cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
704
المشتركون
+2824 ساعات
+367 أيام
+1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🚨የመከላከያ አባላት ተጠንቀቁ!  አረመኔው ጨቅላ የሚሰጣችሁ ትእዛዝ የጦር ወንጀለኛ ያደርጋችኋል🚨 የደም ጥመኞቹ በህግ ሊያስጠይቋችሁ የሚችሉ ህገወጥ ወታደራዊ ትዕዛዞችን  እየሰጡ መሆኑን እወቁ። እነዚህን ትዕዛዞች መከተል የአለም አቀፍ ህግን መጣስ ብቻ ሳይሆን እርስዎን ለጦርነት ወንጀሎች በግል ተጠያቂ ያደርጋችኋል። የሚከተሉትን ትዕዛዞች የማክበር ግዴታ የለባችሁም፦ * ሰላማዊ ዜጎችን ዒላማ ያደረጉ ጥቃቶችን መፈፀም * ቶርቸር ወይም ኢሰብአዊ የሆኑ ግፎችን መፈፀም * በድሮንና በከባድ መሳሪያ ንፁሀን ዜግችን መጨፍጨፍ * ምግብና ውሀ ወደ ሰላማዊ ዜጎች እንዳይደርሰ መከልከል * በማንነት ላይ ያተኮረ ወንጀል መፈፀም እንደዚህ አይነት ትእዛዝ አለመቀበል ፈሪነት ሳይሆን ህግን እና የራሳችሁን ሰብአዊነት ማስከበር ነው። ህጋዊ ያልሆኑ ትዛዞች ሲመጡ ይህንን ያስታውሱ፡- * ሁሉንም ነገር በመፃፍ እና ፎቶ በማንሳት ሰነድዎን ያዘጋጁ። * ከታመኑ አለቆች ወይም የህግ አማካሪዎች ምክር ይጠይቁ። * ከሌሎች እምቢኝ ካሉ ወታደሮች ጋር አንድንነትን መፍጠር። ታማኝነታችሁ ለፍትህ ነው እንጂ ስልጣንን አላግባብ ለሚጠቀመው አረመኔ አይደለም። ለወንጀል መጠቀሚያ አትሁኑ። ከአበቃለት አገዛዝ እኩይ ተግባርጋ አብራችሁ አትሰለፉ። ድል ሁሌም የህዝብ ነው። https://t.me/minilikcom
إظهار الكل...
ሚኒሊክ TV

He is still our hero!

👍 2
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት👇 ===================== የዋና ዋና ፋኖ መሪዎች የቅርብ ቤተሰቦች ስልክና የግንኙነት መስመሮች ተጠልፈዋል። ይህም የሆነው ፋኖዎች በተለዋጭ ቁጥሮችም ቢሆን ለቤተሰቦቻቸው መደወላቸው አይቀርም በሚል ነው። ባለፈው ለትንሳኤ በዓል በርካታ ፋኖዎች ለቤተሰቦቻቸው እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት የተወሰዱ ቁጥሮች አሁን GPS ንባብ ውስጥ ገብተው ለድሮን ጥቃት እየተጠኑ ነው። ስለሆነም የፋኖ መሪዎች ጥንቃቄ እንዲወስዱ በቶሎ መረጃው ይድረሳቸው! (ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት በውስጥ የመጣ) https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

