ar
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

الذهاب إلى القناة على Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

إظهار المزيد
4 794
المشتركون
+524 ساعات
+577 أيام
+27730 أيام
أرشيف المشاركات
iPhone X Max! 📱✨ 💾 Storage: 256GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 81% 👁️‍🗨️ Condition: Used Price: DM, negotiable DM: iPhoneXMax @
+1
iPhone X Max! 📱✨ 💾 Storage: 256GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 81% 👁️‍🗨️ Condition: Used Price: DM, negotiable DM: iPhoneXMax @Astu_marketplace

MacBook Air! 🍎💻✨ 📼 Processor: Core i5 💾 Storage: 256GB ⚙ RAM: 4GB 👁️‍🗨️ Condition: Used Price: DM, negotiable DM: MacBo
+2
MacBook Air! 🍎💻✨ 📼 Processor: Core i5 💾 Storage: 256GB ⚙ RAM: 4GB 👁️‍🗨️ Condition: Used Price: DM, negotiable DM: MacBook @Astu_marketplace

Samsung Galaxy A06! 📱✨ 💾 Storage: 64GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 5000mAh 👁‍🗨 Condition: Slightly Used Price: DM, negotiable
+1
Samsung Galaxy A06! 📱✨ 💾 Storage: 64GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 5000mAh 👁‍🗨 Condition: Slightly Used Price: DM, negotiable DM: SamsungG.A06 @Astu_marketplace

Samsung Galaxy A06! 📱✨ 💾 Storage: 64GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 5000mAh 👁‍🗨 Condition: Slightly Used Price: DM, negotiable
+1
Samsung Galaxy A06! 📱✨ 💾 Storage: 64GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 5000mAh 👁‍🗨 Condition: Slightly Used Price: DM, negotiable DM: SamsungG.A06 @Astu_marketplace

#Fun 😸 አድዋ ዛሬ ናት 💪 አድዋ ትላንት 🫡 መች አሳፈረችን ሆናብን weekenddddd 😂 .
#Fun 😸 አድዋ ዛሬ ናት 💪 አድዋ ትላንት 🫡 መች አሳፈረችን ሆናብን weekenddddd 😂 .

ሰበር ዜና❗ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ አገደ‼️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ባወጣው አስቸኳይ የህዝብ ማሳሰቢ
+1
ሰበር ዜና❗ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ሙሉ በሙሉ አገደ‼️ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (NBE) ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2018 ባወጣው አስቸኳይ የህዝብ ማሳሰቢያ፣ በተለያዩ የንግድ መድረኮች አማካኝነት በኢትዮጵያ ብር ላይ ተመስርተው የሚከናወኑ የPeer-to-Peer (P2P) የክሪፕቶ ከረንሲ ግብይቶች ሕገ-ወጥ መሆናቸውን አስታውቋል። ባንኩ ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ የወቅቱ የቁጥጥር ማዕቀፍ ያለ ባንኩ ፈቃድ የብር ጥንድ የሆኑ P2P ዝግጅቶችን አይፈቅድም። የብሔራዊ ባንክ ማስጠንቀቂያና ዝርዝር መረጃዎች፦ 1.ብሔራዊ ባንኩ የክሪፕቶ ንብረቶች ገበያ ከፍተኛ ዋጋ መዋዠቅ ያለበት፣ ለማጭበርበር (Fraud and Scams) የተጋለጠ፣ እና የውጭ ምንዛሬ ዋጋ ማጭበርበር ስጋት ያለበት መሆኑን አስታውቋል። 2. እነዚህ የP2P መድረኮች በተመሰቃቀለ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የሚገኙ በመሆናቸው፣ በባህላዊ የፋይናንስ ተቋማት የሚገኙ እንደ "የገንዘብ ማጠብ መከላከያ" (AML) ያሉ የደህንነት ጥበቃዎች የሏቸውም። 3. በአለም አቀፍ ደረጃ አንዳንድ የP2P መድረኮች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ችግሮች በማጋጠማቸው ተጠቃሚዎች ገንዘባቸውን እንዳያወጡ መከልከላቸው ታይቷል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለዲጂታል ንብረቶች አስተማማኝ እና የተደራጀ የቁጥጥር ማዕቀፍ ለማዘጋጀት ከአለም አቀፍ እና ከአገር ውስጥ ባለድርሻ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን ገልጿል። የቁጥጥር ማዕቀፉ በይፋ እስኪተገበር ድረስ፣ ህብረተሰቡ በብር የሚደረጉ የክሪፕቶ P2P ግብይቶችን ከመፈጸም እንዲቆጠብ እናውሳለን። Via NBE ====================== 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Rugga's High Quality Earphone! 🔉 Deep bass and quality sound! 👌 ✅ Condition: New packed! 🤗 💰 Price: 350ETB DM: RuggasHQ @
Rugga's High Quality Earphone! 🔉 Deep bass and quality sound! 👌 ✅ Condition: New packed! 🤗 💰 Price: 350ETB DM: RuggasHQ @Astu_marketplace

Ruggas Earphone! — Original! ™️ 🔉 Deep sound... 👌 Available in black and white color! 💰 Price: 300ETB DM: Ruggas @Astu_mar
+1
Ruggas Earphone! — Original! ™️ 🔉 Deep sound... 👌 Available in black and white color! 💰 Price: 300ETB DM: Ruggas @Astu_marketplace

NOTICE: Students who will participate in the AWS online training organized by Safaricom Ethiopia must have a Safaricom SIM card. Please be ready and wait until we inform you to fill out the registration form once we receive it from Safaricom Ethiopia. |➲| @ASTU_Network

