cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Amhara Revolution

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
6 056
المشتركون
+7424 ساعات
+2137 أيام
+87530 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ከአስር ቀን በፊት ➩ ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣንን ከፍርድ ቤት በተጨማሪ ለኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት የሚያጋራ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ ትናንት ➩ ካለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የመገናኛ ዘዴዎችን መጥለፍ የሚያስችል ህግ አሁንም ለፓርላማው ቀረበ በእርግጠኝነት የፓርላማ አባላት በጭብጨባ ያፀድቁታል፣ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የተባለ ጭባ ተላላኪ በሕግ እውቀት ሲወደስ የኖረበት ማንነት ይሔ ነው። - መነሻ ከኤልያስ መሠረት
1 2900Loading...
02
በስንቅ ፈጅ አቡሾች የምትመራ አገር📌 በኢትዮጵያ ታሪክ እንደብልጥግና ስንቅ ፈጅ ኃይል የለም። ከሚያመርተው በላይ የሚበላ፤ ጥርስ እንጅ እጅ የሌለው በላተኛ ኃይል ነው። ብልጭልጭ ወዳጁ በላተኛው ኃይል፥ በጦርነት አዙሪት የደቀቀውን የአገሪቱን ኢኮኖሚ ከማንሰራራት ማባባስ መርጧል። ለነገሩ '…የካፒታል በጀታችንን አጥፈን ጦርነት ላይ እናውለዋለን…' ከሚል እብድ መሪ ይህ የሚጠበቅ ነው። የ2017 የኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀት 971 ቢሊየን ብር በሚል የዐቢይ አሕመድ የግል ንብረት በሆነው ሚኒስትሮች ም/ቤት በጨበጣ ፀድቋል። እውነታው እንደ2017 የበጀት ዓመት፣ የበጀት ጉድለት ገጥሞ አያውቅም። 1/3ኛው በጀት ጉድለት ያለበት፣ ገና በብድርና በልመና የሚሞላ ነው። ቀሪውም ቢሆን በጦርነቱ ምክንያት ግብር መሰብሰብ የማይቻል በመሆኑ የጨረባ በጀት ነው። በርግጥ፣ የዐቢይ አሕመድ ሕገወጥ የብር ማተሚያ ማሽን እስካለ ድረስ ይህ ለብልጥግና አያስጨንቅም። የቻለውን ያትማል፣ ያልቻለውን እንደሀድያና ወላይታ ዞኖች ደመወዝ የለም እያለ ጥገኛ ሲቪል ሰርቫንቱን በራብ ሊገርፍ ያሰበ ይመስላል። የ2017 በጀት መንግሥት ለመሰብሰብ ባቀደው እና በወጪው መካከል የ358.5 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ የበጀት ጉድለት መታየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋዊ መረጃ ያሳያል። ይህ ማለት ለ 2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት የታየው የ 358.5 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ የበጀት ጉድለት (budget deficit) የዛሬ አራት ዓመት (2012) ከነበረው አጠቃላይ የአገሪቱ በጀት ይበልጣል። ኧረ እንዴውም… በ2009 ዓ.ም ላይ የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 274.3 ቢሊዮን እንደነበር በማስታወስ ዛሬ የአገሪቱ የገንዘብ መግዛት አቅም ወገቡ ተመቶ ግሽበቱ የደረሰበት ጣራ ተመልከቱት። የገባንበትን የኢኮኖሚ ቅርቃር ልብ በሉት። ይህ ነው የዐቢይ አሕመድ የጦርነት ፖሊሲ ውጤት… ኢትዮጵያ ከጦርነቱ በፊት የነበራትን ዓመታዊ በጀት ስንመለከት፦ ➡️ በ2010  320.8 ቢሊዮን ብር፤ ➡️ በ2011  346.9 ቢሊዮን ብር፤ ➡️ በ2012  386.9 ቢሊዮን ብር… እንደነበር ያስታውሷል። የ2017 በጀት ጉድለት ከ2011 ዓመቱ አጠቃላይ አገራዊ በጀት በ12 ቢሊየን ብር ይበልጣል። ኑሮውም እንዲህ ነው የተሰቀለው። ከ300 ቢሊዮን ብር በታች የነበረው የኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀት ዛሬ እንዲህ ያደገው ዐቢይ ዕድገት በማምጣቱ ሳይሆን የአገሪቱ የገንዘብ መግዛት አቅም በእጅጉ ከመዳከሙና ከዋጋ ግሽበቱ ጋር የሚገናኝ ጉዳይ ነው። የዚህ ዋነኛው መንስዔ የጦርነት አዙሪት ነው። ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመምጣቱ በፊት ከአገሪቱ አጠቃላይ በጀት ከ60 በመቶ የሚበልጠው ለትምህርት፣ ለግብርናና ለመሰረተ ልማትና ለጤና ማስፋፊያ እንዲሆን ተብሎ ይበጀት ነበር። ዐቢይ ወደሥልጣን ከመጣ በኋላ በተለይ ከ2013 ወዲህ የአገሪቱ በጀት ወደጦርነት በመዞሩ በዋጋ ግሽበት ዜጎች ጎብጠዋል። የከተማ ረሃብ ገብቷል።  በዚህ ሁኔታ ያለችን አገር፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው 2017 በጀት ዓመት የ8.4 በመቶ ዕድገት ያስመዘግባል የሚል ነጭ ውሸት በብልጥግና ሞንታርቦዎች እንዲነገር ትዕዛዝ ወርዷል። ከሰሞኑ እነዚህን ሞንታርቦዎች ሲጮኹ እንሰማቸዋለን። በሌላ በኩል ዐቢይ አሕመድ በሕገወጥ መንገድ ገንዘብ አትሞ ወደገበያ መልቀቁን ዘንድሮም ገፍቶበታል። እኛም፦ "ግፋ በለው ይገፋል በግዱ የአገሩ ገመገም ሲጠፋው መንገዱ" እያልነው ነው‼️ ቀውስ ማምረት የማይሰልቸው ይህ አገዛዝ፣ ራሱ በፈጠረው የኢኮኖሚ ድቀት ውስጥ እየጓጎጠ በሕዝብ ትግል ተውጦ መጥፋት አለበት!! ይህን ከሚውጠው በላይ የሚያላምጥ የሆዳሞች ስብስብ በሕዝብ ትግል መቅበር የግድ ነው!! - Mulugeta anberbir
1 2082Loading...
