Students channel
الذهاب إلى القناة على Telegram
3 430
المشتركون
+524 ساعات
+817 أيام
+30330 أيام
جارٍ تحميل البيانات
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
أكتوبر '26أكتوبر '26
أكتوبر '26
+230
في 1 قنوات
سبتمبر '26
+315
في 1 قنوات
Get PRO
أغسطس '26
+297
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+296
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+568
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+133
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+43
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+43
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+43
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+10
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+42
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+181
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+307
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+551
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+109
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+34
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+22
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+37
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+97
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+63
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+28
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+76
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+121
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+68
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+105
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+136
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+78
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+24
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+220
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '24
+183
في 4 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+201
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '24
+589
في 3 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 18 أكتوبر | +8 | |||
| 17 أكتوبر | +7 | |||
| 16 أكتوبر | +10 | |||
| 15 أكتوبر | +28 | |||
| 14 أكتوبر | +7 | |||
| 13 أكتوبر | +23 | |||
| 12 أكتوبر | +10 | |||
| 11 أكتوبر | +15 | |||
| 10 أكتوبر | +17 | |||
| 09 أكتوبر | +27 | |||
| 08 أكتوبر | +9 | |||
| 07 أكتوبر | +13 | |||
| 06 أكتوبر | +4 | |||
| 05 أكتوبر | +9 | |||
| 04 أكتوبر | +9 | |||
| 03 أكتوبر | +11 | |||
| 02 أكتوبر | +15 | |||
| 01 أكتوبر | +8 |
منشورات القناة
#Remember
2019 አዲስ ገቢ ፌሬሽማን ወንድ ተማሪዎች አልሰማንም እንዳትሉ ከ 2017 ጀምሮ በስፋት ሁሉም ጊቢ በሚባል ደረጃ ፀጉር ማሳደግ ተከልክሏል /አይቻልም ስለሆነም አንዳንድ ጊቢ ገና ሳትገብ ሻንጣ በር ላይ አስቀምጣቹ ተቆርጣቹ ስትመጡ ነው ሚያስገብዋቹ ለምሳሌ : አምቦ ዩኒቨርስቲ ስዚህ አጉል እንዳትሆኑ clean cut ተቆረጡ 😭 ወይም 👇
የፀጉር ርዝመት 1 ወይም ከ2 ሴ.ሜ (ሁለት ሴንቲ ሜትር) በላይ ስለማይቻል ፀጉራችሁ በተባለው መጠን አሳጥራችሁ እንድትሄዱ
https://t.me/httpentra
| 2 | How many seconds are there in an hour? | 157 |
| 3 | ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ!!
ቅሬታው ልክ ካልሆነ 👎 አድርጉ እናጠፋለን
እኔ ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኦቶና ካምፓስ ተማሪ ነኝ እና ስለጠየቃችሁን ቅሬታ እጅግ በማመስገን ቅሬታዎቹን በሚከተለው አቀርባለሁ ።
1. እኛ የኦቶና ካምፓስ ጤና ተማሪዎች የምንበላው ምግብ ሁሌ ከሽሮ የተለየ ለምሳና እራት አይቀርብልንም ከማክሰኞ እራት እና ከቅዳሜ ምሳ በስተቀር ሆኖም የምንበላው ሽሮ እንኳን ሰው ልበላ ለአይን እይታ ራሱ የሚያስጠላ ነው
2. ተማሪዎቹ non Cafe እንሆናለን ስሉ ፍቃደኛ አለመሆንና ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል ማለታቸው ተማሪ ውስጥ ከፍተኛ ቅሬታ አስነስቷል
3. የግቢ wifi ተዘግቶ ከወሩ በስተመጨረሻ ስለ ሚከፈት ተማሪ አስፈላጊ ነገሮችን በሚፈልገው ሰዓት መጠቀም አልቻለም
4. እዚህ የሚማሩ ተማሪዎች ትምህርት ተምረው ለ practice ሌላ ጤና ጣቢያ ወይም ሆስፒታል ከመውሰድ ይልቅ በጀት የለም በሚል ሰበብ የሌላ ግብን ግን በመቀበል ያስተናግዳሉ ነገር ግን የተመደበው ገንዘብ የት እንደሚገባ አይታወቅም ።
5. የጨጓራ እና የሆድ ምግብ አለመመቸት ጋር ችግር ያላቸውን ተማሪዎች ለስፔሻል ምግብ ስጠይቁ ከማስተናገድ ለስድስት ወር ሙሉ ክትትል ማድረግ አለባችሁ በማለት ተማሪ ከሚሞት ብሎ የማይመቸውን ሽሮ ይመገባል ይሁን እንጂ አብዛኛው ስፔሻል ምግብ የሚጠቀሙት ምክንያት ኖሮኣቸው ሳይሆን local እና በመተዋወቅ ላይ የተኮረ ነው ።
ስለዚህ እነዚህ ከላይ የተዘረዘሩት ችግሮች ተማሪ በስቃይ ተምልቶ በትምህርት ጥራት እና በሙሉ ጤንነት መማር አልቻለም ።
እባካችሁ የምቻላችሁ ከሆነ ለሚመለከተው አካል ቢደርስ በአክብሮት እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ።
Share Share አድርጉ 🙌 ልክ ካልሆነ የ ወላይታ ሶዶ ኦቶና ካምፓስ ተማሪዎች 👎 አድርጉ
https://t.me/httpentra | 233 |
| 4 | የ ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ቅሬታ!!
