cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Fabric School OF Fashion Design ፋብሪክ የፋሽን ዲዛይን ማሠልጠኛ ተቋም👗🧥👖

مشاركات الإعلانات
276
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ዛሬ አርት ክላሳችንን ከጨረስን በኋላ ፍሩት ደይን ከልጆቻችን ጋር እንዲህ ፈታ ብለን አሳልፈናል 😍🌹 ፋብሪክ ቤተሰብ 😍
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ለ ፋብሪክ ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላምና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞታችንን እገልፃለሁ :: ዒድ ሙባረክ ! @fabric school of fashion design
إظهار الكل...
5
Photo unavailableShow in Telegram
ADVERTISMENT 🎓🎓 🎓 3ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል! ፋብሪክ የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም FABRIC SCHOOL OF FASHION DESIGN ☎️ 0911375989       0924903999 👉 [email protected] 👉 አድራሻ ፦  ሰሚት ፍየል ቤት አፍለንት ትሬዲግ  ውልና ማስረጃ ያለበት ህንፃ ላይ  4ኛ ፎቅ 👉 Telegram - https://t.me/FabricSchoolOfFashionDesign 👉 Tiktok - http://tiktok.com/@fabric_design8 👉Instagram - https://www.instagram.com/reel/C3Z3wgMyWyB/ 👉 facebook - https://www.facebook.com/profile.php?id=61551369704989 👉Website - https://tenchemo.wixsite.com/fabric ለወዳጅ ዘመድዎ ገፃችንን በማጋራት ቤተሰብነትዎን ያጠናክሩ! ፋብሪክ የፋሽን ዲዛይን ማሰልጠኛ ተቋም
إظهار الكل...
7👌 1
ዛሬ ልዩ ቀናችን ነው :: ፋብሪክ ሙሉ እውቅና አግኝቶ ወደ ስራ የገባንበት የዛሬ አመት ልክ በዚህ ቀን ነበር ። የፋብሪክ ቤተሰቦች በዚህ ሰርፕራይዝ አድርገውናል ... በታላቅ ድምቀት ለምናከብረው ለግንቦት 10 የምስረታ በአላችን መነቃቃት ሆኖናል እንወዳችኋለን 🙏😍
إظهار الكل...
8