እናንተም በምልክት ነው ማየታቹን እየገለጻቹ ያላቹት😁
@EthCryptopia
4 983
+1
🔔Kite AI
✔️Kite AI ላይ እየስራቹ ያላቹ ሰዎች Point System Fair ነው እንደምታዩት ምንም Ref የሌለው Account Rank ይበልጣል ዋናው እዚ project ላይ የሚታየው ከነሱ AI ጋር ምን ያህል Interact አድድርጋቿል የሚለው ነው ስለዚ በቻላቹት አቅም ከ AI ጋር አውሩ Point እና Rank አሳድጉ። ትላንት እና ዛሬ ምንም ያህል point አልጨመረም ነገር ግን ከ AI ጋር ያደረግኩት Interaction በሙሉ ተስዝግቧል በማንኛውም ሰአት System በትክክል መስራት ሲጀምር ባደረግነው Interaction መጠን ነጥብ ይሰጣሉ ብዬ አስባለው ስለዚ ቢያስቸግራቹን ስሩት
4 983
Repost from Gram of TON
TON x LayerZero: Be Open with Cross-Chain Connectivity
TON has integrated LayerZero, a leading interoperability protocol, to connect with 100+ blockchains, including Ethereum, Solana, and Tron. This integration merges LayerZero’s trusted messaging infrastructure with TON, enabling seamless cross-chain asset transfers. With LayerZero, TON gains enhanced liquidity and access to major crypto assets, driving broader adoption.
Several key partners are leveraging LayerZero’s infrastructure on TON including:
▪️ USDT0: A new USDT that uses LayerZero’s OFT Standard for seamless cross-chain transfers between TON, Tron, Ethereum, and Arbitrum.
▪️ Ethena: Its flagship $5B asset USDe will be its first asset to go live on TON.
▪️ Stargate: The largest cross-chain bridge enabling seamless conversion of USDT from Ethereum and Tron into USDt-TON.
Developers also benefit from OFT Standard for token deployment, smart contract interoperability, and FunC++ for efficient development. Learn more in our latest blog article!
4 983
🙏🙏እናቴን አፍልጉኝ 🙏🙏
ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱዋቸው እናታችን በቀን 03/06/2017 ዓ.ም እንደወጡ ወደ ቤታቸው አልተመለሱም ለመጨረሻ ጊዜ የታዩት ሳሪስ አቦ ቤተ/ክርስትያን አካባቢ ነው እና መናገር እና ሃሳባቸው መግለጽ ስለማይችሉ ያሉበትን የምታቁ በዚህ ስልክ ቁጥር ጠቁሙን ።
0953429684
0962171562
0943049266
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
