cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
271
المشتركون
-224 ساعات
-27 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የነቢዩ ሎጥ ደረጃ በመጽሐፍ 'ቅዱስ'ና በቁርዓን •════•════• መጽሐፍ ቅዱስ ➵በዚያችም ሌሊት አባታቸውን የወይን ጠጅ አጠጡት ታላቂቱም ገባች፥ከአባቷም ጋራ ተኛች ርሱም ስትተኛና ስትነሣ አላወቀም። በነጋውም ታላቂቱ ታናሺቱን አለቻት፦እንሆ፥ትናንት ከአባቴ ጋራ ተኛሁ ዛሬ ሌሊት ደግሞ የወይን ጠጅ እናጠጣው አንቺም ግቢና ከርሱ ጋራ ተኚ፥ከአባታችንም ዘር እናስቀር። አባታቸውንም በዚያች ሌሊት ደግሞ የወይን ጠጅ አጠጡት ታናሺቱም ገብታ ከርሱ ጋራ ተኛች። የሎጥም ሁለቱ ሴቶች ልጆች ከአባታቸው ፀነሱ። ❨ኦሪት ዘፍጥረት 33-36❩ ●*●*●*●*●*️●*️● ۞ وَلُوطًا آتَيْنَاهُ حُكْمًا وَعِلْمًا وَنَجَّيْنَاهُ مِنَ الْقَرْيَةِ الَّتِي كَانَت تَّعْمَلُ الْخَبَائِثَ ۗ إِنَّهُمْ كَانُوا قَوْمَ سَوْءٍ فَاسِقِينَ وَأَدْخَلْنَاهُ فِي رَحْمَتِنَا ۖ إِنَّهُ مِنَ الصَّالِحِينَ ➵ ሉጥንም ፍርድንና ዕውቀትን ሰጠነው፡፡ ከዚያችም መጥፎ ሥራዎችን ትሠራ ከነበረችው ከተማ አዳንነው፡፡ እነሱ ክፉ ሰዎች አመጸኞች ነበሩና፡፡ በችሮታችንም ውስጥ አገባነው፡፡ እርሱ ከመልካሞቹ ነውና፡፡ ❨አንቢያ፥74-75❩ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/sunah13
إظهار الكل...
Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

የንባብ ግብዣ ➢ በዚያችም ቀን ቅዱስ ሚካኤል የመንፈስ ቅዱስ ዕውቀቱ ወደ ኃዘን ይወስደኛል ያበሳጨኛል ብሎ ለቅዱስ ሩፋኤል መለሰለት። ❨📓መጽሐፈ ሔኖክ 19፥1❩ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/sunah13
إظهار الكل...
Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

۞ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል:- "አትጠላሉ፤ አትመቀኛኙ፤ጀርባ አትሰጣጡ፤የአላህ ባሪያዎች ወንድማማቾች ሁኑ።" ❨📙️ሶሂህ ቡኻሪ፥ 6076❩ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/sunah13
إظهار الكل...
Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

▣ የመጽሐፍ ቅዱስ ግጭቶች ▣ ክፍል 10 10. ምን ያህል የባዶስ መስፈሪያ ይይዝ ነበር? A. 2000 (ሁለት ሺሕ) የባዶስ መስፈሪያ ➵"ውፍረቱም አንድ ጋት ነበረ ከንፈሩም እንደ ጽዋ ከንፈር ተሠርቶ ነበር እንደ ሱፍ አበባዎች ሆኖ ተከርክሞ ነበር።ሁለት ሺሕም የባዶስ መስፈሪያ ይይዝ ነበር።" ❨መጽሐፈ ነገስት ቀዳማዊ 7፥26❩ ●*●*●*●*●*️●*️●*️● ነገር ግን በሌላ ቦታ B. 3000 (ሶስት ሺሕ)የባዶስ መስፈሪያ ➵"ውፍረቱም አንድ ጋት ያህል ነበረ ከንፈሩም እንደ ጽዋ ከንፈር፥እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተሠርቶ ነበር ሦስት ሺሕም የባዶስ መስፈሪያ ይይዝ ነበር።"❨ዜና መዋዕል ካልዕ 4፥5❩ ጥያቄው:-ሁለት ሺህ ወይንስ ሶስት ሺህ የባዶስ መስፈሪያ? ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ ۞ የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/sunah13
إظهار الكل...
Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

