cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኢትዮ ቱንቢ ሚዲያ Ethio Tunbi (Official)

MIIDIYAA TUNBII እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ የኢትዮ ቱንቢ ሚድያ ይፋዊ የቴሌግራም ገጽ ነው። የቱንቢ ዋና አጀንዳ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እና የሁላችንም ሀገር፣ ባለ ብዙ ፈተና እና ባለ ብዙ ተስፋ ስለ ሆነችው የኢትዮጵያ ህልውና ጉዳይ ነው። የመረጃ፣ ማስረጃ፣ የቀጥተኛ ምልከታና መፍትሔ ተኮር ጋዜጠኝነት ቤት።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 784
المشتركون
-124 ساعات
+87 أيام
+3130 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ዛሬ ልዩ መርሐ ግብር እያደረግን እንገኛለን! ገባ ገባ በሉ! አጋሩ! እናመሰግናለን!
5901Loading...
02
https://www.youtube.com/live/5UzyhtAgyG4?si=dHQF6QNOGEwFiaNG
5910Loading...
03
https://www.youtube.com/live/PZKmrESZ6cc?si=0evuSjK7P-kFEGW4
7010Loading...
04
https://youtu.be/s0JvF_Ag3JU
8280Loading...
05
https://www.youtube.com/live/RW5uKTwjAr8?si=TKQb3A46p8gpl_DC
5 8166Loading...
06
https://youtube.com/live/vKUDgQatyr0?feature=share
1 2710Loading...
07
https://www.youtube.com/live/vKUDgQatyr0?si=cwVlGjKlbBVavbbA
10Loading...
08
ለታሪክ ይቀመጥ በ ዝቋላ መነኮሳት ሲታረዱ፥በአርሲ፥በሸዋ፥በመላው ኦሮሚያ፥በአማራ ክልል ኦርቶዶክሳውያን በጅምላ ሲረሸኑ አንድም ቦታ ላይ ተገኝቶ የእረኝነት ሀላፊነቱን የተወጣ አንድም ጳጳስ የለም " ሳዊሮስ "በአምቦ ያስገነባውን ሕንጻ ለማስመረቅ ግን 30 ጳጳሳት ናቸው የተገኙት።
1 0131Loading...
09
ከዐብይ አሕመድ ጋር የሚተባበር ካህን፥ ጳጳስ ፥መምህር፥ምዕመን የእግዚአብሔር ጠላት ነው።
1 2673Loading...
10
ፖለቲካዊ ሀገራዊ እብደቱ እንዳለ ሆኖ ግን! ይሄን ፖሊስ እንደ ግለሰብ እንዴት እንረዳው? ምን አይነት ቤተሰብ አሳደገወ? ማኅበረሰባዊ ሥነ ልቦናስ? ሃይማኖትስ? ትመሐርቱስ? ይሄ ሁሉ በአንዴ የት ጠፋ?
1 0040Loading...
11
መከራችን በረታ ባህር ዳር ነው ወጣቱ ላይ ሚደርሰው ስቃይ
1 0020Loading...
12
https://www.youtube.com/live/Y1hXHFGe21o?si=AHo_NoOkyscH7x9D የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
1 4650Loading...