03
አንድ አማራ በአማራ ላይ የሚፈፅመው ነው ቢባል ማን ያምናል!? ብዐዴናዊነት ራስ ጠልነት ነው። ብዐዴናዊነት የውጫዊ ታማኝነት ልዩ ስርፀት ማሳያ ነው።
1 5763Loading...
04
ጀግናው ውብአንተ ‼ ትግላችን አንተን መሰል ጀግኖች እያፈራም እያጣም ወደድል ይገሰግሳል ‼ አላማህን የሚያሳኩ ጀግኖችን በመፍጠርህ ትግልህ ተጠናክሮ ቀጥሏል !!
1 6281Loading...
05
የፋኖ ደካማ ጎኖችና መታረም ያለባቸው ቁም ነገሮች, 1. የፋኖ አመራሮች ከአቅማቸው በላይ ስልጣን መመኘት ማቆም አለባቸው:: አይደለም ዕዝ: ክፍለ ጦር ወዘተ መምራት ቀርቶ ብርጌዳቸውን እንደ ብርጌድ በጋራ ማዋጋት ሳይችሉ ብዙ ስልጣን ይገባኛል ወዘተ የሚል  ነገር ማቆም አለባቸው---- ትግሉን ያስቀድሙ:: 2. የፋኖ አመራሮች አንዳንዶቹ የአሉቧልታ ወሬ ሰለባዎች ናቸው:: እከሌ ከውጭ ገንዘብ ተልኮለት በላ: እከሌ ውስጥ ለውስ ብልጽግና ነው: እከሌ እከሌን አይወደውም ወዘተ ወሬዎች የፋኖን አንድነት የሚጎዱ በመሆናቸው የፋኖ መሪዎች ይህንን መሰል የአንድነት ጠንቅ ወሬዎች እራሳቸውን ማራቅ አለባቸው! 3. ፋኖ ዒላማ መምረጥ አልቻለም:: ፋኖ እስካሁን ድረስ የጠላትን ማዕከላዊ ዒላማ አላገኘውም:: ሺህ ወታደር ብት*ገድል ጠላት መልሶ ሺህ ወታደር ይተካል:: የጠላት ስስ ብልቶችን ፋኖ እስካሁን አላያቸውም 4. የፋኖ የደህንነት መዋቅር ደካማ ነው(አብዛኛዎቹ የፋኖ መሪዎች ስልካቸው ከ6 ወር በላይ ተመሳሳይና ብዙ ሰው በቀላሉ የሚያገኘው ሁኗል):: የስርዓቱ መንኮታኮት ጠቅሞን እንጅ የፋኖ ስልክ እኮ በማንም እጅ ገብቷል:: ስልክ መቀያየርና ለተመረጡ ሰዎች ብቻ መሰጠት አለበት:: ፋኖ ጠንካራ የደህንነት ስራ ስላልሰራ ጠላት በራሱ ምድር በከበባ እየወጋው ነው:: እንዴት በራስ ምድር መጥቶ ጠላት እስከሚከብህ መረጃ የለህም? 5. ፋኖ በውጊያ እቅድ ከጠላት መብለጥ አለበት:: የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፋኖ ከ1 ዕዝ አየር ወለድና ኮማንዶ ሰራዊት: 4 በላይ እግረኛ ክፍለ ጦሮች ተሰማርተውበት በጀግንነት እየመከተ ቆይቷል:: በእቅድ ቢመራ ምን ሊሆን እንደሚችል አስቡት: ይህ ማለት ግን ፋኖ ምንም ዓይነት እቅድ የለውም ማለቴ አይደለም:: የውጊያ እቅዳችን ከጠላት በላይ ማደግ አለበት ነው 6. የፋኖ ቃል አቀባዮች ስልጠና ማግኘት አለባቸው:: ወታደራዊ ዘገባዎች መመጠን አለባቸው:: አንዳንዶቹ የቃል አቀባዮች ቃለ ምልልሶች ለጠላት ትልቅ ግብዓት ስለሚሆኑ ስልጣና ያስፈልጋል 7. ፋኖ ውስጡን ማጥራት አለበት:: በፋኖ ስም አሁንም የሚዘርፍ: ህዝቡ ነግዶ እንዳይበላ ለምን እህል ጫንክ: ህዝብን በመንገድ እያስቆመ ሰዎችን ገድሎ መሳሪያ የሚዘርፍ: ቤት በሌሊት በፋኖ ስም የሚዘር ቡድን በፋኖ ውስጥ ተስግስጎ ይገኛል:: ይህ መስተካከል አለበት:: ህዝብን ማማረር መቆም አለበት!! በጌትነት ይስማው የተጻፈ #ድል_ለአማራ_ፋኖ #ድል_ለአማራ_ህዝብ
1 7302Loading...
