cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

አህመድ ኢድሪስ (አቡ ኡበይዳ)

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس أحمد إدريس (أبو عبيدة) الدعوة السلفية أيُّها السنِّيُّ السلفِيُّ لا تخاف في الله لَومةَ لائم بَيِّن الحق للناس

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
284
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+377 أيام
+3630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

*📚شروط الصاحب📚* *قــال الفقيه ابن جُزي المالڪي رحمه الله* : (*ﻓﺄﻣَّﺎ اﻟﺼﺪﻳﻖ ﻓﺸﺮﻭﻃﻪ ﺳﺒﻌﺔ*: *اﻷﻭﻝ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺳُﻨَّﻴﺎ ﻓﻲ اﻋﺘﻘﺎﺩه *اﻟﺜﺎﻧﻲ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺗﻘﻴًّﺎ ﻓﻲ ﺩﻳﻨﻪ، ﻓﺈﻧَّﻪ ﺇﻥْ ﻛﺎﻥ ﺑﺪﻋﻴًﺎ ﺃﻭ ﻓﺎﺳﻘًﺎ ﺭﺑﻤﺎ ﺟﺮَّ ﺻﺎﺣﺒﻪ ﺇﻟﻰ ﻣﺬﻫﺒﻪ، ﺃﻭ ﻇﻦ اﻟﻨﺎﺱ ﻓﻴﻪ ﺫﻟﻚ، ﻓﺈﻥَّ اﻟﻤﺮء ﻋﻠﻰ ﺩﻳﻦ ﺧﻠﻴﻠﻪ. *اﻟﺜﺎﻟﺚ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﻋﺎﻗﻼً، ﻓﺼﺤﺒﺔ اﻷﺣﻤﻖ ﺑﻼء. *اﻟﺮاﺑﻊ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺣﺴَﻦ اﻟﺨُﻠﻖ، ﻓﺈﻥْ ﻛﺎﻥ ﺳﻲّءَ اﻟﺨُﻠﻖ ﻟﻢ ﺗُﺆﻣَﻦ ﻋﺪاﻭتُه. ﻭﺗَﺨﺘﺒﺮه ﺑﺄﻥْ ﺗُﻐﻀﺒﻪ، ﻓﺈﻥْ ﻏﻀﺐ ﻓﺎﺗﺮﻙ ﺻُﺤﺒﺘﻪ. *اﻟﺨﺎﻣﺲ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺳﻠﻴﻢ اﻟﺼﺪﺭ ﻓﻲ اﻟﺤﻀﻮﺭ ﻭاﻟﻐﻴﺒﺔ، ﻻ ﺣﻘﻮﺩًا، ﻭﻻ ﺣﺴﻮﺩًا، ﻭﻻ ﻣُﺮﻳﺪًا ﻟﻠﺸﺮ، ﻭﻻ ﺫا ﻭﺟﻬﻴﻦ. *اﻟﺴﺎﺩﺱ*: ﺃﻥْ ﻳﻜﻮﻥ ﺛﺎﺑﺖ اﻟﻌﻬﺪ ﻏﻴﺮَ ﻣَﻠﻮﻝ، ﻭﻻ ﻣُﺘﻠﻮن. *اﻟﺴﺎﺑﻊ* :ﺃﻥْ ﻳﻘﻮﻡ ﺑﺤﻘﻮﻗﻚ ﻛﻤﺎ ﺗﻘﻮﻡ ﺑﺤﻘﻮﻗﻪ، ﻓﻼ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﺻُﺤﺒﺔِ ﻣَﻦ ﻻ ﻳَﺮﻯ ﻟﻚ ﻣِﻦ اﻟﺤﻖ ﻣﺜﻞ اﻟﺬﻱ ﺗَﺮﻯ ﻟﻪ.اهـ 📚 القوانين الفقهية ص:460
إظهار الكل...
👍 1
ልዩ እና ገራሚ ሙሐደራ 🔍🔍🔍🔍🔍🔍 እያንዳንዱ ሰው ስላለበት አማና ✅ አደራን የመወጣት አስፈላጊነት ➜ ይህ ሙሐደራ    ➧ ኡስታዝ ያለበት አደራ    ➧ ሚስት ያለባት አማና    ➧ ዶክተር ስላለበት አማና    ➧ ተማሪ ስላለበት አደራ    ➧ ሰራተኞች ስላለባቸው አማና    ➧ የሀገር አስተዳዳሪ ስላለበት አማና    ➧ በየትኛውም ሙያ፤ እድሜ ሁኔታ ወዘተ ያለ ማንኛውም ሰው ስላለበት ሀላፊነት በዝርዝር ተዳሷል።    ➹ ሌሎችም በሚገርም አቀራረብ ተካተዋል። 🎙 በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው
إظهار الكل...
የዲን አማናዎችን መጠበቅ.mp327.58 MB
🎙ይህ በውላውላ የሰለፊዮች መስጅድ ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡጦለሃ ሀፊዘሁሏህ በ ዙል ሒጃ 23/1445 ሂጅሪያ ቅዳሜ ምሽት  የተሰጠ ሁሉም ሰው ሊሰማው የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው።🎧 ➣عنوان المحاضرة أهمية التوحيد القرأن كله يدور على التوحيد      ➣ርዕስ የተውሂድ አንገብጋቢነትና ቁርዓን በአጠቃላይ በተውሂድ ዙሪያ የሚያጠነጥን ሰለመሆኑ። ↪️ከተዘረዘሩ አንኳር ነጥቦች መካከል በጥቂቱ፦↘️ ➡️ተውሂድ ማለት  ምን ማለት ነው? ➡️ አሁን ባለንበት ወቅት ተውሂድ ይለያየናል በሙሀደራዎች በመስጂዶች በተለያዩ መማሪያዎች ሰዎች ሙስሊሞች ናቸው ስለተውሂድ መማር አያሰፈልጋቸውም የሚሉ ጃሂሎች ሰለመኖራቸውና  ሁሉም ሰለፊይ መሻይኽ ዱዓቶች ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ተውሂድን የማስተማርና የማስገንዘብ ግደታ እንዳለባቸው ተጠቅሷል፦ ↪️ተውሂዱል አር ሩብብያ  የመካ ሙሽሪኮችም እነ አቡ ጀህልም እነ አቡ ለሃብም ያረጋገጡት ሰለመሆኑና ነገር ግን እንዳልጠቀማቸው ነብያቶችንም ከዑመቶቻቸው ጋር ያላጨቃጨቃቸው ስለመሆኑ... ↪️ይችን ዑማ የሚያስተካክላትና አንድ ሊያደርጋት የሚችለው የመጀመሪያዎቹን ዑማዎች ያስተካከላቸውና አንድ ያደረጋቸው ጉዳይ ስለመሆኑ፦ ↪️ የልብ የአምልኮ ተግባራት ፣የምላስ የአምልኮ ተግባራት፣ የአካል የአምልኮ ተግባራት ተጠቅሰዋል፦ ሁሉም ለአሏህ ብቻና ብቻ መሆን እንዳለባቸውም ተወስቷል። ወደውላ ውላ ግሩፕ ለመቀላቀል↘️ https://t.me/YweIaweIa_Groups ↪️ወደ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡጦለሃ (ሀፊዘሁሏህ) የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️↘️ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
إظهار الكل...
Recording_1606.amr6.14 MB
#አንገብጋቢ_ትምህርት ☑️ የትዳር አለም የሰው ልጆች በሸሪዓዊ መረጃዎች ሊብራራላቸው የሚገባ ነው ክፍል ❶ ክፍል ሁለትን ለማግኘት ➘➴➷➘ https://t.me/ShewaRobit_Furqan_Mesjid/30909 ክፍል ሶስትን ለማግኘት ➴➷➘➴➷ https://t.me/ShewaRobit_Furqan_Mesjid/30910 በዚህ ተከታታይ ወሳኝ ትምህርት የሚከተሉት ነጥቦች በዝርዝር ተዳሰዋል። ➘➷➴➷➷➘ ➧ የትዳር አዳብ ➧ የጋብቻ መስፈርት ➧ የመተጫጨት መስፈርቶች ➧ የጋብቻ ውል ➧ ስለ መህር ➧ የሰርግ ድግስ ➧ የተጋቢዎች መብቶች ➧የትዳር ብልሹ ውሎች ➧ የሴት ልጅ ወልይ ማነው!? 🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! https://t.me/ahmededri https://t.me/ahmededri
إظهار الكل...
01 ስለ ትዳር ሰፊ ትንታኔ.mp312.15 MB
👍 2
#አንገብጋቢ_ትምህርት ➬➪➫➩➝➻➧ ↩️ أجمع علماء السلف على وجوب ستر المرأة لوجهها. ↪️ ሙስሊም የሆነች ሴት በአድ ከሆኑ ወንዶች መላ ሰውነቷን መሸፈን ብይኑከተዳሰሱ ወሳኝ ነጥቦች፦ሴቶቻችን ፊታቸውን መሸፈን እንዳለባቸው በሸሪዓው መሰረት የሚያስተምሩ ዑለሞችን የሚያብጠለጥሉ ሰዎች ሴቶች እንዳይሸፈኑ ለማድረግ ከሚለፉለት አላማቸው ጋር ባለመስማማታቸው ነው። ይህ እና ሌሎችም ጥቆማዎች ተጠቅሰዋል።ሴቶች መሉ ሰውነታቸውን መሸፈን እንዳለባቸው የሚያመላክቱ ሸሪዓዊ ማስረጃዎች እጅግ በጣም በርካታ ናቸው። ቁርአን በግልጽ አስቀምጧል በሀዲስም እንዲሁ... ከማስረጃዎቹ መካከል ተዘርዝረዋል። ሴቶች ዘመድ ካልሆኑ ወንዶች ዘንድ መሉ አካላቸውን መሸፈን አለባቸው የሚለው አስተምህሮት ከቁርአን ከሀዲስ ከነብዩ ﷺ ባልደረቦች እና ከኢጅማዕ የተቀዳ ትክክለኛ ስለመሆኑ በማስረጃ ቀርቧል።ሴቶች ሁሉንም አካላቸውን መሸፈን እንዳለባቸው የዑለሞች ስምምነት ስለመኖሩ ከጠቀሱት ኡለሞች መካከል ተዘርዝረዋል። የከፊሎቹም ንግግር ከኪታቦቻቸው ላይ ተጠቅሷል።ሂላፍ ❨የሃሳብ ልዩነት❩ አለ በማለት ሴቶች መሸፈንም አለመሸፈንም ይችላሉ ብለው ለሚያስተምሩ ሰዎች በኡለሞች ንግግር መሰረት ምላሽ ተሰጥቷል። 🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5303
إظهار الكل...
