cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ እና አካባቢዋ ሰለፊዮች wolaita sodo university selefiyoch

إنَّ اللَّهَ لا يَقْبِضُ العِلْمَ انْتِزَاعًا يَنْتَزِعُهُ مِنَ العِبَادِ، ولَكِنْ يَقْبِضُ العِلْمَ بقَبْضِ العُلَمَاءِ، حتَّى إذَا لَمْ يُبْقِ عَالِمًا اتَّخَذَ النَّاسُ رُؤُوسًا جُهَّالًا، فَسُئِلُوا فأفْتَوْا بغيرِ عِلْمٍ، فَضَلُّوا وأَضَلُّوا.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
412
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:32
Video unavailableShow in Telegram
‏فيديو من حسين
إظهار الكل...
5.01 MB
ለጎግል ሙፍቲዎች ይድረስ!
[Clip:1:59 Mins] 🎙🎙በሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሀይሊ (ሀፊዘሁላህ) 👉 ይህ የድምፅ ፋይል መታሰቢያነቱ እንዲህ ለሚሉ አካላቶች ይድረስ፡ — እውቀት ሳይኖራቸው እራሰቸውን ወደ ሰማይ ለሰቀሉ አካላቶች ይድረስ... — እራሳቸውን ሙፍቲ አድርገው እውቀት ከነ ሸይኽ ሐሰን፣ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ፣ ሸይኽ ሑሰይን...አትማሩ ለሚሉ ለመርከዙ ቅጥረኞች ይድረስ... —ማኀበራዊ ሚዲያን ሰለፋዮችን ለመሰነጣጠቅና ለመከፋፈል ለሚጠቀሙ አካላት ይድረስ.. —ማኀበረሰቡን ከሱንና መሻይኾች ለመለያየት ለሚጥሩ አካላት ይደረስ... —በሱንና መሻይኾች ለሚሳለቁ አካላት ይድረስ... — በጀርህ ወት-ተዕዲል ለሚሳለቁ አካላት ይደረስ... — ለስልጣን ጥማተኞች ይድረስ... — ለእውቅና ፈላጊዎች ይድረስ... — በማኅበራዊ ሚዲያ ፊትና ፈጣሪዎች ለሆኑ አካላት ይድረስ... — ለጎግል ሙፍቲዎች ይደረስ... @semirEnglish @semirEnglish
إظهار الكل...
“የጎግል ሙፍቲዮች!_.mp32.73 MB
👍 1
Audio from S2(Firiqatunajia)
إظهار الكل...
AUD-20240620-WA0003.m4a7.87 MB
አዲስ እና ውብ ሙሐዶራ محاضرة قيمة بعنوان : "اتباع النبي ﷺ ينبغي أن يكون حقيقة لا ادعاء" ርዕስ: መልእክተኛውን ﷺ መከተል በእውነት እንጂ በሙግት ሊሆን አይገባም! 🎙 الشيخ أبوذر بن حسن حفظه الله 🎙 በሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡ ጦልሐ ሐፊዘሁሏህ በሒጅራ አቆጣጠር እሁድ ሌሊት ዙልሒጃ 10 1445 አ’ሒ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ሰለፍዮች መስጂድ የመሬት ግዢ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ የተደረገ ሙሀደራ! https://t.me/welkiteunver https://t.me/welkiteunver
إظهار الكل...
መልእከተኛውን_ﷺ_መከተል_በሙግት_ሳይሁን_በእውታ_ይሁን.mp318.65 MB
በጀመዐህ ተክቢራ ማድረግ እንደማይፈቀድ ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ዑሰይሚን እና ሸይኽ ሙቅቢል (አላህ ይርሃማቸው) ይናገራሉ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇 #join  በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa
إظهار الكل...
ما_حكم_التكبير_الجماعي_يوم_العيد؟_1.mp31.95 KB
حكم_التكبير_الجماعي_في_العيد_الشيخ.mp33.13 KB
አዲስ ሙሐዶራ
عنوان : أحكام عيد الأضحى ርዕስ: የዒዱል አድሓ አከባበርና ድንጋጌዎች
🎤 الشيخ أبوذر بن حسن حفظه الله በሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡ ጦልሐ ሐፊዘሁሏህ ⏱ ليلة السبت على بث المباشر في قناة نور الإسلام በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጁሙዓህ ምሽት ሰኔ 07 2016 በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የቀጥታ ስርጭት የተደረገ ወሳኝ ሙሐደራ https://t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed
إظهار الكل...