06
የአማራ ትግል አንቀሳቃሾች እንደትናንትናዎቹ አይደሉም። ዘላለም ቁምላቸው (1966 ) በመፅሐፉ የኢሕዴን/ብዐዴን መሪዎች የትሕነግ/ወያኔ  ተከታይ የሆኑበትን ሰበብ ሲያወሳ ፡ በሁለቱ ቡድኖች መካከል የነበረ የትምሕርት ደረጃ ልዩነት መሆኑን ያስረዳል። የሕወሓት መሪዎች በዘመኑ ንቁ አካዳሚክ አቅም የነበራቸውና በዩኒቨርስቲ ውስጥ እስከ ሁለተኛ አመት የዘለቁ ነበሩ። የኢሕዴን/ብዐዴን ሰዎች ግን ከሁለተኛ ደረጃ ያልዘለቁ ነበሩ ይላል። በተጨማሪም ወያኔዎቹ መሪዎች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በነበረው የርዕዮተ-ዓለም ንባብና ክርክር እንዲሁም አለምአቀፍ ሁኔታ አረዳድ ከብዐዴኖቹ የተሻሉ እንደነበሩ ያነሳል። በዚህና ሌሎችም ምክንያቶች ኢሕዴን/ብዐዴኖች የሕወሓት/ወያኔ የአስተሳሰብ (ፖለቲካዊ መዝገበ ቃላትና እሳቤ ወዘተ) ጥገኛ ሆነው እንዲቀጥሉ ምክንያት ነበር። በብሔርተኝነት ረገድም ግልፅ አቋም ከያዙት ወያኔዎች አንፃር ኢሕዴን/ብዐዴኖች የኢሕአፓ ቅጥያዎች በመሆናቸው የአማራነት ጥያቄና መነሻ አልነበራቸውም። በድርጅት ስያሜ እንኳ እስከ ደርግ ውድቀት በኢትዮጵያዊ አሰላለፍ የቀጠሉ ናቸው። በአስተሳሰብ ደግሞ እስከዛሬ ያው ናቸው። የዚያ ውርስ ዛሬም ድረስ ባለው ብልፅግና የቀጠለ ክፉ ውርስ ነው!! የዛሬው የአማራ ታጋይ የትናንቱ አይደለም !! የዛሬ የአማራ ታጋዮች የዩኒቨርስቲ መምሕራን ፣ ሁለትና ሶስት ዲግሪ የያዙ ምሑራን፣ ዶክተሮች ፣ ኢንጂነሮች፣ የሕግና ሌላም ሙያ ባለቤቶች ናቸው። ከትናንቶቹ አንፃር ከተመዘኑም ጥብቅ አማራዊ ጥያቄንና በአመዛኙ የአማራ ብሔርተኝነትን የሚያራምዱ ናቸው። እንደኢሕዴኖች የማያውቁትን ሕዝብ ለመወከል የወጡም አይደሉም ‼ ይሔ አቅም በዛሬዋ ኢትዮጵያ የአማራን ሕልውና የተፈታተነውን ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮት በእውቀት ለማለፍና ወደድል ለመቅረብ እንደማይቸገር  እናምናለን !! ድል ለአማራ ሕዝብ !! ድል ለአማሬ ትግል !!
1 7231Loading...
07
የአማራ ትግል አድማስ ምንድን ነው ⁉ የአማራ ትግል የሕልውና  እና የፍትሕ ትግል ነው። እጅግ በጣም በአጭሩ ለማስቀመጥ ተከታዮቹ አንኳር ጉዳዮች ያሉት ነው። 1) ትግሉን የሕልውና ትግል የሚያደርገው የሕልውናውን የሚፈታተኑ ጥቃቶች እየተፈፀሙበት ስለሆነ ነው። የሕልውና ጥቃቶቹ መነሻ ውስጣዊ እና ውጫዊ ናቸው። ► ውስጣዊ የሕልውና ጥቃት ምንጮች ፦     ▪ደካማ አማራዊ ፖለቲካ እና ብሔርተኝነት መኖር     ▪በአማራ አጥቂነትና ውጫዊ ታማኝነት የተሰለፈ ወኪል መኖር     ▪ ጥልቅ ድሕነት መኖር ናቸው። ► ውጫዊ የሕልውና ጥቃቶችና አደጋዎች የሆኑት አሉታዊ ፀረ-አማራ ትርክት መነሻ ያለው፣ በሥርዓተ-መንግስት መዋቅራዊ ሥሪት የተበጀለት፣ ማጥፋትን አላማ ያደረገ ነው።  ➩ Ethnocide/Genocide/ Ethnic cleansing -  በማንነቱ ተለይቶ መጨፍጨፍ እና መፈናቀል እየተፈፀመና እየቀጠለ መሆኑ በሰብዓዊ ጭፍጨፋ የተደቀነ የሕልውና አደጋ አለበት። ➩ Cultural Genocide/Cultural Assimilation - የአማራውን ባሕል፣ ታሪክና ቅርስ፣ እሴቶች፣ አማራዊ መገለጫዎች ተኩረት ያደረጉ ጥቃቶችና ውድመቶች እየተፈፀሙ ነው። ➩ Intellectual Genocide/Politicide/Depoliticization - አማራውን ሰው ማሳጣት ላይ ትኩረት ያደረገ የልሒቃን ጥቃት እየተፈፀመ ነው። በሚፈበረኩ ክሶችና የጅምላ እስሮች ሞራሉንና ስነልቦናውን የመስበር አላማ ያለው፣ ከፖለቲካ እና ከአማራ ጉዳይ እንዲሸሽ የማድረግ ጥቃት ነው። በተለይም የአማራውን ጥያቄዎች ከፖለቲካዊ አጀንዳነት ማውረድና ማሳነስ እንዲሁም አማራው ከፖለቲካዊ ሚናና ውክልና መንፈግ ፣ በደካማ ሰዎች የሚወከል እና በአገራዊ ጉዳዮች ንዑስ  ፖለቲካዊ ማሕበረሰብ የማድረግ አላማ የያዘ ፖለቲካዊ እና የልሒቃን ጥቃት ነው። ➩ Economic Genocide - ኢኮኖሚያችንን ይዞብናል፣ መሬታችንን ይዞብናል በሚል በሚፈፀሙ ጥቃቶች እየጨፈጨፉና እያፈናቀሉ ለድንኳን ኑሮ የተዳረገው በሚሊዮን የሚቆጠር አማራ ነው። በቤተሰብ ደረጃ ሚሊዮኖች ወደድሕነት እንዲገቡ ተደርጓል። ከኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ወጥቶ የሰው እጅ ጠባቂ የሆነው ሰፊ ነው። ባለሀብቱ የሚሳደደው፣ በጦርነት ውድመት የሚፈፀምበ፣ የአፈር ማዳበሪያ የሚከለከለው ደካማ ኢኮኖሚያዊ ቁመና የያዘ አማራ ለመፍጠር ነው። ➩ Demilitarization - የሚፈፀምበትን ጥቃት መመከት የማይችል፣ ደሕንነቱ በሌሎች እጅ ያለ ደካማና ፈሪ ማሕበረሰብ የመፍጠር አላማ ይዞ ሊሠራበት የታቀደ የጥቃት አላማ አለበት። ➩ Statistical Genocide- በኢትዮጵያ በተካሔዱ የሕዝብና ቤት ቆጠራዎች ሁሉ አማራው አኃዛዊ ዘር ማጥፋት የተፈፀመበት ሕዝብ ነው። የተፈለገው በባሕል ውህደት፣ በጭፍጨፋ፣ በድህነት እየቆረቆዘ የሚያልቅና ትርጉም የሌለው አናሳ ማሕበረሰብ የማድረግ ግብ ነው። የእነዚህ ሁሉ ጥቃቶች ግብ በኢትዮጵያ ምድር ትርጉም የሌለው ደካማ አማራን የመፍጠር ነው። እነዚህ ሰፊና ዝርዝር መገለጫዎችና ገፅታዎች ያሏቸው የአማራ ትግል መሠረቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ የሚነሱ ዝርዝር ጥያቄዎች ሁሉ ከእነዚህ ማዕቀፎች የሚመነጩ ናቸው። እነዚህን ማስቆም፣ ማስተካከል፣ ማረም የአማራ ሕልውና ትግል አንኳር ትኩረት ነው። ይሔንን የማድረግ ጉዳይ በሰላማዊ ፖለቲካዊ አግባብ ስላልተቻለ ትግሉ ወታደራዊ አማራጭን ይዞ ተነስቷል። ፍፃሜው ፖለቲካዊ መሆኑ የግድ ነው ‼ 2) ሌላኛው የአማራ ትግል የፍትሕ ጥያቄ ትግል ነው። ከላይ በጥቅል በተቀመጡ የሕልውና ጥቃት ምንጮች ስር የተፈፀሙ የሕልውና ጥቃቶችና የጥቃት ምንጮች ፍትሕ ያስፈልጋቸዋል።   📍 አንዱ የዕርምት ፍትህ [Retrospective justice] ነው። በዕርምት ፍትህ አውድ ዋነኛ እና የመጀመሪያው ጥያቄ በተለያዬ መጠን በአለምአቀፍ የመብት እና ግዴታ መስፈሪያ ለተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች በፍርድ ቤት የሚሰጥ ብያኔ ነው። የአማራ የሕልውና ትግል ይሔንን የማረጋገጥ ትግል ነው። 📍 ርትዕ ፍትህ [Prospective or Restorative justice] ይህ የፍትህ ጥያቄ በዋናነት መጪውን ጊዜ ለአማራው ሰላማዊ እና ጤናማዊ ማድረግን ያለመ ነው። ለተፈፀሙ በደሎች እውቅና ሰጥቶ የተጎዳውን መካስ እና ማረም አስፈላጊ ነው። ሌላኛው ሥራ ለሕልውና ጥቃት ምንጭ የሆኑ ፖለቲካዊና መዋቅራዊ ጉዳዮች መታረም አለባቸው። ትግሉ የሕልውና ጥቃት ምንጮችን እርማት መስጠት ባልቻለበት የሕልውና አደጋውን መቀልበስ አይችልም፤ ፍትሕ ተሰጠ ማለት አይቻልም። ከዚህ አኳያ የርትዕ ፍትህ የማምጣቱ የመጀመሪያው አጀንዳ እውነት አፈላላጊ አካል አቋቁሞ ተልዕኮ መስጠት ነው። 📍 አዲስ የህግ እና የፖለቲካ ስርአት መፍጠር ቀጣዩ ወሳኝ ምዕራፍ ነው። በኢትዮጵያ ለአማራም ሆነ ለሌሎች ቀጣዩ የህግ እና የፖለቲካ ስርአት ምን መሆን አለበት የሚለው ወሳኝ ነው። የአማራ ህዝብ ዳግም ወደ ህልውና አደጋ የማይገባበት፣ ህልውናው እንዲሁም እንደ ህዝብ ያሉት መብቶች የሚረጋገጡበት እና ፍላጎቶቹን በዲሞክራሲያዊ መልኩ ታግሎ የሚያሳካበት የህግ እና የፖለቲካ ማዕቀፍ ሊኖረው ይገባል። ይሄ የሌሎች ኢትዮጵያውያንን ፍላጎቶች ያካተተና የጋራ አገራዊ ራዕይን ለማስቀመጥ ከመግባባት ጋር የሚያያዝ ነው። ይሔ የአማራ ብሔርተኝነት እና ብሔራዊ ትግል መሠረት ነው ‼
1 8094Loading...
08
አማራ ላይ የታወጀው የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ !! በአንድ ብሔር ላይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ አማራ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። አማራን መጥላትና ማጥቃት ፖለቲካ በተደረገባት ኢትዮጵያ፤ በአብይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ ገዢ ቡድን በአማራ ጥላቻው ወደር የለውም !! በአማራ ላይ ያወጀውን ጦርነት ከሕግ፣ ከሞራል፣ ከሰብዓዊነትና ከዲሞክራሲ መርሆዎች ውጭ ለመጨፍጨፍ ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ (state of emergency) የጥላቻው ማሳያ ነው። እየተራዘመ የቀጠለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀው አማራ ላይ ነው!! አዋጁ አማራ ባለበት ሁሉ የሚፈፀም የግዛት ወሰን የሌለው የፀረ-አማራ አገዛዙ ማጥቂያ ነው። አላማው አማራንና አማራነትን ማጥቃት ስለሆነ " አስፈላጊ በሆነበት የአገሪቱ ክፍል ሁሉ ይተገበራል" ይላል። አማራ ባለበት ሁሉ ነው !! አማራን ለማጥቃት የትም እና በምንም ሁኔታ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። የአማራ ሕዝብ በማንነቱ ላይ የታወጀበት የጥቃት አዋጅ በታሪክ የማሚያስታውሰው የጠላቶቹ ሴራ አድርጎ ያስበዋል !! ሆኖም አዋጅ ይሁን ሠራዊት የማያስቆመው ትግል ውስጥ ገብቷልና ማሸነፍ ብቸኛ ውጤቱ ነው !! እንደግፍ!! እናግዝ!! እንሳተፍ !! ድል ለአማራ ትግል !!
1 5850Loading...