✺قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ وَيَحْفَظُوا فُرُوجَهُمْ ۚ ذَٰلِكَ أَزْكَىٰ لَهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا يَصْنَعُونَ ➵ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ፤ ይህ ለነሱ የተሻለ ነው፤ አላህ በሚሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ ❨📓ኑር:30) •════•════• ➩ አታመንዝር፡እንደ፡ተባለ፡ሰምታችዃል። እኔ፡ግን፡እላችዃለኹ፥ወደ፡ሴት፡ያየ፡ዅሉ፡የተመኛትም፡ያን፡ጊዜ፡በልቡ፡ከርሷ፡ጋራ፡ አመንዝሯል። ቀኝ፡ዐይንኽም፡ብታሰናክልኽ፡አውጥተኽ፡ከአንተ፡ጣላት፤ሙሉ፡ሰውነትኽ፡በገሃነም፡ከሚጣል፡ይልቅ። ከአካላትኽ፡አንድ፡ቢጠፋ፡ይሻልኻልና። (📓ማቴዎስ 5፥27-30) ●*●*●*●*●*️●*️●*️● የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/sunah13
إظهار الكل...
Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

Photo unavailableShow in Telegram
አሜን በሉ 😊
إظهار الكل...
🤣 1
Repost from Sαlαh Responds
አሽሙር መሆኑ ነው ኤላ ? ከፌስቡክ መንደር ነው ያገኛሁት። እና...መልስ እንስጠው አይደል😁? እናንተ ካለችሁማ ሐተታ ነገር እንወርውር:- 1- ከመሰረቱ ኢየሱስ ማንንም ባሪያዎቼ ብሎ የመጥራት ስልጣኑ የለውም። ምክንያቱም እርሱ ራሱ "ባሪያ" ስለሆነ። (ኢሳይያስ 42፥1 | ሱራ 19፥30)። ስለዚህ ባሪያ የሆነ አካል ሌላውን ወንድሜ ወይም እህቴ ብሎ እንጂ "ባሪያዬ" ብሎ በፍጹም መጥራት አይችልም። ለዚያም ነው ኢየሱስ በወንጌል ላይ ምዕመናንን ወንድሞቼ ብሎ የሚጠራቸው (ማቴዎስ 12፥50)። ስለዚህ "ባሪያዬ" ብሎ እንዲጠራህ አትጠብቅ ! 2- ለአምላክ ባሪያ መሆንና ባሪያ ተብሎ መጠራት ልዕቅናና ክብር እንጂ በፍጹም ውርደት አይደለም። ውርደቱ ለፍጡር ባሪያ መሆን ነው። ለዓለማቱ ፈጣሪ ባሪያ መሆን ምነኛ መታደል ነው ! ምናልባት ግን ባሪያ መባሉ ውርደት ከመሰለህ:- ▣ ኢየሱስ የእ/ር ባሪያ ተብሏል። ❲ኢሳያስ 42፥1❳ ▣ ገብርኤል የእ/ር ባሪያ ተብሏል። ❲ሉቃስ 1፥38❳ ▣ ሙሴ የእ/ር ባሪያ ተብሏል። ❲ዘኁልቁ 12፥7❳ ▣ ኢዮብ የእ/ር ባሪያ ተብሏል። ❲ኢዮብ 1፥8❳ ▣ ዳዊት የእ/ር ባሪያ ተብሏል። ❲1ዜና 17፥7❳ ▣ ዮሐንስ የእ/ር ባሪያ ተብሏል። ❲ራዕይ 19፥10❳ ▣ ጳውሎስ የእ/ር ባሪያ ተብሏል። ❲ቲቶ 1፥1-2❳ አጠቃላይ ምዕመኑስ ቢሆን "ባሪያ" አይደል እንዴ ? “ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ፤ እናንተ የእግዚአብሔር ባሪያዎች ሆይ፥ አመስግኑት፥” — መዝሙር 135፥1 3- ባይሆን ኢየሱስ «በጎቼ» ብሎ ስለሆነ የሚጠራችሁ በግልጽ በግ መሆናችሁን አምናችሁ ተቀበሉ። ማለቴ በግ ነን" በሉ🙂! ምን ችግር አለው ? Lol ! “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤” — ዮሐንስ 10፥27 -------------------------------------------- ®Sαlαh Responds ✍️ ▸ t.me/mahircomp123
إظهار الكل...
💩 1
ሴቶች ባያውቁ ማንን ይጠይቁ? •════•════• ባሎቻቸውን ይጠይቁ መጽሐፍ 'ቅዱስ' ➱ለሴት በማኅበር መካከል መናገር ነውር ነውና፥ምንም ሊማሩ ቢወዱ በቤታቸው ባሎቻቸውን ይጠይቁ። ❨📘1ኛ ቆሮንቶስ 14፥35❩ ❒ጥያቄዎች 1. ባሎቻቸውን ይጠይቁ ተብሎ ከተገደበ ባል የጥያቄውን መልስ ባያውቅና ከባል ውጪ የሚያውቅም ቢኖርስ? 2.ባሎቻቸውን ያላገቡና ለጋብቻ ያልደረሱስ ወይም ጋለሞታዎችስ ማንን ይጠይቁ? 3. ከባል ውጪ ያለው ባዕድ ያልሆነውን የቅርብ ዘመዷ ወንድሟ፣እህቷ፣አባቷ፣እናቷ... የመሳሰሉትን የጥያቄውን መልስ የሚያውቁት ከሆኑ ብትጠይቅስ ምን ችግር ይኖረዋል? ●●●●●️●️●️● አዋቂዎችን ይጠይቁ ۚ فَاسْأَلُوا أَهْلَ الذِّكْرِ إِن كُنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ ➵ የማታውቁም ብትኾኑ የዕውቀትን ባለቤቶች ጠይቁ፡፡ (📙ነህል:43) ●*●*●*●*●*️●*️●*️● የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/sunah13
إظهار الكل...
Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