13
#ጳጳሳት ተጠየቁ =======+++++++ የአንድ ጠቅላይ ሚንስትር ቀዳሚ ኃላፋነት የዜጎችን ሁለንተናዊጰደኅንነት ማስጠበቅ ነው። ባልተጠበቀና ከዕይታ ውጭ በዜጎች ላይ ጉዳት ደርሶ ሲገኝ የሚከተሉትን ድርጊቶች የመፈጸም ግዴታ አለበት፦ 👉 ጉዳተኞችን ማከም፣ ማቋቋም፣ ማጽናናት 👉 ጉዳት አድራሹን በፍትሕ መዳኘት፣ ተጎጂ ማስካስ 👉 ለጉዳቱ መይስዔ የሆኑ፣ ዕድል የፈጠሩ ጉዳዮችን መፍታት አብይ አህመድ አሊና  ዘረኛ መዋቅሮቹ ግን በደም ላይ ደም፣ በግፍ ላይ ግፍ፣ በነውር ላይ ነውር፣ በጥፋት ላይ ጥፋት ላይ በመደራረብ ቀቀጥለዋል። ዛሬም እንደ መንግሥት ቆጥሮ የሚታዘዝላቸው  ሠራዊትና ጆሮ ጠቢ፣ አሣሪ ፖሊስ፣ ድራማ የሚሠራለት ዳኛ አለ። የሚያወድሳቸው ጳጳስና ሼኪ አለ። በተለይ ለጳጳሳት የእነዚህን ክርስቲያኖች ደም ጉዳይ ጠይቃችሁና አጀንዳ አድርጋችሁ ታውቃላችሁ? 👇👇👇👇 በመተከል የተጨፈጨፉ ከ80 በላይ አማራዎች ስም ዝርዝ 1) ይበሉ ጌታሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 2 ) ጥላሁን አበበ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 3 ) መኩሪያው አበበ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 4 ) በቀለ አየነ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 5) አለሚቱ በሪሁን ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 6) ህይወት በቀለ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 7) ካሰች በቀለ ዕድሜ 17 ፆታ ሴ 8) ንጉሴ በሪሁን ዕድሜ 35 ፆታ ወ 9) ሀብታሙ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 10) አደራው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 11) አገኘሁ ጌታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 12) ደረጀ አገኘሁ ዕድሜ 10 ፆታ ወ 13) ወርቃየሁ ተፈራ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 14) ይታይሽ ምህረት ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 15) ዮሀንስ ወርቃዩሁ ዕድሜ 7 ፆታ ወ 16) ግዛቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 17) ቻላቸው ወርቃየሁ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 18) ዘመን ወርቃየሁ ዕድሜ 6 ሁለቱ መንትያ ናቸው 19) የሰራሽ ገሰሰ ዕድሜ 35 ፆታ ሴ 20) በልስቲ ስጦታው ዕድሜ 17 ፆታ ወ 21) ኢየሩስ ስጦታው ዕድሜ 15 ፆታ ሴ 22) አየነው ስጦታው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 23) ንጉሴ ስጦታው ዕድሜ 25 ፆታ ወ 24) ባቢ ላቀ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 25) ካሳሁን አማረ ዕድሜ 19 ፆታ ወ 26) ቢሻው በላይ ዕድሜ 40 ፆታ ወ 27) ብርቱካን አሰፍ ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 28) ታየ ቢሻው ዕድሜ 15 ፆታ ወ 29) ጊወርጊስ ቢሻው ዕድሜ 13 ፆታ ወ 30) ባንቺአምላክ ቢሻው ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 31) ሚጣ ቢሻው ዕድሜ 3 ፆታ ሴ 32) መኮነን ሽታሁን ዕድሜ 30 ፆታ ወ 33) ፈንታነሽ ፈቃዱ ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 34) ጉዳይ አለማየሁ ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 35) ትግስት መኮነን ዕድሜ 4 ፆታ ሴ 36) ሀብተማርያም መኮነን ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 37) ሆይበል አለምነህ ዕድሜ 20 ፆታ ወ 38) እግዚዪሩ አለማየሁ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 40) አበበ እንዳላማው ዕድሜ 30 ፆታ ወ 41) አበባየሁ አሰፈራው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 42) ቤዛዊት አበበ ዕድሜ 10 ፆታ ሴ 43) ዳኛቸው ዘውዱ ዕድሜ 16 ፆታ ወ 44) ጠጅቱ ታደስ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 45) ገብረህይወት ብርሀኑ ዕድሜ 35 ፆታ ወ 46) ባንቻለም ግርማው ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 