09
ጠላት የሚከተለው የቱን ስልት ነው ⁉ የፀረ-ሽምቅ ወታደራዊ ምላሽ የሚሰጡ መንግስታት ሶስት ስልቶችን በመከተል ይታወቃሉ። 1) ታጣቂን ማዕከል ያደረገ (Enemy-centeric approach) - ወታደራዊ ዘመቻው በዋናነት የታጠቀው ቡድን አባላት፣ አመራር እና መሠረተ ልማት ላይ ማዕከል ያደረገ የፀረ-ሽምቅ ዘመቻ ነው። 2) ሕዝብን ማዕከል ያደረገ አቀራረብ (population centeric approach) - ወታደራዊ ዘመቻው ሕዝብን መጠበቅና መከላከል ማዕከል አድርጎ ለሕዝብ ደህንነት ቅድሚያ የሚሠጥ ነው። ሕዝብን መጠበቅ ነው ቅድሚያ የሚሰጠው። 3) አምባገነናዊ አቀራረብ (Autoritarian approach) - በፀረ ሽምቅ ዘመቻ የታጠቀውን ኃይል ብቻ ሳይሆን ታጣቂው ይንቀሳቀስበታል የሚባለውን ሕዝብ ጨምሮ አጠቃላይ ጭፍጨፋና ጥቃት የመፈፀም ፀረ-ዲሞክራሲያዊ አቀራረብ ነው። ሕዝብ ታጣቂን ይደግፋል በሚል ሕዝብንና የሕዝብ ጥቅሞችን ሁሉ የማውደም አካሔድ ነው። አምባገነናዊው እና በአማራ ጥላቻ አቅሉን የሳተው የአብይ አሕመድ ኦሮሙማ ገዢ ቡድን በአማራ ላይ የሚከተለው የፀረ-ሽምቅ ስልት አማራን  ማውደምና መጨፍጨፍ ነው። ትግሉ ሕዝባዊ ፣ በአማራ ሕዝብ ተቀባይነት ያለው መሆኑን ያውቃል። እናም የታጠቀ እና ያልታጠቀ ሳይል አማራን የመጨፍጨፍ አምባገነናዊ የፀረ-ሽምቅ ዘመቻው በአማራ ላይ በታወጀ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቀጥሏል። ድል ግን የፍትሐዊው ታጋይ ነች !! ድል ለአማራ ትግል !! ሞት ለፋሽስቶች !!
1 4882Loading...
10
የኦሮሚያው ፋሽስት ገዢ ቡድን እንደመጠባበቂያ ሠራዊት የሚመለከተው፣ ፋኖንና ኤርትራን እንውጋ በሚል ቀደም ብሎ እንደገለፀው ለክፉ ቀን ተገዳዳራን መምቻ ይሆናል ብሎ የሚያስበው ፣ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅና ዘመቻ የማይመለከተው አኩራፊ የቤት ልጅ በተዘዋዋሪ ድጋፍ እንዲጠናከር እየተሠራ ይገኛል።
1 5041Loading...
11
ወያኔ ያልገባው ለ30 ዓመት የኖረበት ፖለቲካ እና የተቆጣጠራቸው አካባቢዎች በብዐዴን ስምምነት እንኳ የአማራን ተቀባይነት ሊያገኙ አልቻሉም። ዛሬ ከአብይ አሕመድ እና አረጋ ከበደ ጋር በመስማማት የሚያደርጉት የትኛውም ስምምነት የአማራን ሕዝብ ሊያሳምን እንደማይችል አልገባቸውም። ይልቁንም የፋሽስቱ አገዛዝ መሳሪያ ሆነው የሚያረጋግጡት ጥቅም መቼም አይኖርም ‼
1 7101Loading...
12
Media files
1 9971Loading...
13
የሽመልስ አብዲሳ የከሽፈ ቅስቀሳ📌 ዕለቱ ግንቦት 26/2016 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ነበር ሽመልስ አብዲሳ እና ፍቃዱ ተሰማ ሶስት መቶ ገደማ የኦሮሞ ምሁራንን ከተለያዩ ዩንቨርስቲና ተቋማት በመጥራት አዲስ አበባ ብልፅግና ጽ/ቤት አዳራሽ ሰብስበዋል:: ዓላማው ምሁራኑን በማደናገር እና በማስፈራራት ከብልፅግና ጎን እንዲቆሙ ማሳመን ነበር:: ከቀኑ 9:00 አካባቢ ሽመልስ በተደናገጠ ስሜት አጀንዳውን ማቅረብ ጀመረ:: “ኦሮሞ ክ150 ዓመታት የባርነት ዓመታት በኋላ በመጋቢት 2010 ነፃነቱን ተጎናፅፏል፤ ይህ መንግስት በትክክል የኦሮሞ መንግስት ነው፤ እንደምታውቁት ብዙዎች ኦሮሞ በኢትዮጵያ ስልጣን እንዲይዝ አይፈልጉም:: ሁሉም በአቅሙ ኦሮሞን ጨቁኖ መበዝበዝ ነው ዓላማው:: በተለይ አማራ እና ትግሬ ግልፅ ጠላቶቻችን ናቸው:: ከዚህ በፊት ሲጨቁኑን እና ሲያሰቃዩን የነበረው አልበቃ ብሏቸው ዛሬም ወደ ባርነት ሊመልሱን ደፋ ቀና ይላሉ:: በመካከላቸው ከፍተኛ ጠላትነት ቢኖርም በኦሮሞ ጭቆና ላይ አይለያዩም:: የኦሮሞን ሙንግስት ለመገልበጥ እየተስማሙ ነው:: ሌሎችንም በኛ ላይ እያነሳሱ ነው:: የአሜሪካ መንግስት እና የአውሮፓ ህብረት ከእነሱ ጋር በመወገን በእኛ ላይ እያሴሩ ነው:: የዚህ ሁሉ ምክኒያት የኦሮሞ መንግስት መሆናችን ብቻ ነው:: የኦሮሞ ህዝብ ይህን እውነት ማወቅ አለበት:: እኛ ከወደቅን አደገኛ መከራ ይገጥመዋል:: በነፃነት ይቅር እና በባርነት እንኳን መኖር አይችልም:: ስለዚህ ሳይወድ በግዱ ከኛ ጋር