#Update የፈተና መርሐግብሩ ላይ ማስተካከያ ተደረገ። አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ሙሉ ቀን በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። አርብ ከቀኑ 5:00-7:30
+5
#Update የፈተና መርሐግብሩ ላይ ማስተካከያ ተደረገ። አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ሙሉ ቀን በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች ላይ ማስተካከያ ተደርጓል። አርብ ከቀኑ 5:00-7:30 ሰዓት የሚሰጠው ፈተና ከጁምዓ ሶላት ስግደት ጋር በተያያዘ እንዲሁም ቅዳሜ በሚሰጡ ፈተናዎች ላይ የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በኩል ቅሬታዎች መቅረባቸውን ተከትሎ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማስተካከያ ማድረጉ ታውቋል። በዚህም አርብ በሁለተኛ ክፍለ-ጊዜ (ከ5:00-7:30) ፈተናዎች ላይ ሽግሽግ የተደረገ ሲሆን፤ ቅዳሜ ፈተናው የማይሰጥ ይሆናል። ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተስተካከለውን መርሐግብር (ከላይ ተያይዟል) ለተፈታኝ  ተማሪዎቻቸው በማስተዋወቅ ላይ ይገኛሉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የካቲት 19 ቀን 2018 @tikvahethiopia

#SE Half-Life Jersey Design 👕🩳 ➥ Players: 👕+🩳 ➠ 1000ETB ➥ Fans: 👕 ➠ 550ETB 🛃 Order RN: @WizFish We will stop accepting
+1
#SE
Half-Life Jersey Design 👕🩳
➥ Players: 👕+🩳 ➠ 1000ETB ➥ Fans: 👕 ➠ 550ETB 🛃 Order RN: @WizFish
We will stop accepting orders tomorrow at 1LT (night). Hurry up!
|➲| @ASTU_Network

#Internship #CE #NOTICE Deadline: Feb 27, 2026 (Tomorrow) |➲| @ASTU_Network
+1
#Internship #CE #NOTICE Deadline: Feb 27, 2026 (Tomorrow) |➲| @ASTU_Network

#Ad 👋 Welcome to LiyuDelivery! Hungry? Thirsty? Craving pizza or burgers? 🍕🍔💧 With LiyuDelivery, you can: 🚀 Get food & water delivered fast 📦 Enjoy clean, secure packaging for every order 🍲 Choose from a variety of restaurants & takeaway options 💸 Benefit from student-friendly prices Takeaway Options: 1️⃣ Bring Your Own: Drop off your packaging 4:00–5:30 LT; we deliver after 6:00 LT. 2️⃣ Order Through Us: We buy, package, and deliver your food. 3️⃣ Monthly Contract: Schedule regular deliveries with us. ⏰ Delivery Times: Afternoon: 5:30–7:15 LT Evening: 10:30–1:45 LT 👉 Order now: https://t.me/liyudelivery_bot 📞 Call us anytime: 0956769920 🚀 Order now — fast delivery with safe packaging!

#ECE NOTICE: Since 3rd-year students have blocked the final exam scheduled for this week, the internship acceptance submission deadline has been extended. The new submission date is Wednesday, March 4, 2026. All concerned students are required to submit their internship acceptance letters on or before the new deadline without fail. |➲| @ASTU_Network

#NationalElection ይሄ ለሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ነው እኛን አይመለከትም። የእኛ የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና የማያልቀው ግንቦት 21 ከምርጫው (ከግንቦት 21) በፊት ነው። ከምርጫና ከዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጋር ተያይዞ ከትምህርት ሚኒስቴር የተላከው ከላይ የምትመለከቱት ደብዳቤ በሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ፕሬዘዳንቶች ተቀባይነት አላገኘም:: ዩኒቨርስቲዎችም በብዛት እየተስማሙበት እንዳይደለ የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። |➲| @ASTU_Network

photo content

🚨ሰበር ዜናናና በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው BATCH CUP ውድድር በቀጣይ ሳምንት በASTU STADIUM የሚቀጥል ይሆናል! ዝርዝሩን እና ተጨማሪ መረጃዎች የምናደርሳችሁ ይሆናል! ©️ A
🚨ሰበር ዜናናና በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው BATCH CUP ውድድር በቀጣይ ሳምንት በASTU STADIUM የሚቀጥል ይሆናል! ዝርዝሩን እና ተጨማሪ መረጃዎች የምናደርሳችሁ ይሆናል! ©️ ASTU SPORT |➲| @ASTU_Network

🚨ሰበር ዜናናና በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው BATCH CUP ውድድር በቀጣይ ሳምንት በASTU STADIUM የሚቀጥል ይሆናል! ዝርዝሩን እና ተጨማሪ መረጃዎች የምናደርሳችሁ ይሆናል! @ast
🚨ሰበር ዜናናና በተለያዩ ምክንያቶች ተቋርጦ የነበረው BATCH CUP ውድድር በቀጣይ ሳምንት በASTU STADIUM የሚቀጥል ይሆናል! ዝርዝሩን እና ተጨማሪ መረጃዎች የምናደርሳችሁ ይሆናል! @astu_sport @astu_sport

#Clarification For those who are confused... 😁 The neck of the first one is V-shaped, and the updated one is O-shaped. .

#Update 😁 #WAR #WRE #Architecture Half-Life Jersey Design 👕🩳 ➥ Full Jersey: 👕+🩳 ➠ 1000ETB ➥ Only Jersey Shirt: 👕 ➠ 550E
#Update 😁 #WAR     #WRE     #Architecture
Half-Life Jersey Design 👕🩳
➥ Full Jersey: 👕+🩳 ➠ 1000ETB ➥ Only Jersey Shirt: 👕 ➠ 550ETB 🛃 Order RN: @none_nltb We will stop accepting orders soon. Hurry up! |➲| @ASTU_Network