47) ደምለው ጌታ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 48) ዝኑ ደምስ ሚስት ዕድሜ 22 ፆታ ሴ 49) ስንታየሁ ደምለው ዕድሜ 10 ፆታ ወ 50) አልማዝ ደምለው ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 51) ፈንታነሽ ምህረት ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 52) ጥላሁን ጤና አገኝ ዕድሜ 24 ፆታ ወ 53) ሀብታሙ ደሳለኝ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 54) አለሚቱ ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 55) ሚጣ ሀብታሙ ዕድሜ 6 ፆታ ሴ 56) አበበ ቦጋለ ዕድሜ 26 ፆታ ወ 57) አሸብር ከበደ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 58) ውቤ ከበደ ዕድሜ 34 ፆታ ወ 59) ማስተዋል ነገሰ ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 60) አበበ አጥናፉ ዕድሜ 32 ፆታ ወ 61) አለምነሽ ሚካኤል ዕድሜ 25 ፆታ ሴ 62) አቢ አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ወ 63) ውብነሽ ዕድሜ 23 ፆታ ሴ 64) ሚጣ አስረስ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 65) ሙላት ቦጋለ ዕድሜ 33 ፆታ ወ 66) አዳነች ዕድሜ 21 ፆታ ሴ 67) አለነ ቦጋለ ዕድሜ 25 ፆታ ወ 68) አበበ ጌታቸው ዕድሜ 36 ፆታ ወ 69) ትግስት ዕድሜ 20 ፆታ ሴ 70) ፀጋዬ አበበ ዕድሜ 3 ፆታ ወ 71) ብርቱካን አበበ ዕድሜ 1 ፆታ ሴ 72) ላቀች አይናለም ዕድሜ 30 ፆታ ሴ 73) ይበሉሽ ወርቅነህ ዕድሜ 7 ፆታ ሴ 74) አቢዎት አዲሱ ዕድሜ 40 ፆታ ሴ 75) ይነበብ ታከለ ዕድሜ 17 ፆታ ወ 76) አዳሙ ታከለ ዕድሜ 15 ፆታ ወ 77) ሀብለወርቅ ታከለ ዕድሜ 13 ፆታ ሴ 78) ማንጠግቦሽ አለሙ ዕድሜ 36 ፆታ ሴ 79) ፈንታነሽ አገኘሁ ዕድሜ 16 ፆታ ሴ 80) ቢተው እንዳላማው ዕድሜ 29 ፆታ ወ 81) መምህር ንብረት ጋንቲ ዕድሜ 30 ፆታ ወ 82) እናት ዕድሜ 20 ፆታ ሴት እንዳህ አይነት ጭፍጨፋ ቢያንስ በአብይጰአህመድ ሥርዓት በእናንተ የእረኝነት ዘመን አንድ ሺ ግዜ ተፈጽሟል።
1 3250Loading...
14
https://www.youtube.com/live/w500IrI6qrw?si=HVVBuJqGH4RUzapv
1 2710Loading...
15
https://www.youtube.com/live/Oe6IbsxgwAA?si=2Syl8naYHI1Y1a2M የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
1 4432Loading...
16
https://youtu.be/m63bpHNBLzE
1 6961Loading...
17
https://www.youtube.com/live/JU3pd8YxIpw?si=ABHDwG12UsVJtPbK
1 5710Loading...
18
✏የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ ተጠናቀቀ 👉የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ስም በመግለጫው ላይ እንደገባ ተደረገ ፦ 👉የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት በነገው ዕለት  የሚነበበውን መግለጫ የገመገመ ሲሆን 👉የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጉዳይ በመግለጫ ተካቶ እንዳይነበብ በጥቅሉ በስብከትና በመግለጫ አሰጣጥ ዙሪያ ሕጋዊ መብት ካለው አካል ውጪ መግለጫ እንዳይሰጥና በአውደ ምህረት የሚተላለፉ ስብከቶችም ቀኖና፣ዶግማ፣ሕግጋትንና መመሪዎችን በጠበቀ  መልኩ እንዲሰጡ ሲል መመሪያውን እንዲያወጣ ወስኗል። 👉የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጉዳይ ግን ለቤተክርስቲያናችን ሚዲያዎች የውሳኔው ፁሁፍ እንዲደርሳቸው በማድረግ እነርሱ በዝርዝር የብፁዕነታቸውን መልእክቶች እና  ሒደቱን በመጥቀስ ዜናና ፕሮግራም በመስራት ለሕዝብ እንዲያስተዋውቁ ውሳኔ በመስጠት መግለጫው በነገው እለት ጠዋት እንዲሰጥ በመወሰን ስብሰባውን አጠቃሏል። 👉በዚሁ አጀንዳ ላይ ቅዱስ ፓትርያርኩ አቡነ ማትያስ እና ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ  የብፁዕ አቡነ ሉቃስ ጉዳይ ከመግለጫው እንዲወጣ የማድረግ ከፍተኛ መስዋዕትነትን ከፍለዋል። 👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 5422Loading...