የዒዱል አድሐ አከባበርና ድንጋጌዎች.mp320.96 MB
ሸይጧን በእህቶች ላይ ካደረገው ዘመቻ አንዱ ማህበራዊ ሚዲያ ነው ። ~ የሴቶች መስተካከል ለኡማው መስተካል ትልቅ የሚባል ሰበብ ነው የሴት ልጅ አለመስተካከል ብዙ ክፍተቶችን ይፈጥራል ። ዛሬ ሙልተዚማት የሚባሉ እህቶች ሳይቀሩ በእነዚህ የማህበራዊ ድህረ ገጾች /ሚዲያዎች ላይ እየተፈጠረ ያለው ሽኩቻ በየእለቱ እየጨመረ ነው...አንዷ ያንዷን ስም ማጥፋት እና በዑለሞች ላይ መቅጠፍ ፣በእህቶች መካከል ግጭት እና አሉባልታ ወሬዎችን መለቃቀም በጣም በዝቶዋል አሏህ ይርዳን በየቀኑ አዳዲስ ወሬ እና ዜና እየፈጠሩ እገሊት ከገሊት ዋለች እንዲህ አወራች ይህች ከገሊት ትከላከላልች ያቺ እገሊትን ትወቅሳልች የነ እንትና ኡስታዝ እንዲህ ነው የኔ የኛ ኡስታዝ ፐ! እየተባባሉ እንዲህ እና ተመሳሳይ የሆነ ውዳቂ ተልካሻ ባህሪ መራቅ የግድ ነው እህቶቼ .. ዝና እና ተከታዮች ለመጨመር የሚደረግ እሩጫ ምንም ቢቀባ የሰለፊያ የአሰሪያ የሱና ጭንብል ብናለብሰውም አሏህ ዘንድ አውነት አይሆንም በረካም የለውም እህቶቼ ባረከሏሁ ፊኩነ ፣ ክርክር አጉል ምንም ፈኢዳ አልባ የሆነ መሟገት ስለ ማይመለከታችሁ ሰው በማውራት መጠመድ ! እውነት ምን ሆናችሁ ነው እህቶች ? ያስብላል ። አሳፋሪ ነው ወሏሂ ሰለፊያነት እኮ ትንንሽ ጉዳዮችን አይቀበልም ሀባውን ቁባ አያደርግም ለትናንሽ ነገሮች ዋጋ አይሰጥም በሀቂቃ ሰለፊይ ያልሁኑ የሰለፊያን ጭንብል የተሸሸጉ ተራ ሰዎችን አይከተልም አሳቢ መስለው ከስር የሚያበጠብጡ ከዛም እዩዋቸው እንዲህ ናቸው እኮ ለሚል ሰው ኢላማ አይሆኑም የሱናዋ እህትም ልክ እንደዚህ ነች.. ይልቁንም እሷ ዲኗን አቂዳዋን ለማጠናከር  ሸሪዓዊ እውቀትን ለመሸመት እና ለማሰረጨት ትተጋልች በቻለችው ያክል እራሷን ደበቅ ሰተር ታደርጋልች ያስፈለጋል ብላ እህቶቿን ለማስተማር ለመምከር መህበራዊ ሚዲያን ብትጠቀም እራሷን ልትጥል አይገባም ውሃ ልትቀዳ ወርዳ እንሰረዋን ረስታ መጣች እንዳሉት የመይዘነጋን ነገር መዘንጋት ዋጋ ያስከፍላልና ብዙ ዥጉርጉር ሰዎች ስላሉ በነዚህ ቦታዎች ላይ ከሰፊው ግዜዋ እንደ ጠብታ ያለችን ትንሽ ሰዓት ሰጥታ እውቀትን እና ምክርን ለእህቶቿ ትሰጣልች ከዛም  በስራዋ በእውቀቷ በሚፈይዳት ትቀጥላልች እሷ ባትኖር እንኳን የሷ ጥሩ ውጤቷ ይቀራል ! ~ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ "دراسة العلم، وحفظ الأحاديث، والمذاكرة فيها من أسباب دخُول الجنّـة والنّجاة من النار.. نور علىٰ الدّرب - ١٢/١ አሏህ እህቶቻችን ሴቶቻችንን በእውቀት ታጥቀው ኡማውን የሚያገለግሉ እህቶች ያድርግልን ። ከወንድማችሁ አቡአብዲረህማን https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

#عشر_ذي_الحجة ■ فضائل عشر ذي الحجة .. ■ قال تعالى: {{ وَيَذْكُرُوا اسْمَ اللَّهِ فِي أَيَّامٍ مَعْلُومَاتٍ .. }} [١]. ● قال ابن عباس -رضي الله عنهما- عن الأيام المعلومات: ■ (( أيام العشر )) [٢]. ■ وأقسم الله بهنَّ في محكم الآيات في قوله تعالى: {{ وَالْفَجْرِ * وَلَيَالٍ عَشْرٍ }} [٣]. ● عن ابن عباس -رضي الله عنهما- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- أنه قال: ■ ((ما العمل في أيام أفضل منها في هذه؟)) ● قالوا: ولا الجهاد. ■ قال: ((ولا الجهاد، إلا رجل خرج يخاطر بنفسه وماله فلم يرجع بشيء)) [٤]. ● عن ابن عمر -رضي الله