"ተማር X እባላለሁ ከዋቸሞ ዩኒቨርስቲ :
ቅሬታ አለን እጅግ ብዙ ተበድለናል ከምፈፀሙብን በደሎች በጥቅቱ👇
1,የመመገቢያ ካፌ አከባቢ ያለው ንፅህና አይደለም ለተማር ለማንም የማይታሰብ ነው ይህም ማለት ምሳ በበላንበት መመገቢያ ሳህንና ብርጭቆ ምንም ሳይታጠብ ለእራት ይቀርብበታል፣የሻይ መጠጫም ብሆን አንዱ የጠጣበት በዝያው ነው በቀጥታ የምቀመጠውና ለላው የምጠቀምበት።ይህ ደሞ ለተላላፊ በሽታ ያጋልጣል፣
2,የመጠጥን ጨምሮ ውሃ ሳናገኝ ይሄው ሶስተኛ ሳምንት ቀጥሏል፣መታጠብያ ለመጠጥ፣እና ለሎችም አገልግሎት ውሃ የለም።በተለይ ደሞ ሴት እህቶቻችን በጣም ይፈተኑበታል።ግልፅ ነው ውሃ ለሰው ልጅ የቅንጦት አይደለም መሠረታዊ ፍላጎቱ ነው።
3,የካፌ፣የደህንነት እና አንዳንድ መሠረታዊ አገልግሎት አከባቢ ያሉ ሠራተኞች ለተማርዎች ያላቸው ንቀትና ስድብ እጅጉን ስነ ልቦናን ይጎዳል።ከላይ የተጠቀሱትን ችግሮች እንድቀረፉ ብለን በሀሳብ ብንጠይቅ ወይ ትመታለህ ወይም በዲስፒሊን ትከሰሳለህ፦
4,ይህ ብቻ አይደለም Academic ራሱ ብዙ ግደለሽ መምህራን አሉ ይህ ደሞ ለወደፊት ህልማችንን ግቢ ለመምታት እክል ነው፣
5,የተማር መኖርያ አከባቢ ሙሉ ጫካ ነው በተለይም በተለምዶ ዱራሜ ተብሎ የምጠራው ሰፈር ያለው መኖርያ እግዚአብሔር ጠብቆ እንጅ ብዙ ተማር በበሽታና በተጓዳኝ አውሬ የመበላት እድሉ ከፊተኛ ነው።አስታውሳለሁ ተሸፋፍኖ ታልፎ እንጅ አምና (2018 ዓ.ም) አንድ ተማር በጅብ እጁን ተበልቷል።
6,ከዝህም በተጨማር ምንም እንኳን እስከአሁን ከትምህርት ሚንስቴርም ሆነ ከለሎች ዩኒቨርስቲ የወጣ ማብራርያ ባይኖርም ተቋሙ የራሱን ማህተም ያሳረፈበት የ exit exam blue print ላይ ተጨማር ኮርሶች ታይተዋል ማለትም ከዝህ በፊት ከምወጡት በተጨማር።ለምሳለ ከ2015-2018 ዓም ባለው 15 ወይም 16 የትምህርት አይነቶችን ይፈተን የነበረው ዲፓርትመንት 25/31 ትፈተናላችሁ ተብለናል።ቢቻል ለዚህም ከምመለከተው አካል ይፋዊ ማብራርያ ብሰጠን መልካም ነው።
https://t.me/httpentra | 229 |
| 5 | ተማሪ ናቹ? | 209 |
| 6 | #MekelleUniversity
በ2019 ዓ.ም መቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች በያላቹሁበት ሆናችሁ ከነገ አርብ ጥቅምት 06/2019 ዓ.ም ጀምሮ በኦንላይን https://portal.mu.edu.et እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።
ወደ ተቋሙ የምትገቡበት ጊዜ በቅርቡ ይገለጻል ተብሏል።
https://t.me/httpentra | 243 |
| 7 | #InjibaraUniversity
በትግራይ ክልል ከሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርት ሚኒስቴር በጊዜያዊነት ወደ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
https://t.me/httpentra | 230 |
| 8 | #RayaUniversity
በ2019 ዓ.ም ራያ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የአንደኛ ዓመት ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 18 እና 19/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዋና ሬጂስትራር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ተብሏል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች እንዲሁም ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ መያዝ ይኖርባችኋል።
https://t.me/httpentra | 223 |
| 9 | #UoG
በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ከጥቅምት 05-09/2019 ዓ.ም ሪፗርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ
በየግቢዎቹ ረዳት ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
● የነበራችሁበት ዩኒቨርሲቲ መታወቂያ
● የብሔራዊ (ፋይዳ) መታወቂያ
● ሁለት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ
https://t.me/httpentra | 221 |
| 10 | ተፈታኝ ናቹ? 🤩 | 264 |
| 11 | ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም ወደ ተቋሙ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን ለመቀበል በአዲስ አበባ እና በአዳማ ከተሞች አስተባባሪዎችን በመመደብ የትራንስፖርት አገልግሎት እገዛ ለተማሪዎቹ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡
ከላይ በምስሉ ላይ የተቀመጡት የስልክ ቁጥሮችን ብቻ በመጠቀም እገዛ ማግኘት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ጠቁሟል፡፡
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርታቸውን በተቋሙ እንዲከታተሉ የተመደቡ አዲስ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ከጥቅምት 05-08/2019 ዓ.ም እንደሆነ መግለጹ ይታወቃል።
https://t.me/httpentra | 302 |
| 12 | #ይነበብ
ከትግራይ ወደ አሶሳ ዩኒቨርስቲ ለተመደባቹ | 301 |
| 13 | እስካሁን ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር
1. ጅማ ዩኒቨርስቲ (ጥቅምት 4 እና 5)
2. ደባርቅ ዩኒቨርስቲ (መስከረም 28 እና 29)
3. ራያ ዩኒቨርስቲ (ከጥቅምት 16-18)
4. ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 12 እና 13)
NB: ቀብሪደሃር ዩኒቨርስቲ ጥሪ ያደረገው ለFreshman እና በ 2019 አዲስ ለተመደባችሁ ሬሜዲያል ተማሪዎች ነው
5. ሐረማያ ዩኒቨርስቲ (ከ ጥቅምት 5 እስከ 8)
6. ሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 3 እና 4)
7. ዲላ ዩኒቨርስቲ ( For Freshmans ጥቅምት 5-6) & For New Remedial Students( ጥቅምት 19 እና 20)
8. ጎንደር ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4-5)
9. ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 -5)
10. ሰላሌ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 እና 5)
11. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
12. ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
13. ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
14. ቦንጋ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 5 እና 6)
15. ቦረና ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 እና 5)
16. ጂግጂጋ ዩኒቨርስቲ ( ከጥቅምት 9-11)
17. ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ( ጥቅምት 9 እና 10)
18. መቱ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
19. አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 4 )
20. ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
21. ድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 7 እና 8)
22. ወልዲያ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
23. ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ (ጥቅምት 9 እና 10)
24. ወለጋ ዩኒቨርስቲ (ጥቅምት 9 እና 10)
25. እንጅባራ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 12 እና 13)
26. ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 11 እና 12)
27. ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ጥቅምት 9 እና 10)
28. ወራቤ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 16 እና 17)
29. አሶሳ ዩኒቨርስቲ( ጥቅምት 16 እና 17)
30. ቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 16 እና 17)
31. ኬተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 5 እና 6)
32. መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 9 እና 10)
33. መቅደላ አምባ ( ጥቅምት 9 እና 10)
34. ወሎ ዩኒቨርስቲ ( ጥቅምት 14 እና 15)
https://t.me/httpentra | 324 |
| 14 | Money or Education? | 300 |
| 15 | Wollo university | 339 |
| 16 | #የጥሪ_ማስታወቂያ
#Mekdela_Amba_University
የመግቢያ ቀናት ጥቅምት 9 እና 10/2019
ይህ ማስታወቂያ ከትግራይ ክልል በመንግስት ወደ መቅደላ አምባ የተመደባችሁ ተማሪዎችንም ይመለከታል።
ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል
https://t.me/httpentra | 383 |
| 17 | አብዛኛው የመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ጥሪ ተካሄዷል የቀሩት ጥቂት ጊቢዎች ናቸው
ከጥቅም መጨረሻ አንስቶ እስከ ህዳር መጀመሪያዎቹ የ 2019 የማካካሻ ትምህርት ለሚወስዱ ጥሪ ይደረጋል
እያንዳንዱ ጊቢ ጥሪ በ ቻናላችን በፍጥነት እና በቅልጥፍና ወደ እናንተ ይደርሳል
2019 ሪሜዲያል አላቹ ??!!!!!!!!
https://t.me/httpentra | 358 |
| 18 | እስካሁን ጥሪ #ያላደረጉ ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር
1. አርሲ ዩኒቨርስቲ
2. ደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ
3. ወሎ ዩኒቨርስቲ
4. መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ
5. ጂንካ ዩኒቨርስቲ
6. ሰመራ ዩኒቨርስቲ
7. አምቦ ዩኒቨርስቲ
8. መቐለ ዩኒቨርስቲ
9. አዲግራት ዩኒቨርስቲ
10. አክሱም ዩኒቨርስቲ
11. ጋምቤላ ዩኒቨርስቲ
https://t.me/httpentra | 320 |
| 19 | #AssosaUniversity
በ2019 ዓ.ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ወደ 1ኛ ዓመት ያለፋችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥቅምት 16 እና 17/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
● አራት 3x4 መጠን የሆኑ ፎቶግራፎች፣
● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ።
https://t.me/httpentra | 321 |
| 20 | ተማሪ ናቹ? | 288 |