19
✏የፍርድ ቤት ውሎ 👉በልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ዛሬ ጠዋት በዋለው ችሎት መርጌታ ብርሀኑ ተ/ያሬድን ጨምሮ በአንድ መዝገብ 20  ሰዎች የቀረቡ ሲሆን የክሰ ቻርጅ ተሰጥቷቸው ለዋስትና ብይን ከሰአት ተቀጥሯል 👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 7764Loading...
20
እነሆ ውይይታችን ተጀምሯል! ግቡ! አጋሩ! እናመሰግናለን!
1 3930Loading...
21
https://www.youtube.com/live/gYCXzA8QYps?si=_xOU3ZoUH4rPGao6
1 5661Loading...
22
ከእውቁ ኢትዮጵያዊ ሳይንቲስት እና ባለ ብዙ ግኝቶች ኤምሪተስ ፕሮፌሰር ጥላሁን ይልማ ጋር ዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ በቀጥታ ሥርጭት፤ ከደቂቃዎች በኋላ እንጀምራለን! ይህ ብርቱ ሀገራዊ የህልውና ጉዳዮች የሚነሱበት መርሐ ግብር እንዳያመጥዎ! በማጋራት እና በማስተዋወቅም እንራዳ! እናመሰግናለን!
1 7121Loading...
23
https://www.youtube.com/live/P9IMrj6y01s?si=vfnp8aufvBBBChwh የቱንቢን ትክክለኛ የቴሌግራም ገጽ ይቀላቀሉ! ያስተዋውቁ! https://t.me/tunbi_media https://t.me/tunbi_media 🎥💻📺🎙 Youtube በዩቲዩብ 👁👁👂🏽👂🏽ይመልከቱን፣ www.youtube.com/@TunbiMedia_
3 2435Loading...
24
https://www.youtube.com/live/8xRsV3llPwU?si=nKveXCvx00rdTZks
1 5071Loading...
25
ኢትዮጵያ
1 2010Loading...
26
✏የደረሰን  መረጃ ♦የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የዛሬ ውሎ (ግንቦት 23/ 2016 ዓ.ም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ) ♣ቅዱስ ሲኖዶስ እንደ ትላንቱ ዛሬም በተለያዩ  አጀንዳዎች ውሳኔዎችን አሳልፏል ፣  👉ከሲኖዶሱ ጉባዔ ውስጥ በድምፅ ተቀርፆ ስለወጣው መረጃ ማንኛውም  የሲኖዶሱ ተሰብሳቢ  ጳጳሳት ስልክ ይዘው እንዳይገቡ የጋራ  ስምምነት ላይ ቢደርሱም  ማንም ተፈትሾ እንደማይገባ ግን በዛሬው ጉባዔ ላይ የታየውን  የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል፦  👉 በዛሬ ስብሰባ ረጅም ጊዜን የወሰደው  2017 ዓ.ም በጀትን ጉዳይን  በተመለከተ ሲሆን ከብዙ አ ዉይይት በኃላ በባለሞያዎቹ ተጠንቶ የቀረበውን ጉባዔው በሰፊው ተወያይቶ  በጀቱን በማጽደቅ ውሳኔ አሳልፏል ፦ 👉ሌላው  የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ግብር (Tax) እንድትከፍል  ቀደም ሲል መንግስት ያዘዘውንን ትዕዛዝ አስመልክቶ ይህንን ለማስፈጸም በመንግሥት የተመለመሉ በልቶ አዳሪዎች ቢኖሩም ሲኖዶሱ ከሙዳይ ምፅዋት በተሰበሰበ ገንዘብ እንዴት ቤተክርስቲያን ግብር (Tax ) ትከፍላለች በሚል ሰፊ ዉይይት ያደረገ ሲሆን ፣ ለሃይማኖት ማስፋፊያ የተሰበሰበ ገንዘብ ላይ ግብር ክፈሉ የሚለው ጫና እና ወከባ ተገቢ ባለመሆኑ ይህንን ጉዳይ መንግሥትን እንዲያናግሩ በእነ አቡነ ጎርጎርዮስ የሚመራ አምስት ልዑካንን ሲኖዶሱ ሰይሟል ፦ 👉በመጨረሻም የጳጳሳቱን የዝውውር ጥይቄ  አጀንዳ አስመልክቶ የአንዳንድ ጳጳሳት ጥያቄ ብዙዎችንም ቢያስገርም  የሀገረ ስብከት ለውጥ የሚፈልጉት ለአዲስ አበባ ለመቅረብ እና ለድሎት እና ምቾት  እንጂ  አገልግሎትን መሠረት አድርጎ እንዳልሆነ በደረሱን መረጃዎች ለማወቅ ችለናል ፦ ይኽም ቢሆን በዛሬው ስብሰባ እኬሌ ጳጳስ ወደ ዚህ ተዛወረ የሚል ውሳኔ አልተሰጠም ይሁን እንጂ የአባቶችን የዝውውር ጥያቄ አስመልክቶ የተሰየመው ኮሚቴ አጥንቶ ለነገ እንዲያቀርብ በማለት ጉባዔው  ውሳኔ አሳልፏል  👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 1573Loading...