መሰለፍ አለበት:: እናንተም ለኛ ሳይሆን ለራሳችሁ ስትሉ ከጎናችን ልትቆሙ ይገባል።” በማለት በረጅሙ ተርኳል። ነገር ግን ሙከራው ባልተጠበቀ ሁኔታ ከሸፈ። ምክንያቱ ደግሞ የምሁራኑን በሳል ተቃውሞ ነው። ከጥቂት አድርባዮች በስተቀር አብዛኛው ምሁር ፊትለፊት በመጋፈጥ ያላሰቡት ጥያቄዎች አነሳባቸው። “የኦሮሞ ህዝብ ውድ ዋጋ ከፍሎ የታገለው ነፃነትን ፥ እኩልነትን እና ፍትህን ጨምሮ በርካታ ግልፅ ጥያቄዎችን አንግቦ ነው። ይሁን እና አንድም የተመለሰ ጥያቄ የለም። የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ ከመቸውም ጊዜ በላይ የተዋረደው ፥ የደኸየው፤ የተፈናቀለው፣ የተዘረፈው፣ የተንገላታው እና የተገደለው በብልፅግና ዘመን ነው። ሌላው ቀርቶ የናንተ አመራር እንኳን በእናቱ እና በአባቱ መገኘት ተቸግሯል። ሌብነት በኢሐዴግ ከነበረው አስር እጥፍ ጨምሯል። በኑሮ ውድነት ምክኒያት በቀን አንዴ መብላት ያቃተን በብልፅግና ጊዜ ነው። ለለውጡ የታገሉ ጀግኖች ከፊሎቹ ተገድለው ፥ ገሚሱ ከሀገር ተባሮ፤ ከፊሉ በእስር ቤት እየማቀቀ ይገኛል። አባገዳ እና ልዑካኑ በከረዩ የተረሸኑት በናንተ የፀጥታ ሀኃይል ነው። ለዚህ ወንጀላችሁ ትግሬን እና አማራን ለመክሰስ ታስባላችሁ⁉️ የኦሮሞን ህዝብ መግደል እና መዝረፍ አንሷችሁ ከወንድሞቹ ጋር ልታገዳድሉት ትፈልጋላችሁ?” በማለት ተያያዥ ጉዳዮችን በስፋት አንስተው አፋጠጧቸው። ጥያቄው ሲበረታ ሽመልስ እና ፍቃዱ በከፍተኛ ድንጋጤ ስብሰባውን በትነው ሄዱ። በቁማርተኛው ዐብይ ተጠንስሶ በሽመልስ እና በፍቃዱ የተሞከረው የሴራ ፖለቲካ ቢከሽፍም አንድምታው ግን እጅግ አደገኛ ነው። ዐብይ አህመድ እና አሽከሮቹ በስልጣን ለመቆየት የዘር ዕልቂት እየደገሱ ናቸው። በተለይም ኦሮሞን እና አማራን ለማባላት አሰፍስፏል። ማፊያው ዐብይ ሚያዚያ 30/2016 ዓ/ም ነቀምት ላይ ያደረገው ዘረኛ ቅስቀሳ ይታወሳል። አሁን ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊያን ለከባድ አደጋ ተጋልጠዋል። ሀገራችን በአደገኛ ማፊያ እጅ ላይ ነች። ማፊያው እያባላ ሀገር አልባ ሊያደርገን ጫፍ ደርሷል። ችግሩ ከብሄር እና ከሀይማኖት በላይ መሆኑን ልብ ማለት ይገባል። ኦሮሞ፣ አማራ፣ ትግሬ፣ አፋር፣ ሶማሌ፣ ሲዳማ፣ ወላይታ … ወይም ክርስቲያን፣ ሙስሊም፣ ዋቄፈታ ብሎ ልዩነት የለም ። ኢትዮጵያ ከወደቀች ሁሉም አይተርፍም። መፍትሔው መርህ መር አንድነት ነው። ነፃነትን፣ እኩልነትን፣ ፍትህንና ወንድማማችነትን ማዕከል ያደረገ ጠንካራ አንድነት ለሁላችን ህልውና ያስፈልጋል። በቁማርተኞች ሴራ ተጠልፎ መከፋፈል የማፊያ ስርዓቱን ዕድሜ በማራዘም ውድቀታችንን ያፋጥናል።
2 1104Loading...
14
https://www.youtube.com/live/lR-rznNguTY?si=BIa_snRfNWt3o6wd
2 0890Loading...
15
በአራቱም ቀጠናዎች የተደረጉ ውጊያዎችና ሳምንታዊ ሪፓርት ‼️ 📍10, 569 አዲስ ምልምል ሰራዊት ከብርሸለቆ ማሰልጠኛ የጠፉ፣ 📍1, 380 ወታደሮች የተማረኩ፣ 📍126 ባንዳዎች የተማረኩ፣ 📍420 ባንዳዎች በፍቃዳቸው ፋኖን የተቀላቀሉ፣ 📍በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ከእነ ተተኳሹ (የተማረከ)፣ 📍ቁጥሩ ያልታወቀ የቡድን መሳሪያ (የተማረከ)፣ 📍13 ወታደራዊ ተሽከርካሪ (የተቃጠለ)፣ 📍2 ሬሽን የጫነ ገቢ የተደረገ፣ 📍19 የብአዴን ብልፅግና አመራሮች በጀግኖች ቁጥጥር ስር የዋሉ "ሲሆን" 💄241 የአድማ ብተና 162 በአንድ ቀጠና፣ 💄52 የሚሊሻ አባላት፣ 💄3 የብልፅግና ከፍተኛ አመራሮች፣ 💄2 የአገዛዙ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች፣ 💄167 የአገዛዙ ወታደሮች "ተደምስሰዋል" ማሳሰቢያ:- ሪፓርቱ የተወሰደው ከአራቱም ቀጠና ሲሆን ቁጥሩ ከዚህ ሊጨምር እንደሚችል ከግምት ውስጥ አስገብተን የአማካይ ሪፓርት እንደሆነ እንድትረዱን ስንል እናሳስባለን። ድሉ አሁንም እንደቀጠለ ሲሆን ከሪፓርቱ በኃላ እጅግ አስፈላጊ መልዕክት ይዘን እንመጣለን ጠብቁን። -- Jawissa media
2 0071Loading...
