ar
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

الذهاب إلى القناة على Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

إظهار المزيد
4 829
المشتركون
+1124 ساعات
+507 أيام
+29330 أيام
أرشيف المشاركات
#SE #4thYear Mid-exam schedule for fourth year first semester #Tentative || @ASTU_Network
+1
#SE     #4thYear
Mid-exam schedule for fourth year first semester
#Tentative || @ASTU_Network

#SE #3rdYear Mid-exam schedule for third year first semester #Tentative || @ASTU_Network
+1
#SE     #3rdYear
Mid-exam schedule for third year first semester
#Tentative || @ASTU_Network

#CSE #5thYear Mid-exam schedule for fifth year first semester #Tentative || @ASTU_Network
+1
#CSE     #5thYear
Mid-exam schedule for fifth year first semester
#Tentative || @ASTU_Network

#CSE #4thYear Mid-exam schedule for fourth year first semester #Tentative || @ASTU_Network
+1
#CSE     #4thYear
Mid-exam schedule for fourth year first semester
#Tentative || @ASTU_Network

#CSE #3rdYear Mid-exam schedule for third year first semester #Tentative || @ASTU_Network
+1
#CSE #3rdYear
Mid-exam schedule for third year first semester
#Tentative || @ASTU_Network

#Notice for #MSE students! || @ASTU_Network
#Notice for #MSE students! || @ASTU_Network

#MSE #3rdYear Materials Laboratory I (MScE 3201) Ceramics & Matallurgy Lab for section one & two. || @ASTU_Network
+1
#MSE #3rdYear Materials Laboratory I (MScE 3201) Ceramics & Matallurgy Lab for section one & two. || @ASTU_Network

🔖 ASTU Marketplace 🛒 በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ስልካችሁ ላይ ፣ ታብሌታችሁ ላይ ወይም PCያችሁ ላይ የሚለጠፉ ስቲከሮችን ማምጣት ጀምረናል! 🎉🔥🤗 የፈለጉትን ምስል ከGoogle
+9
🔖 ASTU Marketplace 🛒 በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ስልካችሁ ላይ ፣ ታብሌታችሁ ላይ ወይም PCያችሁ ላይ የሚለጠፉ ስቲከሮችን ማምጣት ጀምረናል! 🎉🔥🤗 የፈለጉትን ምስል ከGoogle ወይም ከPinterest ላይ download በማድረግ ከሚፈልጉት size ጋር ይላኩልን 🤗። ወይም ከላይ ፎቶዎቹ ላይ ካሉት ስቲከሮች የፈለጉትን መርጠው ይላኩልን! ተጨማሪ ስቲከሮችንም እንለቃለን! Size በሰንቲሜትር ሲሆን ዋጋውም በዛው ልክ የተለያየ ነው! ዋጋው የማይታመን እና ተመጣጣኝ ነው!! 😍 በሚገርም ጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን! 🤩🤗 አሁኑኑ ይዘዙን! 🛃 ያሉበት ድረስ እናደርሳለን! 🤗 DM: ASTUStickers @Astu_marketplace

🚀 Don’t miss your chance to earn passive income! Rent your LinkedIn account and make your profile work for you. Do you have 100+ linked in accounts if you have 📌 Rates: Price List 100+ Followers --- Weekly: $8 200+ Followers --- Weekly: $10 300+ Followers --- Weekly: $13 400+ Followers --- Weekly: $16 500+ Followers --- Weekly: $18 600+ Followers --- Weekly: $19 700+ Followers --- Weekly: $20 800+ Followers --- Weekly: $22 900+ Followers --- Weekly: $23 1000+ Followers --- Weekly: $24 2000+ Followers --- Weekly: $26 Weekly payments every 7 days Note :No trust issue ! 💯💯💯People are really making money 💰 💰 💰 💰 💰 💰 If interested  DM t.me/carbanak_A

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት 2ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ዳናይት ወልደሰላሴ በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በተማሪዋ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን የገለ
+1
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ሆቴል ማኔጅመንት 2ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችው ዳናይት ወልደሰላሴ በደረሰባት የመኪና አደጋ ህይወቷማለፉን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በተማሪዋ ህልፈት የተሰማውን ሀዘን የገለፀው ዩኒቨርሲቲው፤ ለቤተሰቦቿ እና ወዳጅ ዘመዶቿ መጽናናትን ተመኝቷል። ነፍስ ይማር! 😭 @tikvahuniversity