27
Media files
1 4842Loading...
28
"ምክክሩ አገራችን በእጅጉ የምትሻውን አገራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ያስገኝላታል ብለን አናምንም። " እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ግልጽ ደብዳቤ ጻፈ። ፓርቲው ለኮሚሽኑ በጻፈው ደብዳቤ ፤ " ኢትዮጵያ ሕልውናዋን በመፈታተን ደረጃ ላይ ከደረሰው ቀውስ ብቸኛው መውጫ መንገድ ሁሉን አቀፍ #አገራዊ_ምክክር ማድረግ ፤ እንደ አገር በዋና ዋና ጉዳዮች ዙሪያ የጋራ መግባባት መፍጠር እንደሆነ በጽኑ እናምናለን " ብሏል። " የምክክር ኮሚሽኑ በክልል ደረጃ የአጀንዳ ልየታ ውይይቶችን ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ መሆኑንና ለዚሁ በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ ቀናት በሚደረጉ ስብሰባዎች የአጀንዳ ልየታ የሚያደርግ ጉባዔ መጥራቱ ይፋ ተድርጓል ፤ ጥሪው ለእኛም ደርሷል " ብሏል። " የሚደረገው ምክክር ስልጣንን የጨበጠ አካል #በቀጥታም ሆነ #በስውር የሚመራው ውይይት መሆን እንደሌለበት እናምናለን " ሲል አስገንዝቧል። ፓርቲው ፤ " በእኛ እሳቤ ይህ ምክክር በሥራ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥት በመሠረታዊ መልኩ እስከ ማሻሻል አስፈላጊ ከሆነ እስከ መለወጥ ድረስ የሚያዘልቅ እንደሆነ ብናምንም በሥራ ላይ ያለው የአሸናፊዎች ሕገ መንግሥት ዓይነት ተግባር እንዳይፈጸም እና እንደ አገር ዳግም ስህተት እንዳንሠራ ከፍተኛ ሥጋት አለን " ሲል አሳውቋል። " አገር ልትመክርበት ይገባል ብለን የምናስባቸው የምክክር አጀንዳዎች ፦ ➡️ ወቅት የማይለውጣቸውና ወጥነት ያላቸው፣ ➡️ መንግሥት ብንሆን ልንተገብራቸው ይገባል ብለን ያስቀመጥናቸው ነጥቦች ስለሆኑ ከአጀንዳ ልየታው ጋር ምንም ችግር የሌለንና ይህንኑ ያቀረብን መሆናችንን ኮሚሽኑ እንዲያውቀው የአገራችን ሕዝብም እንዲረዳልን እንወዳለን " ብሏል። እናት ፓርቲ ፥ " አጀንዳዎቻችንን የማቅረቡ ሂደት እንደተጠበቀ ሆኖ በቀጣይ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚደረገው የምክክር መድረክ ፦ 1ኛ. አገር በከፍተኛ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለችበት ሁኔታ ምክክርም ጦርነትም በአንዴ ማድረግ የማይቻል መሆኑ፣ ከአገራት ተሞክሮ እንዲህ ባለ ሁኔታ የሚደረግ ምክክር ውጤታማ እንደማይሆን ታውቆ በተቃራኒ ወገን የተሰለፉ ወንድማማቾችን እያጨራረሰ የሚገኘው የእርስ በርስ ጦርነት