💩 1
ስለ ኡስታዝ ወሒድ የማታውቁ ካላችሁ ስለራሱ በ 7 ደቂቃ ውስጥ እንዴት እንደሰለመ ገልፆበታል። አዳምጡት የኡስታዝ አቡሃይደር ቻናል ለምትፈልጉ👇 https://t.me/abuhyder የኡስታዝ ወሒድ ቻናል ምትፈልጉ👇 https://t.me/Wahidcom
إظهار الكل...
ወሒድ_ክርስትናን_ለቆ_ኢስላምን_ከተቀበለበት_አሳማኝ_ምክንያቶች_ውስጥ_ለናሙና.mp31.65 MB
👍 3👎 1
የሰውን ስጋ መመገብ ይፈቀዳልን?             መጽሐፍ ቅዱስ                           ይፈቀዳል! ➩ እኔ ደግሞ በቍጣ እሄድባችኋለሁ፤ ስለ ኃጢአታችሁም ሰባት እጥፍ እቀጣችኋለሁ። የወንዶች ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ፤ የሴቶች ልጆቻችሁንም ሥጋ ትበላላችሁ። ❨📓ዘሌዋውያን 26፥28-29❩ ➩ የወንዶችና፡የሴቶች፡ልጆቻቸውንም፡ሥጋ፡አበላቸዋለኹ፥ዅሉም፡ጠላቶቻቸውንና፡ነፍሳቸውን፡የሚሹት፡ በሚያስጨንቋቸው፡ጭንቀትና፡መከበብ፡የባልንጀራዎቻቸውን፡ሥጋ፡ይበላሉ። (📓ትንቢተ ኤርምያስ 19:9) ● "አበላቸዋለሁ" የሚለው ይሰመርበት! አስበው አምላክ የሰውን ሥጋ ለዛውም የገዛ የአብራክ ክፋይ ልጅ መብላት ከመፍቀዱ አልፎ ማስበላቱ .*.*.*.*.*.*.*.            አይፈቀድም يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اجْتَنِبُوا كَثِيرًا مِّنَ الظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ الظَّنِّ إِثْمٌ ۖ وَلَا تَجَسَّسُوا وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًا ۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ ➺እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና፡፡ ነውርንም አትከታተሉ፡፡ ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡ ❨📓ሁጅራት፥12❩ ●ሐሜት ልክ የሰውን ሥጋ እንደ መብላት ክልክል ከሆነ የሰውን ሥጋ ለምግብነት መጠቀም ክልክል ነው። ሰው ከሞተ በኃላ ሥጋው ሬሳ ነውና መቅበር እንጂ የሞተ ሰው ሥጋ መብላት በቁሙ ያለው ሰው ሥጋ እንደ መብላት ይቆጠራል:- ➩ ነብዩ ሙሐመድ እንዲህ ብለዋል "ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "የሞተ ሰው አጥንት መስበር በሕይወት እያለ እንደ መሰባበር ነው"። ❨📓ኢብኑ ማጃህ 6፥184❩ ➺፦ ነብዩ "ﷺ" እንዲህ ብለዋል፦ "ወደ ሰማይ በተወሰድኩኝ ጊዜ ከነሐስ የሆነ ጥፍር ኖሯቸው ፊቶቻቸውን እና ደረቶቻቸውን የሚቧጥጡ በሆኑ ሰዎች በኩል አለፍኩ። እኔም፡- "ጂብሪል ሆይ! እነማናቸው እነዚህ? ስለው፥ እርሱም፦ "እነዚህ የሰዎችን ሥጋ የሚበሉ እና ክብራቸውን የሚነኩ ናቸው" አለኝ"።  (📓አቢ ዳውድ 43፥ 106) የወሒድ ዑመር ፅሁፍ ላይ የተመረኮዘ ●*●*●*●*●*️●*️●*️● የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/sunah13
إظهار الكل...
Burak ቡራቅ

➣ «እኔ ወደ ጌታዬ ኺያጅ ነኝ፡፡ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡"(📘ሷፍፋት:99)

💩 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.