أجمع_علماء_السلف_على_وجوب_ستر_المرأة_لوجهها.amr3.97 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ጎራ በሉ የሱና ኪታቦችን በቅናሺ ያገኛሉ ባሉበትም በብዛት እንልክለውት አለን ወቅታዊ የሰለፍይ መሻይኾችንም ኪታብ ያገኛሉ
إظهار الكل...
🎙ይህ በመሀል አንባ የሰለፊዮች መስጅድ ግንባታ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡጦለሃ ሀፊዘሁሏህ በ ዙል ሒጃ 22/1445 ሂጅሪያ ጁምዓ ምሽት  የተሰጠ ሁሉም ሙስሊም ወንድምና እህቶች ሊሰሙት የሚገባ አድስና ወሳኝ ሙሐደራ ነው።🎧 ➣عنوان المحاضرة التلون في دين الله صفة مذمومة      ➣ርዕስ በአሏህ ዲን ላይ መቀያየር መገለባበጥ መከረባበት እጅግ በጣም የተወገዘና የተወቀሰ ባህሪ ስለመሆኑ። ➔ከተዘረዘሩ  ቲቂት ዋና ዋና  ፈዋዒዶች መካከል፦➘➘ ➔ የአሏህ ሱብሃነዎ ተዓላ ዲን አንድ ነው። ሂዎትህ እሰካለች ድረስ ፅና አትቀያየር!! ➔በአሏህ ዲን ላይ የሚቀያየሩ ሰዎች እስስት እንደተባለችው አውሬ መመሠላቸው፦ እሰስቷ ልክ እንዳካባቢው ሁኔታ ትሆናለች አካባቢው አረጓደ ከሆነ ከለሯ አረጓደ እንደሚሆን ቢጫ ከሆነ ቢጫ እንደሚሆን... ➔ሀገራችን ላይ ያሉ ሀጁሪዮችና ሙመይዓዎች በዲን ላይ መገለባበጥ መቀያየር ከሚባለው  አስጠሊና የተወገዘ የተወቀሰ ባህሪ ላይ የወደቁ ሰለመሆናቸው፦ ➔አንድ የተከሰተ ክስተት ላይ ትግል ያደረገ ዑለማ በአንድ መሰዓላ ላይ ባደረገው ትግል መሠረት በሰጠው ፈተዋ ወይም በያዘው አቋም ላይ ለውጥ ቢያሳይ ዑለሞች በዲን ላይ መቀያየር ብለው ከገለፁት ገለፃ ውስጥ እንደማይገባ፦ ➔በዲን ላይ መቀያየር እንዲከሰት የሚያደርጉ ነገሮች ተዘርዝረዋል፦ ➔በዲን ላይ የመገለባበጥ ምልክቶች ተጠቅሰዋል፦ ወደመሀል አንባ የሰለፊያ ጀመዓዎች ግሩፕ ለመቀላቀል➘➘➘ https://t.me/+vnsGPHkj9zllMWFk ➣ወደሸይኻችን ሸይኽ አቡዘር አቡጦለሃ ሀፊዘሁሏህ የቴሌ ግራም ቻናል ለመቀላቀል ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
إظهار الكل...
4_6050722155346271698.amr9.70 MB
Repost from Abdusomed Muhamed
ሰበር ዜና አሰላሙዓለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የአል-ኢስላሕ ቤተሰቦች ነገ ጁሙዓህ ሰኔ 21 /10/2016 በኡስታዝ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሐመዊያህ) ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የዳዕዋህ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። በጊዜ በመገኘት ተጠቃሚ ይሁኑ!!!! የመድረሳችን ቻናል join በማለት ተጠቃሚ ይሁኑ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/medresetulislah
إظهار الكل...
مدرسة الإصلاح (አል ኢስላሕ መድረሳ)

ይህ ቻናል ከፉሪ ሕይወት ፋና ወደ ዑመር ኢብኑ ዓብዱልዐዚዝ መስጂድ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ ኑሪ ሜዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአል ኢስላሕ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነው። በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል።

https://t.me/medresetulislah

👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት በቅናሺ ዋጋ የሱና ኪታቦችንም ይሆን ቁርአን ባላችሁበት እንልክላችሁ አለን
إظهار الكل...
👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.