በድርድር ፖለቲካዊ መፍትሄ ሳይበጅለት ፤ 2ኛ. በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት በየእሥር ቤቱ ታጉረው ባሉበትና ፍትሕ ተነፍጓቸው የሰቆቃ ሕይወት በሚገፉበት፤ 3. የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችና ለምክክሩ ጭምር ጉልህ አስተዋጽዖ ማድረግ የሚችሉ ወገኖቻችን ያለ ፍርድ በየእሥር ቤቱ በሚማቅቁበት፤ 4ኛ. አገር በአስችኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባለችበት፤ 5ኛ. በምክክሩ ከመሳተፍ ራሳቸውን ከመጀመሪያ ጀምሮ ከሂደቱ ያገለሉትን የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ምክክር ማምጣት ባልተቻለበትና በመሳሰሉ ምክንያቶች ምክክሩ አገራችን በእጅጉ የምትሻውን አገራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ያስገኝላታል ብለን አናምንም። " ሲል አሳውቋል። " እነዚህ ሁኔታዎች አጠቃላይ በአገር አቀፍ ደረጃ ምክክር እስከሚደረግበት ባለው ጊዜ በቀዳሚነት መፍትሄ አግኝተው ሊፈቱ ካልቻሉና ትርጉም ያለው ለውጥ ማምጣት ካልተቻለ በምክክሩ ለመሳተፍ እንቸገረለን " ሲል ገልጿል። (ፓርቲው ለኮሚሽኑ የላከው ሙሉ ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል)©️ቲክቫህ
1 3843Loading...
29
አማራና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ሕጻን ሳይቀር የሚመለምለው የአብይ አህመድ የኦነግ-ኦሮሙማ ሥርዓት ወንጀል ለዓለም ይታወቅ!
7710Loading...
30
የእግዚአብሔር  ልጆች በየቀኑ የሞት ዜና እየዘገቡ መዋል ጀግንነት አይደለም ዉርደት ነው እንጂ።አሁን ሁለት ነገሮችን ብቻ ላስቸግራችሁ ወስኜአለሁ።የመጀመርያው ሁላችሁም የምትውቋቸውን ጓደኞቻችሁን ወደዚህ መጋበዝ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በጊዜው የሚገለጽ ይሆናል።አሁን ከድንዛዜ ወጥተን ኦርቶዶክሳውያንን ወደዚህ እንጋብዝ ሊንኩንም ሼር እናድርግ።የምንሠራው ሥራ እጅግ ጠቃሚ ስለሆነ ነው የአባላት ብዛት የተፈለገው።ለሃይማኖቴ ዘወትር የማደርገውን ጥረት የምትደግፉ የሚድያ ባለቤቶችም ሁላችሁም እንድትሳተፉበት በእግዚአብሔር ስም አሳስባለሁ።ቢያንስ ቢያንስ 2000 መሙላት አለብን። https://t.me/Zeyim7 https://t.me/mewakirawi
1 0895Loading...
31
https://www.youtube.com/live/7LbPwfsOWVI?si=CWK4BMukeT_GaP3U
1 6604Loading...