Photo unavailable
መቼ ነው⁉️ የአገዛዙን ገመና በማጋለጥ አለም ዐቀፍ ጫና እንዲፈጥር፣ ደጋፊውን እንዲያስተባብር የሚጠበቅበት #ንቁው ዳያስፓራ አማራ፣ የትግላችን ደንቃራ ሆኖ በከፋፋይነት ተጥዶ ውሎ ያድራል። የየጎጡ ወኪልነትን በማሳለጥ ዶላር ለመልቀም ይሽቀዳደማል። ፩ ድርጅት መስርቶ አርዓያ በመሆን ፋንታ፣ በየፊናው አንደ እድር ይሰባሰብ ይዟል። ትግሉ መራራ ሆኗል፣ ፋሽስቱ የኦሮሞ ኃይል መምህራን ስብሰባ መቀመጣቸውን ካረጋገጠ በኋላ በጭካኔ በድሮን ጨፍጭፏቸዋል። ጀኖሳይድ በት/ቤት ውስጥ ፈፅሟል። ከነፍሳት ይልቅ፣ የዶላር ጠበቃ ነኝ የሚለው መምህር ይሄን ባላዬ አልፎት፣ ከቀደሙ ጓዶቹ ጋር በዶላር ቅፈላ ጉዳይ ጦርነት ይዟል። ይህ፣ የትውልድ ቀራጭ መምህራን ጥፋትና ጀኖሳይድ የሚገደው ዳያስፖራ አጥተናል። የጀርመኑ መምህር…ከነፍሳት እልቂት ይልቅ፣ የዶላር መጭበርበር ይነስረዋል። አጃኢብ ነው። ትግሉ፣ አሰልች፣ውስብስብና ተስፋንም የሰነቀ ነው። በረኸኛ ጓዶቼን በስልክ ሳገኝ እፅናናለሁ።የዳያስፖራ ሆደ ሰፊ ጎጠኛ እና የኢጎ ስካር የሚያንጠራውዘው ከንቱ ሀሜተኛን ባገኘሁ ጊዜ ደግሞ ይጨንቀኛል።ዳያስፖራው ሆይ! በድሮን ስሚነዱት ወገኖችህ ገዶህ በጎዳና በረዶ ላይ የምታድረው መቼ ነው? ስለጎጥ እዝ ውክልና ቡድን ይዘህ የምትቧቀስ ሁሉ… መቼ ነው፣ ምድርን አንቀጥቅጥ አንድ ግዙፍ ፀረ አምሓራ ጀኖሳይድ ተቃውሞ የምታሠማው? መቼ ነው፣ ዓለም ዐቀፍ ዲፕሎማሲን በማሳለጥ የአምሓራን ትግል ደጋፊ ሀገራት ሲኮለኮሉ የምታሳዩን? መቼ ነው፣ የፀፅታው ም/ቤት በአምሓራው ኮዝ አስቸኳይ ስብሰባ ሲቀመጥ የምታሳዩን? መቼ ነው የአምሓራዊ እሴት ቫሊዩ በዓለም አደባባይ ደምቆ ሲታይ የምንመሰክርላችሁ? መቼ ነው⁉️ የአምሓራዊነት ቅኔና ምንነት በገባችሁ ማግስት ያኔ… ትንሳኤ ይሆንልናል! https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
👍 3
🔷ፈጣን እና ታዕማኝ የትግል  መረጃዎችን በፍጥነት ለማገኘት የቴሌግራም ቻናል የመረጃ አማራጮች👇👇 1/ሞዐ ሚድያ https://t.me/Moamediamoresh                👇 2/ ሚኒሊክ TV https://t.me/minilikcom                3/ ወንጭፍ ሚዲያ https://t.me/TadiosTantuPurePage               👇           4/ደፈርሻ ሚዲያ https://t.me/+K2V-iQwbOQc5NjY0                    👇 5/ Guna TV https://t.me/+sf6vdfXU5Tk1MzQ0                  👇 6/ United Student of Amhara https://t.me/Beteamharavoice                  👇 7/ ሞረሽ ጥበባት https://t.me/moreshwisdom                  👇 8/ የአሳምነው ድምፅ https://t.me/VoiceOfAsaminew 9/ ልሳነ አምሓራ https://t.me/+Bgh3GCA5EpE1OGRk             👇 10/ ቦሮ ሽናሻ https://t.me/Boroshinasha              👇 11/ ወአማኮ(የወለጋ ድምፅ) https://t.me/Gobiye               👇 12/ ፍኖተ አምሓራ https://t.me/joinchat                👇 13/ ፍትህ ለአማራ https://t.me/justsfor ድል ለመላው አምሓራ ፋኖ!
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