‎🎯 ASTU CAREER DEVELOPMENT CLUB — New Member Registration! ‎ ‎🚀 Ignite Your Passion, Fuel Your Career! ‎The Career Developm
‎🎯 ASTU CAREER DEVELOPMENT CLUB — New Member Registration! ‎ ‎🚀 Ignite Your Passion, Fuel Your Career! ‎The Career Development Club at ASTU is now accepting new members for this year! 🌟 ‎ ‎💡 This is the place where students build: ‎✨ Confidence ‎✨ Leadership & Communication Skills ‎✨ Professional Network (including High Officials) ‎ ‎       🗓️ Event Details ‎📅 Date: Monday, November 3, 2025 ‎🕦 Time: 11:30 local time ‎📍 Venue: ASTU Arch Studio No.2 (Around Female Library) ‎ ‎       🎤 Event Highlights: ‎👔 Inspiring life-skill sharing sessions by officials ‎🎙️Guest speeches by invited professionals ‎💬 Full details about the club and membership ‎ ‎     📝 Registration Info ‎📢 Membership Registration is now open! ‎🕓 Deadline: November 2, 2025 ‎🔗 Register Here ‎  Join Our Telegram Channel ‎Stay updated on all events and opportunities
‎“Where Your Career Aspirations Take Center Stage!”
#ASTUCEERER #REGISTERATION #EVENT

አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን ጥያቄውን ለትምህርት ሚኒስቴር በይፋ አቅርቧል፡፡ - የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን አስፈላጊውን
+2
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን ጥያቄውን ለትምህርት ሚኒስቴር በይፋ አቅርቧል፡፡ - የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ለመሆን አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመቀጠል ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ትምህርት ሚኒስቴር ያስቀመጣቸውን መስፈርቶች ለማሟላት እየተሠራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡ ፖሊሲና መመሪያዎች፣ ስትራቴጂክ ዕቅድ እና ተቋማዊ የግምገማ ሰነድ የመሳሰሉት ዝግጅት መጠናቀቁን ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል። የመሰረተ ልማት ግንባታ ላይ በከፍተኛ ትኩረት እየተሠራ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፤ የምርምር ፓርክ ግንባታ ባለፈው ዓመት መጠናቀቁን አስታውሰዋል። በምርምር ፓርኩ ውስጥ ለሚገኙ አምስት የልህቀት ማዕከላት 30 ቤተ-ሙከራዎችን የማደራጀት ስራ ተጀምሯል ብለዋል። ዘመናዊ የዳታ ማዕከል፣ የ10 ኪሜ አስፋልት እና የአራት ኪሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ እና ሌሎችም ግንባታዎች እየተገባደዱ ይገኛሉ ብለዋል። #ኢዜአ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

Repost from Enat Store🛍🛍
ASTU Shop ✨✨✨✨✨ Here we go 💃 🌹splash=650 birr 🌹Hair claw clips=200 birr 🌹smart perfumes = 500 birr 🌹Bracelet =300 birr �
+8
ASTU Shop ✨✨✨✨✨ Here we go 💃 🌹splash=650 birr 🌹Hair claw clips=200 birr 🌹smart perfumes = 500 birr 🌹Bracelet =300 birr 🌹Butterfly clip= 200 birr 🌹Flat shoes =1000 birr Also we are accepting orders from our beloved customers 🌸 Join our Channel for more info 👇 @astustore1 Inbox @Enatstore1 🌸

#MoE በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በየትኛውም የትምህርት ከፍል የሚገኙ መምህራን እና ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮግራም ስልጠና እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
#MoE በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በየትኛውም የትምህርት ከፍል የሚገኙ መምህራን እና ተማሪዎች በ2018 ዓ.ም የ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ፕሮግራም ስልጠና እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ የፕሮግራሙ አፈጻጸምና ስልጠናውን የወሰዱ መምህራን እና ተማሪዎች በጾታ ተለይተው ሳምንታዊ ሪፖርት እንዲላክለትም ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡ (በትምህርት ሚኒትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል፡፡) @tikvahuniversity