32
✏የደረሰን  መረጃ 👉የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ የዛሬ ውሎ (ግንቦት 22/ 2016 ዓ.ም ኢትዮ ቤተሰብ ሚዲያ) 👉ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬ ስብሰባ በተያዙ አጀንዳዎች   ውሳኔዎችን አስተላልፏል 👉 በዛሬው የጉባኤ ውሎው የኮሪደር ልማቱን በተመለከተ ባደረገው ውይይት የልማቱ ሥራ  በተያዘው ፍጥነት ይቀጥል።ከመንግስት በተሰጡ ቦታዎች ላይ የመሰረት ድንጋይ ይቀመጥ።በማለት ውሳኔ አስተላልፏል። 👉የሀማኖት ተቋማት ረቂቅ አዋጅን በተመለከተም ረቂቅ አዋጁን በንባብ ካዳመጠና ሰፊ ውይይት ካደረገበት በኋላ የሃይማኖት ተቋማት ረቂቅ አዋጁ በቤተክርስቲያን ዙሪያ ያለውን ጠቃሚ እና ጎጂ ጎኑን በዝርዝር በመፈተሽ ለውሳኔ አሰጣጥ በሚያመች መልኩ የሚያቀርቡ ኮሚታዎችን የሰየመ ሲሆን ይኽውም ፦  √• አቡነ ዮሴፍ √. አቡነ ፊሊጶስ √. አቡነ መልከጸዴቅ √.ንቡረ ዕድ ኤልያስ አብርሃ 👉 እንዲሁም ከህግ ባለሙያዎች 3 ሰዎች ተካተውበት በአስቸኳይ ለሚቀጥለው ሳምንት እንዲያቀርቡ ውሳኔ ያስተላለፈ ሲሆን ቀጣይ አጀንዳዎችንም በቅደም ተከተል በመመልከትና ውሳኔ በማስተላለፍ ጉባኤውን እንደሚቀጥል የመረጃ ምንጮቻችን አድርሰውናል ። 👉 የበለጠ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችንን ቤተሰብ ይሁኑ https://t.me/ethiobeteseb
1 0332Loading...
33
የፖለቲካውን መዋቅር የተቆጣጠረው ሃገር በቀል ታሪኮችን የሚጠላ ....በውጪ ሃይል ላይ ጥገኛ የሆነ በጥላቻ የታወረ አደገኛ ቡድን ነው። ........... ኦርቶዶክስ ስማችንን ቀየረች ብለው በበታችነት ይሰቃያሉ ። ( ኦቦ ኤሊያስ ከፈኒ )
7061Loading...
ዛሬ ልዩ መርሐ ግብር እያደረግን እንገኛለን! ገባ ገባ በሉ! አጋሩ! እናመሰግናለን!
إظهار الكل...
👍 24 5
إظهار الكل...
ልዩ ቆይታ ከዶ/ር አሰፋ ነጋሽ እና መ/ር ፋንታሁን ዋቄ ጋር

#Dr_Aseffa_Negash #Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema

👍 16 3
إظهار الكل...
"ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያለ አንዳች ጥገኛ ፍጡር!" መምህር ፋንታሁን ዋቄ

Join this channel to get access to perks:

https://www.youtube.com/channel/UC23wkdfU9V0lCxWLYCPocFQ/join

#Fantahun_Wakie #Yosefketema #Ethio_Tunbi_Media #Recaps

👍 19 3
ለታሪክ ይቀመጥ በ ዝቋላ መነኮሳት ሲታረዱ፥በአርሲ፥በሸዋ፥በመላው ኦሮሚያ፥በአማራ ክልል ኦርቶዶክሳውያን በጅምላ ሲረሸኑ አንድም ቦታ ላይ ተገኝቶ የእረኝነት ሀላፊነቱን የተወጣ አንድም ጳጳስ የለም " ሳዊሮስ "በአምቦ ያስገነባውን ሕንጻ ለማስመረቅ ግን 30 ጳጳሳት ናቸው የተገኙት
إظهار الكل...
👍 14👎 1 1
ከዐብይ አሕመድ ጋር የሚተባበር ካህን፥ ጳጳስ ፥መምህር፥ምዕመን የእግዚአብሔር ጠላት ነው።
إظهار الكل...
2.26 KB
4.75 MB
👍 34👎 1 1
ፖለቲካዊ ሀገራዊ እብደቱ እንዳለ ሆኖ ግን! ይሄን ፖሊስ እንደ ግለሰብ እንዴት እንረዳው? ምን አይነት ቤተሰብ አሳደገወ? ማኅበረሰባዊ ሥነ ልቦናስ? ሃይማኖትስ? ትመሐርቱስ? ይሄ ሁሉ በአንዴ የት ጠፋ?
إظهار الكل...
👍 9🕊 1
تسجيل الدخول والحصول على الوصول إلى المعلومات التفصيلية

سوف نكشف لك عن هذه الكنوز بعد التصريح. نحن نعد، انها سريعة!