16
የወያኔ ፖለተካ ስሪት ፀረ-አማራነት ነው። አማራን መጥላት እና መስጋት ነው ስነ-ፍጥረቱ !! አማራን ካልጠላና ካልሰጋ የሚሠራው ፖለቲካ እንደማይኖር ግልፅ ነው። የሚታወቅ ባሕሪው ነው!! ለዚህ ነው በእብሪት በከፈተው ጦርነት ማንም ገብቶ ለፉከራውና ለጦርነት ፖሊሲው ምላሽ በሰጠበት ጦርነት "ከአማራ ጋር ሒሳሲብ አወራርዳለሁ" ያለው። ከሻዕቢያ ጋር አላለም !! ከኦሮሞ ጋር አላለም!! ከሌላ ከማንም ጋር በዚያ ጦርነት ዙሪያ የዛተውና ያለው ነገር የለም !! ያለአማራ ጠላትና አጥቂ በትግሬ መዝገበ ቃላት ውስጥ አይታወቅም !! ስለወረራና መሬቴ ተያዘ ዲስኪሩ አንድም ጊዜ "የፌደራል መንግስት በሻዕቢያ የተያዘ መሬት ያስለቅቅልኝ ወይ አስለቅቃለሁ" ብሎ አያውቅም። ስለባድመ ወይ ዛላንበሳ ሳይሆን በሴራ ስለያዛቸው ራያና ወልቃይት ነው የሚያወራው!! የተሠራበት political thesis ፀረ-አማራነት ነው። ባድመ የተያዘው በአማራ ምክንያት ነው ከማለት አይመለስም። አማራ ባይኖር የትግሬ ልሒቅ ፖለቲካ አይኖረውም። የሚታወቅ ነው። አንዳንዶቹ የትግራይ ልሒቃን ስለአማሬና ትግራይ መቀራረብ ሲዘባርቁ መረዳት ያለብን እንዳይቀራረብ መሬት እየተሠራ ያለውን ሴራ ዝም ብለው የሚያልፉት ሆነ ብለው ነው። ድሮ ፡ "ከአማራ ጋር አብረን አንለምንም" ይሉ እንደነበረው ፡ ዛሬ "ከአማራ ጋር አብረን ፈጣሪን አናመልክም ብለው ነው ሲኖዶስ የሚመሠርቱት። ይሔን እያረጉ ከአማራ ጋር ስለመቀራረብ የሚያወሩት ተራ ማሳሳቻ ነው። ትኩረት ላለመበተን እንጂ አላጣነውም !! በአዋሳኝ ድንበር የሚሠሩት ደባና ዳግም ወረራ ሕዝቡን እንደገና የት ድረስ እንደሚቆራርጠው ያውቁታል፣ እናውቀዋለን !! ግን ተራ የአብሮነት ተረክ በመለፈፍ አማራን እናሞኘዋለን ብለው ያምናሉ። ያልገባን ወያኔ የለም። የማናውቀው ደባ የለም። ግን ዛሬም እንደ1983 በአማራ ጀርባ የምታረጋግጡት ግዛት ፣ የምታዘልቁት ሰላም የለም አይኖርም ‼ ትኩረት መርጠን እንጂ ጠፍቶን ዝም አላልንም ‼
2 1040Loading...
17
በአማራነት ላይ የታወጀውና የተራዘመው የፍጅት አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቀኑ አብቅቷል። ቀንና አዋጅ የማይገድበው ዘረኛ ገዢ ቡድን የማያደርገው የለም ‼ አማራ ግን ያሸንፋል ‼
2 3300Loading...
18
በኦሮሚማ ገዢ ፋሽስት ቡድን  መቼም እንደማንሸነፍ ብቻ ሳይሆን  የማናወራርደው ብድር እና ፍትሕ እንደማይኖር ቃልካዳናችን ነው ‼ ድል ማድረግ  ቃልኪዳናችን ሕልውናችን ነው ‼
2 4130Loading...
19
ኢትዮጵያ እስር ቤት ነች ገዢ ቡድኑ እየመከረ ሳይሆን እያፈነ ነው ‼
2 7760Loading...
20
"አፄ ዳዊት ክፍለ ጦርን ከእስክንድር ጋር ለማያያዝና ለግለሰቦች ለመስጠት የተሠራው ሙከራ ትክክል አይደለም" ** ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፣ የአፄ ዳዊት ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ፣ ሻለቃ ሙሉቀን የተላለፈ መልእክት የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፣ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር ከአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ፣ ከእስክንድር ነጋ ክፍለ ጦር ጋር በመናበብ ልዩ ልዩ ኦፕሬሽኖችን አካሂደናል። ነገር ግን የእየ ዕዝ ሰንሰለቶቻችንን ጠብቀን የኩታ ገጠም ስልት ውይይቶችን ከማካሄድና በመናበብ ኦፕሬሽኖችን ከማከናወን ባለፈ በክፍለ ጦር ደረጃ የዕዝ ሰንሰለቱን ባልጠበቀ መልኩ የፈጠርነው ምንም ዓይነት ጥምረት ወይንም ውሕደት የለም። ከዚህ ጋር በተያያዘ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፣ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦርን ከእስክንድር ጋር ለማያያዝና ለግለሰቦች ለመስጠት የተሠራ ሙከራ መኖሩን አይተናል። ይህ ትክክል አይደለም። አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ የሚተዳደርና ዕዝ እና ሰንሰለቱን ጠብቆ የሚሄድ ነው። የአማራ ሕዝብ ዋነኛ ጠላቱ ሥርዓቱ በመሆኑ ሕዝቡ ይህንን አውቆ ጫፍ የደረሰውን የአማራ ትግል ሕዝባዊ አድርጎ እንዲቀጥል መልእክት አስተላልፋለሁ። ከሀገር ውጭ እና በሀገር ውስጥ የምትኖሩ የአማራን ትግል የምትደግፉ፥ የአማራ ትግል የሁሉም ታጋዮች ትግል መሆኑን አውቃችሁ አንዳንድ የሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ቡድኖች የሕዝብን ትግል ለግለሰቦች ለመስጠት ሲባል ወደ ግለሰብ በመውሰድ የሰፋ ልዩነት ያለ ከማስመሰል ድርጊቶቻችሁ እንድትቆጠቡና ትክክለኛውን መልእክት ከእኛ ከታጋዮች እንድትቀበሉ እናሳስባለን። ሻለቃ ሙሉቀን፥ አማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ፣ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር አዛዥ
2 6582Loading...
21
~ አስቸኳይ መልዕክት! አሸባሪው የብልፅግና መንግስት በአየር ሃይል መምሪያ በተለይም የድሮን ኦፕሬተሮችን ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ወታደሮች ብቻ ማደራጀቱን በዛሬው ዕለት ያጠናቅቃል። ለዚህም ሴራው ይረዳው ዘንድ ከ3 ወራት በፊት ለመኮንንነት ስልጠና ወደ ሁርሶ ከላካቸው ባለ ሌላ ማዕረግተኞች (ባማ) የድሮን  ኦፕሬተሮችና የአየርሃይል ባልደረቦች መካከል የኦሮሞ ጎሳ አባላት የድሮን ኦፕሬተሮችን ብቻ ለይቶ ስልጠናውን አቋርጠው ወደ ደብረ ዘይት መልሷቸዋል። ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ ተከታታይ የድሮን ድብ*ደባዎችን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ዝግጅቱንም አጠናቋል። መላው የአማራ ህዝብና ፋኖ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአየር ሃይል ምንጮቻችን ያሳስባሉ። ጉዳዩ ወደለየለት ዘረኝነት መቀየሩን የአማራና የሌሎች ብሔረሰቦች የሰራዊት አባላት ተገንዝበው ከወዲሁ ከዚህ ዘረኛ ስርዐት ራሳቸውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እንዲለዩ እና ከህዝብ ጎን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ድል ለሕዝባችን!