📢 ANNOUNCEMENT TO ALL ASTU STUDENTS! 📢 NATIONAL ID IS NOW MANDATORY FOR ALL UNIVERSITY SERVICES! We are currently conductin
📢 ANNOUNCEMENT TO ALL ASTU STUDENTS! 📢 NATIONAL ID IS NOW MANDATORY FOR ALL UNIVERSITY SERVICES! We are currently conducting a survey to organize the Fayda National ID registration event efficiently. 👉 Students who do not have a National ID are requested to fill out the Google Form. Your response will help us plan the registration process better. 🔗 Google Form Link: https://forms.gle/2pSrjbW5m2vtKWL6A ✅ Don’t miss this opportunity! @student_Union1

💁🏻‍♂ ለመረጃ ያክል... 🤗 ◆◈◇... የጅማ ዩኒቨርስቲ ሳምንታዊ የምግብ ፕሮግራም... 😸🙂 .
💁🏻‍♂ ለመረጃ ያክል... 🤗 ◆◈◇... የጅማ ዩኒቨርስቲ ሳምንታዊ የምግብ ፕሮግራም... 😸🙂 .

#ዜና_ቴክኖሎጂ ግዙፉ የኦንላይን መገበያያ አማዞን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር በተገናኘ 14ሺህ ሰራተኞቹን ሊቀንስ ማቀዱን ትላንት ማክሰኞ አስታውቋል። ከAI ጋር በተገናኘ በአጠቃላይ ለመቀነ
+4
#ዜና_ቴክኖሎጂ ግዙፉ የኦንላይን መገበያያ አማዞን ከሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ጋር በተገናኘ 14ሺህ ሰራተኞቹን ሊቀንስ ማቀዱን ትላንት ማክሰኞ አስታውቋል። ከAI ጋር በተገናኘ በአጠቃላይ ለመቀነስ ያቀደው የሰራተኛ ቁጥር እስከ 30ሺ ይደርሳል መባሉን ሮይተርስ በድህረ-ገጹ ማስነበቡን ተመልክተናል። የአማዞን ዋና ስራ አስፈጻሚ (CEO) Andy Jassy እንደተናገረው ፣ ሰራተኞቹ የሚቀነሱት ተመሳሳይ የሆኑ የዕለት ተዕለት ተግባራት (Routine Tasks) በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) አማካኝነት automate እየተደረጉ ስለሆነ እና አላስፈላጊ ወጪን ለመቀነስ በማሰብ ነው። 👉 ሰራተኞቹ ምን አሉ❓ ሰራተኞቹ ለሮይተርስ እንደገለጹት ፣ ስራቸው እንደተወሰደባቸው ማክሰኞ ጠዋት አማዞን በግላዊ የኢሜይል አድራሻቸው ከላከው መልዕክት ተረድተዋል። ከነዚህ መካከል Senior Vice President of People Experience and Technology at Amazon ለነበረችው Beth Galetti አማዞን የላከው የኢሜይል መልዕክት “You are no longer required to perform work on Amazon's behalf” የሚል እንደሆነ ሮይተርስ መመልከቱን በድህረገጹ አስነብቧል። 👁️‍🗨️ መረጃውን ያገኘነው ከሮይተርስ ይፋዊ ድህረገጽ ነው! || @ASTU_Network

+4
Mrs. Sidise Note || @ASTU_Network

💁🏻‍♂️ Check out what's on ASTU Marketplace and get free delivery tomorrow! 🤗 🎧 P9 Headset  🖱️ Wired Mouse  🖱️ Wireless Mouse  🔌 Dividers      ➦ Divider 1      ➦ Divider 2      ➦ Divider 3  🎧 AirPods      ➦ Pro70 Digital AirPod      ➦ Pro 5S      ➦ Pro 6S  💾 OTG, Flash & Cables      ➦ Dual OTG Flash      ➦ USB Flash      ➦ Cables (C-C, USB-C, USB-B)      ➦ OTG  🔌 Fast Chargers ⚡  👉 Model PL12 (USB-C)  👉 3 USB Outputs  🛃 Order right now and get free delivery tomorrow! 🔥 👇 Join Us 👇 @Astu_marketplace

🎉 Charity Club Member Welcoming Program! 🗓 When: Tonight at 9:20 PM (3:20 LT) 📍 Where: Student Union Hall 💌 What’s Happen
🎉 Charity Club Member Welcoming Program! 🗓 When: Tonight at 9:20 PM (3:20 LT) 📍 Where: Student Union Hall 💌 What’s Happening: -Welcome new members and introduce our Charity Club’s mission and work -Enjoy game time with exciting rewards 🎁 -Share your ideas and help shape the future of our club 💡 Come have fun, get involved, and be part of making a difference!