cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Students channel

No weak.alaways go to new world and any difficult things happen in daily life but to think that today is my day 😎

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
867
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+287 kunlar
+16730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Tapswap 8 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ ጀምሩ ‼️ ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ። ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1460305669 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift  https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1460305669 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift  https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_1460305669 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift 
Hammasini ko'rsatish...
በርካታ ዩንቨርስቲዎች መንግሥት ለአንድ ቀን ለአንድ ተማሪ በመደበው #22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ በመቸገራቸው ተመሪዎች ለርሃብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ እንደኾነ ተሰማ። የጎንደርና ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲዎች ለሌሎች ሥራዎች የያዙትን በጀት ወደ ተማሪዎች ምገባ እያዛወሩት መኾኑን ለዋዜማ ራዲዮ ጣቢያ ተናግረዋል። ጅማ ዩኒቨርሲቲም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንደኾነ ገልጦ፣ ችግሩን ለመንግሥት ባሳውቅም ምላሽ አላገኘኹም ብሏል። ዋዜማ አስተያየት የጠየቀቻቸው ዩንቨርሲቲዎች፣ በቀጣይ ዓመት የሚቀበሏቸውን ተማሪዎች አኹን ባለው በጀት መመገብ እንደማይችሉ ገልጠዋል። አብዛኞቹ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ለተማሪዎች በሚያቀርቡት የምግብ ዓይነት ላይ ለውጥ ለማድረግ እንደተገደዱ እንደሆነ ተናግረዋል። ዩኒቨርስቲዎች ለቀጣዩ ዓመት በጀት ያቀረቡት፣ ለአንድ ተማሪ በቀን 22 ብር በማስላት እንደኾነ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጠቅሷል። ጣቢያው ከገንዘብ ሚንስቴር በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ሙከራ አለመሳካቱን ዘግቧል። ©Wazema ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
በሬና አህያ አንድ በሬ ወደ አንድ አህያ ሄዶ እንዲህ አለው፡፡ “በጣም ሰልችቶኛል፡፡ ያለምንም እረፍት ብዙ እሰራለሁ፡፡ ምን ባደርግ ይሻለኛል?” አህያውም “እንግዲያው ነገ እንዲህ አድርግ፡፡ በጀርባህ ተኛና አሞኛል፣ ሆዴ ተነፍቷል፣ እያልክ እህ! እህ ብለህ አቃስት” አለው፡፡ በሬውም ይህንን አደረገ፡፡ በሚቀጥለውም ቀን ጌታው መጥቶ እንዲህ አለ “አይይ! በሬዬ ታሟል፡፡ ስለዚህ አህያው ይረስ፡፡” እናም አህያው የበሬውን ስራ በመስራቱ እጅግ ደከመው፡፡ በሬውም ወደ አህያው ጠጋ ብሎ ተጨማሪ ጥሩ ምክሮችን በደስታ ለማግኘት ካጠገቡ አረፍ አለና “ትናትና በጣም ጥሩ ቀን ነበር፡፡ ዛሬም አርፋለሁ፤ ነገም ስራ አልሄድም፡፡ ስለዚህ ገበሬውን እንዴት ማሳመን እንዳለብኝ ንገረኝ፡፡” ብሎ ጠየቀው፡፡ አህያውም “አዬዬ! እንደዚያ ይሻላል ብለህ ነው? ካልሰራህ እንደምትታረድ ሲያወሩ ሰምቻለሁ፡፡” አለው፡፡ በዚህም ምክንያት በሬው ወደ ስራው ለመመለስ ወሰነ፡፡ https://t.me/httpentra https://t.me/httpentra https://t.me/httpentra
Hammasini ko'rsatish...
Students channel

No weak.alaways go to new world and any difficult things happen in daily life but to think that today is my day 😎

👍 6
👍 3
Share PHYSICS G12 MODEL.pdf
Hammasini ko'rsatish...
👍 3