cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የ ፀጋው ልጆች

የፀጋው ልጆች ነን በእምነት የዳንን እዚህ ቤት ፀጋ እና ምህረት ብቻ ይነገራል እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ለማዳን የተጠቀመው ጥበብ ኢየሱስ ክርሰቶስ በደማቅ ይታያል ስለ እግዚአብሔር ፅድቅ 24 በቀን በሳምንት 7 ቀን በወር 30 ቀን በአመት 365 ቀን ስለ ኢየሱስ ብቻ በደማቅ ይወራል ይሰበካል ይነገራል በተጨማሪም 👉 መዝሙሮች ፅሁፎችን ግጥሞች ያገኙበታል ___________

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 603
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+407 أيام
+36730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
አብራሃም ቤት በእርጅና ከተወለደው ከብርቅዬው ይስሐቅ ይልቅ እግዚአብሔር ይወደዳል አብርሃም ቤት ውዱ እግዚአብሔር እንጂ ይስሐቅ አይደለም ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
إظهار الكل...
ታምራት ኃይሌ
ተስፋዬ ጋብሶ
ደረጄ ከበደ
አድሱ ወርቁ
ሸወዬ ደምጤ
ዘመን ተሸጋሪ ሁሉንም አንድ ላይ
ይስሃቅ ሰድቅ
ሰሙኤል ንጉሴ
መስከረም ጌቱ
መስፍን ጉቱ
ኤፍሬም አለሙ
ቴድ ተደሰ
አዳዲስ መዝሙሮች
ይሳኮር
ይትቤ
ባብ
ሁሉንም አንድ ላይ በ Gospel
ከማን ጋር እንደተጣላህ ካልገባህ ከማን ጋር ታረቅ እንደምንልህም ሊገባህ አይችልም እባክህ ጥል ውስጥ ያለኸው ሁሉን ከሚችለው ከእግዚአብሔር ጋር ነውና እባክህ ከእርሱ ጋር በክርስቶስ በኩል ታረቅ እያልን እንለምንሃለን “እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።” — 2ኛ ቆሮ 5፥20 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch
إظهار الكل...
💯 1
ለእግዚአብሔር ማለቅ እግዚአብሔርን ማሸነፍ ነው እግዚአብሔር ለእርሱ ይጨርሰን ዘፍጥረት 32 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ እንዲህም አለው፦ ሊነጋ አቀላልቶአልና ልቀቀኝ። እርሱም፦ ካልባረክኸኝ አልለቅቅህም አለው። ²⁷ እንዲህም አለው፦ ስምህ ማን ነው? እርሱም፦ ያዕቆብ ነኝ አለው። ²⁸ አለውም፦ ከእንግዲህ ወዲህ ስምህ እስራኤል ይባል እንጂ ያዕቆብ አይባል፤ ከእግዚአብሔር ከሰውም ጋር ታግለህ አሸንፈሃልና። ኧረ ጌታ ሆይ ለራስህ ጨርሰን እንለቅልህ 👇👇👇👇👇👇👇 @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch @yetsegawulijoch
إظهار الكل...
ተንቀሳቀሱ! እግዚአብሔር አብርሃም ጋር መቶ እንደዚህ አለው ዘፍጥረት 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርም አብራምን አለው፦ ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ። ² ታላቅ ሕዝብም አደርግሃለሁ፥ እባርክሃለሁ፥ ስምህንም አከብረዋለሁ፤ ለበረከትም ሁን፤ አብርሃምም ምንም ሳያንገራግር ወጣ “አብራምም እግዚአብሔር እንደ ነገረው ሄደ፤ ሎጥም ከእርሱ ጋር ሄደ፤ አብራምም ከካራን በወጣ ጊዜ የሰባ አምስት ዓመት ሰው ነበረ።” — ዘፍጥረት 12፥4 ማለትም እግዚአብሔር እንደ ነገረው እንዲሁ አደረገ እግዚአብሔር ውጣ አለው እርሱ ደግሞ ተንቀሳቀሰ እንዳዶቻችን እግዚአብሔር አውርቶናል የብዙዎች እናት አድርሻለሁ የብዙዎች አባት አደርግሃለሁ ብዙዎችን ታሳርፋለህ የተባሉ ሰዎችን እኔ በግሌ አውቃቸዋለሁ ቢሆንም እነዚህ ሰዎች አይደለም ለሰው ለራሳቸውም የበቁ እንዳይደሉም ተመልክቻለሁ የአብርሃም መባረክ ያለው መውጣቱ ላይ ነው ምክንያቱም አብርሃም ከነዛ ሰዎች ካልተለየ እንደወገኖቹ ሀውልት እየሰራ መክረሙ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ከነዚህ ሰዎች ተለይቶ እንዲንቀሳቀስ አመለከተው። እርሱም ተንቀሳቀሰ እግዚአብሔር በዚህም ዘመን ይናገራል የሰማው ሰው ግን ወደ ጓዳ ሳይሆን ወደ አደባባይ መሮጥን ይወዳል እግዚአብሔር የብዙዎች አባት አደርግሃለሁ ካለህ ወደ ጓዳ ግባና የታሉ ልጆች በለው ጠይቀው አንቺም እንደዛው ጠይቂው ሲጀመር አይደለም መንፈሳዊ ልጅ ይቅርና ስጋዊ ልጅ ለማግኘት እኮ 9ወር መታገስ አለብን እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው ተኝተን ብዙ ነገር የጠበቅንበት ዘመን ይብቃ እንንቀሳቀስ “ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና።” — ሮሜ 13፥11 👇👇👇👇👇👇👇 ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch◀ ▶@yetsegawulijoch
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴
Photo unavailableShow in Telegram
🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 Free promotion የሚትፈልጉ Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇
إظهار الكل...
የአማርኛ ቻናል
English channel 🇬🇧🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Afan oromo
ቋንቋ ትግራይ
🈴 ሁሉንም አንድ ላይ 🈴