عنهما- عن النبي -صلى الله عليه وسلم- قال: ■ ((ما من أيام أعظم عند الله ولا أحب إليه من العمل فيهن من هذه الأيام العشر؛ فأكثروا فيهن من التهليل والتكبير والتحميد)) [٥]. ● وعن جابر بن عبدالله -رضي الله عنه- أن رسول الله -صلى الله عليه وسلم- قال: ■ (( أفضل أيام الدنيا أيام العشر )) [٦]. ● عن أبي قتادة الأنصاري -رضي الله عنه- أن رسول -صلى الله عليه وسلم- سئل عن صوم يوم عرفة؟ ■ قال: (( يُكفّر السنة الماضية والسنة القابلة )) [٧]. ● قال أنس بن مالك -رضي الله عنه- : ■ (( كان يقال في أيام العشر: بكل يوم ألف يوم، ويوم عرفة عشرة آلاف يوم، قال -يعني في الفضل- )) [٨]. ● كان سعيد بن جبير -رحمه الله- إذا دخلت أيام العشر اجتهد اجتهاداً شديداً حتى ما يكاد يُقدر عليه، ويقول: ■ (( لا تطفئوا سرجكم ليالي العشر -تعجبه العبادة- )). ■ ويقول أيضاً: (( يقظوا خدمكم يتسحرون لصوم يوم عرفة )) [٩]. ● عن هُنيدة بن خالد عن امرأته عن بعض أزواج النبي -صلى الله عليه وسلم- قالت: ■ (( كان رسول الله -صلى الله عليه وسلم- يصوم تسع ذي الحجة ، ويوم عاشوراء ... )) [١٠]. ● سُئل شيخ الإسلام ابن تيمية عن عشر ذي الحجة والعشر الأواخر من رمضان، أيهما أفضل ؟ ■ فأجاب: (( أيام عشر ذي الحجة أفضل من أيام العشر من رمضان ، وليالي العشر الأواخر من رمضان أفضل من ليالي عشر ذي الحجة )) [١١]. ــــــــــــ ❁ ❁ ❁ ❁ ــــــــــــ [١] [[سورة الحج (٢٨)]]. [٢] [[شعب الإيمان للبيهقي (٣/٣٥٩)]]. [٣] [[سورة الفجر (١-٢)]]. [٤] [[رواه البخاري (٩٦٩)]]. [٥] [[رواه أحمد (٢/ ٧٥-١٣١)]]. [٦] [[صحيح الجامع الصغير (١١٣٣)]]. [٧] [[رواه مسلم (١١٦٢)]]. [٨] [[شعب الإيمان (٣/٣٥٨)، وتاريخ مدينة دمشق لابن عساكر (٥٤/٢٣٩)]]. [٩] [[ سير أعلام النبلاء (٤/٣٢٦)، سنن الدارمي (٢/٤١)، وشعب الإيمان (٣/٣٥٤)]]. [١٠] [[رواه الإمام أحمد (٥/٢٧١)، وأبو داود (٧/١٠٢)، وصححه الألباني في صحيح النسائي (٢/٤٩٩)، وغيرهم]]. [١١] [[مجموع الفتاوى (٢٥/٢٨٧)]].
إظهار الكل...
🔹 የኢብኑ ሙነወር ወደ መጅሊስ ጥሪ ኢብኑ ሙነወር በምክር ስም ሰለፍዮችን ከኢኽዋኖች ጋር ለመደመር በረቀቀ መልኩ ዘመቻ ጀምሯል ። ለዚህ የተጠቀመው ዘዴ : – – ለተምዮችን አትስሙ መስጂዶቻችሁን ያስነጥቁዋችኋል ። – ከተነጠቃችሁ በኋላ መፍትሄ አይሰጡዋችሁም ። የሚል የአዛኝ ምክር በማስመሰል ኢኽዋኖች ወደ ሚመሩት መጅሊስ ጥሪ እያደረገ ነውና ሰለፍዮች ከዚህ አውቆ ከጠመመ ተጠንቀቁ ። ከአል አጅዊባ ደርስ ላይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ። https://t.me/bahruteka
إظهار الكل...
የኢብኑ ሙነወር ወደ መጅሊስ ጥሪ .mp31.69 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.