إظهار الكل...
ሰበበ… “ተዘረፋችሁ” ሰርጎ ገብ የአማራን ከፋፋዮች የኋላ ጋላቢዎች… 3 ናቸው።

“በግንቦት ሰባት መጣላችሁ!” ተከላካይነት ጭንብል መሽጎ በጥቅምና ዝርፊያ ሰበብ ነክሶ ይዞ፣ የአምሓራን ትግል የከፋፋይነት ሚና የሚጫወተው ቡድን አድራሻ እና ተጋላቢነት ከሶስት አቅጣጫ ነው። 1ኛ. ከወያኔ ልጅ ብዐዴን2ኛ. ከራሱ ከወያኔ3ኛ. ከተገንጣይ ኦሮሞ ኃይሎች 1ኛ. በወያኔ ልጅ ብዐዴን…

የአማራ ክልልን ኮማንድ ፖስት ለሚመሩ ሆድ አደር ባንዳዎች እና የመከላከያ አመራሮች የማይኖሩበት ቦታ ተሰጥቷቸዋል። ዜና ባህር ዳር ኮማንድ ፖስት ለሚመሩ የክልሉ እና የመከላከያ መሪዎች መሬት ተሰጥቷል። እነዚህ አሁን አማራን እየገደሉ፤ እያስገደሉ ያሉ ሰዎች ናቸው። ይህ መረጃ ሲወጣ በድንጋጤ መሬት ለመሸጥ ሊዳክሩ ይችላሉ፤ ነገር ግን ይህን የአማራ ህዝብ ደም ያፈሰሱበትን በማስመልከት የተሰጠ ስጦታ ባለመግዛት ህዝቡ፤ ፍትህ እስኪሟላ ቢያንስ በገንዘቡ ግዳዮችን የሚያመልጡበትን መንገድ እንዳያመቻች እንጠይቃለን። 1. መሰለ በለጠ (ጉበና) {በቅርብ የመራዊውን ጭፍጨፋ እንደመራ ይታወቃል} 2. አበረ አሰፋ 3. ዘመድ ግርማ 4. አዱኛ አለማየሁ 5. አወቀ ሞትባይኖር 6. አማረ (ትራንስፖርት) 7. ታደሰ (ትራንስፖርት) 8. አማረ (ሎጅስቲክስ) #ድል፣ለመላው አምሓሬ ፋኖ! https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

በአምሓራ ስም ተደራጅቶ የቻለውን ሀቅም፣ ስንጥርም የሚያዋጣን ሁሉ ማክበር ይገባል። ተቀራርቦ መስራት የሚቻልባቸውን ትልሞች መፍጠር እና ሀቅምን ማቀናጀት እንዲቻል… ጎንዮሻዊ "የስማ በለው" መቆራቆዝ… ትግልን ጎታች ነው። ሀሳብን መተቼት… ለመግራት እና ለማቃናት የሚደረግ ምዕራፋዊ ጉዞ ነው። አንሰባበርም። ሁላችንም የወጣነው ለአንድ ህዝብ ህልውና ነው። ስንተቻች፣ ስንወቃቀስ… እየተጣላን አይደለም… ወደ ዋናዋ ፂዮን የነፃነት ሀገረ ርዕይ #አምሓራዊነት እየተመምን እንጂ…‼️ https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

"ራስነት፣ አምሓርነት#" ምንጩ… ራስን የማወቅ፣ አውዳዊ ፖለቲካን በቅጡ የመረዳት፣ ህልውናዊ ንቃት ነው‼️ ራስን መሆን እና የአምሓራ ብሄርተኝነት መስመርን ዋና ማታገያ ርዕዮት አድርጎ መያዝ… ፍፁማዊ ብሄርተኝነትን መርህ ማድረግን "ወያኔ በቀደደው ቦይ መንጎድ" አድርጎ ከሚያስብ ነፈዝ ስብስብ ጋር መስራት ምን ያህል ከባድ ነው? እነዚህ አይነቶች ዛሬም በመካከላችን፣ የትግል መስመራችን ጥራት አጉዳይ፣ አደፍራሽ ሆነው ዛሬም አሉ። ሁለት መንታ ብሄርተኝነት አርግዘው ማቀዳደም አቅቷቸዋል። የ85 ጎሳ እና ነገዶች የጋራ ሀገራዊ ብሄርተኝነትን የአማራው ብቻ የአባት አደራ አድርገው ለራሱ "ራስነት" ብሄርተኝነት ሸክም ደርበውበታል። ራሱን ከመሆኑ ጉዞ ላይ የአለሎ ኳስ እግሩ ላይ አስረዋል። ከአውዳዊ መትረፊያ ፖለቲካዊ ቀመር ይልቅ፣ የአድዋ፣ የካራማራ የአባት አደራ ትርክትና ተረት ይቀድምባቸዋል። ለብሄርተኛ… ከአድዋ ተራሮች የአባቶቹ አፅም ዋጋ በላይ፣ የወለጋ 60 ሺህ ! ንፁሃን፣ ደማቸው ይከረፋዋል፣ የወልቃይት ጠገዴ ዘር ፍጅት ይቆጨዋል፣ የመተከል ጅምላ ቀብር #ፍክ ይለዋል፣ የአጣዬ አመድ መሆን፣ የደራ መሳደድ፣ የበደኖው፣ የወተር ሰቆቃ ይበሰጨዋል። የትግራዋይ እና ኦሮሙማ ትርክት ያሰጋዋል!፣ ያስጨንቀዋል! ተውት!! አምሓራን…፣ ራሱን ሆኖ ነፃ ይውጣ!!! ሌላው ታሪክ … እዳው ገብስ ነው!!! ጠላትን ጫማችን ስር አድርገን እንወያይበታለን! #ድል ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

👍 2
إظهار الكل...
ለከሰስኳቸው 51 ዐምሓሮች ማስረጃ ማቅረብ አልችልም!!!

የፌደራል አቃቢ ህግ አንድ አመት በእስር ያማቀኳቸው 51 ተከሳሾች ላይ ማስረጃም፣ መረጃም ማቅረብ አልችልም‼️ አቃቢ ህግ የፍትህ ስርዐቱ ውርደት፣ ዝቅጠትም ልክ አጥቷል። በዘረኛውና ፋሽስቱ አገዛዝ የህግ፣ አምላኩ ሞቷል። ከ አንድ ዐመት በፊት በቁጥጥር ስር በማዋል፣ ክስ የመሰረትኩባቸው 51 ተከሳሾች ላይ የሰው…

አልተጣላንም፣ አልተለያየንም‼️ በህልውና ትግል ጉዳይ፣ የጋራ እጣ ፋንታ ያለን ስልጡን አምሓሮች ነን!!! ፋኖ፣ ፋኖን አልበደለም!!! እናም ጥልም፣ እርቅም የለም። በሽምግልና ይቅር ለእግዚአብሄር የሚያባብለው መበዳደል በመሀሉ የለበትም፣ ኖሮም አያውቅም። ጉዳዩ፦ የመስመር እና የአታጋይ ጠንካራ ድርጅት ያለመኖር ችግር ነው። ያ፣ ችግርን ለመፍታት ቅድመ አስፈላጊ ነገሮች ታዋቂ ናቸው። ሌላው ቀጣይ ጉዳይ ፦ ሰርጎ ገብ ከፋፋዮችና ጥቅመኞች በመካከላችን የመገኘት ችግር ነው። ይህ፣ ሂደት እየሰበሰበው ያለው ብቱን አምሓራዊ ፋኖ፣ የሚያስፈልገው አታጋይ ድርጅትን አምጦ እስኪወልድ፣ የሚከፍለውን እየከፈለ ቆይቷል፣ ጥቂትም ገና ይከፍል ይሆናል። አሁን ግን፣ ድርጅቱ የሚወለድበት፣ ጋንግሪኑ ተቆርጦ የሚወድቅበት የምጡ ወራት ተቃርቧል። ያ፣ ቀን… በየሽማግሌው ፊት ከመማማል የሚታደገን፣ ደቋሽ፣ ቀጭ እና ቆንጣጭ፣ መርሃዊ ቡድን፣ በእሳት የተፈተኑ ጀግና ጓዶች የሚመሩት፣ የሚተካኩበት ሆኖ ስረ መሰረቱ እየተተከለ ነው። ለዚያች ማዕልት እንትጋ!!! #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ!!! https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...