2 3382Loading...
22
ኦሮሞ መሆን  ሌተናንት ጀነራል ያደረጋቸው  የፋሽስቱ ጭፍጨፋ መሪዎች ናቸው። ሰለሞን ኢተፋ በርሃኑ በቀለ
2 5111Loading...
23
ፋሽስታዊው አገዛዝ አማራን ለማስወረር ሊሠራ እንደሚችል መጠበቅ አለብን!! ከወያኔ ጋር ለመዋጋት ኤርትራንና  ሱማሌን ያራተፈው የፋሽስቱ አገዛዝ ፤ በተመሳሳይ የሱዳን ጦር በምዕራብ አቅጣጫ ቦታዎች ተቆጣጥሮ ለሰሜኑ ጦርነት እንዲያግዘው መጠየቁ ይታወሳል። አማራን ለመውጋት ከወያኔ በተጨማሪ ኤርትራን አግዙኝ ብሎ ትብብር ማጣቱ ይታወሳል። ኤምሬትስ ፣ ቱርክ እና ደቡብ አፍሪካ ድረስ የጦር መሣሪያ በብድር እንዲሰጠው ከፍተኛ ጥረት አድርጓል። አንዳንድ የምስራቅ አውሮፓ አገራት ጋር በጦር መሣሪያ ኮንትሮባንድ እና የጥቅም ድርድር መሣሪያ ለማግኘት ችሏል። አሁንም የሱዳን ጦር ወደአማራ ክልል እንዲገባ ከማድረግ እንደማይመለስ ማወቅ አለብን‼ የአማራን ኃይል ለመበተን ሁሉንም እድል ይጠቀማል‼ የእኛ ትኩረት አገዛዙ ላይ ነው‼ አገዛዙ ከሞት ለመዳን ሁሉንም ቀዳዳዎች ፣ የአገር ክሕደቶች፣ ጭፍጨፋዎች እና ወንጀሎች ይፈፅማል ‼
2 3582Loading...
24
10,800 ( አስርሺህ ስምንት መቶ) ምልምል ሰልጣኝ ወታደሮች ለስልጠና ከገቡበት ከብርሸለቆ ወደፋኖ መቀላቀላቸውን የተመለከተው ዜና ለአገዛዙ የቀትር መብረቅ የምትለው አይነት ነው። በዚሁ አጋጣሚ በተለያዩ ክልሎች ያላቸው የአማራ ልጆች ያዘጋጀላችሁ አርማጌዶን መኖሩን ለአፍታ ችላ ማለት አይገባም። በአዲስአበባ ዙሪያ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ ሜዳ ጥለው ስንቱን ቤተሰብ በትነዋል፤ አደኽይተዋል። ይሔ ኦሮሚያ በሚባለው ፋሽስቱ በተቆጣጠረው  600 ከተሞች ሊደገም ዝግጅት ማለቁን ሰምታችኋል። ☝️ ቀን እየጠበቀ ነው !! ያ አርማጌዶን ነው!! አይሁዳውያን ያካሔዱትን "ዘመቻ ሰለሞን" ለማድረግ እንኳ አማራው የሕልውና ትግል ላይ ነውና ሰሚ የለም። ስለዚህ ☝️ አገዛዙ ባዘጋጀው ወታደራዊ ስልጠና እየተሳተፋችሁ ከሰልጠና በኋላ እንደብርሸለቆ ሰልጣኞች  የአማራን ትግል መቀላቀል ምርጫ አይደለም !!
2 0081Loading...
25
(በሲሳይ ሙሉ) ለሶስተኛ ጊዜ የአማራን ትግል ከቻለ ለመጥለፍ (hijack) ; ለማቀዝቀዝ(Freez) ወይም ለመግደል (Kill) ከመሬት እስከ ዳያስፖራ በትጋት እየሰራ የለው ማነው? ለመሆኑ ከዚህ በፊት የአማራ ትግል እንዴት ፤ መቼና በማን ተጠለፈ⁉️ 1⃣1984 ዓ.ም:- በአማራ ሕዝብ ላይ የታወጀው መንግስታዊ የሞት አዋጅ ቀድሞ የገባቸው ፕ/ር አስራት ወልደዬስ እና ጓዶቻቸው የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (መዐህድ) ሲመሰርቱ ከ1973 ዓ.ም ጀምሮ ሚጠራበት  ስሙን ከኢህዴን ወደ ወደብአዴን በመቀየር ራሱን ብቸኛው የአማራው ተወካይ አድርጎ መጣ፡፡  በመጨረሻም የአማራውን ትግል በመግደል (Kill) በማድረግ የአማራ ተጋድሎ እስከተቀጣጠለበት ድረስ ብቸኛው የአማራ ፖለቲካ ፊታውራሪ ሆኖ አማራን ሲፈጅ ሲያስፈጅ ከረመ፡፡ 2⃣2010 ዓ.ም:- በብዙ የአማራ ወጣቶች ተጋድሎ ምክንያት ትህነግ ከአራት ኪሎ ተገፍታ መቀሌ ስትገባ ካንሰሩ ብአዴን ኦሮማራ በሚባል የጥፋት ጥምረት ድጋሜ በአማራ ወጣቶች መስዋእትነት የተገኘውን አጋጣሚ በሙሉ ጠቅልሎ ለኦሮሞ የፖለቲካ ኤሊቶች አስላፎ በመስጠት አማራውን ለሌላ ዘግናኝ እልቂት አሳልፎ ሰጠው፡፡ ምስኪኑ አማራም “ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ” እያለ ራሱን ለሌላ መስዋእትነት ፤ ለሌላ ትግል አዘጋጀ፡፡ 3⃣አሁን ያለው የአማራ ህልውና ትግል፦ አማራ የህገመንግስት ማእቀፍ ይሁንታ ባለው በመንግስታዊ መዋቅር እንደህዝብ ለ33 ዓመታት ተሳዳጅ መሆን አንገፍግፎት በቃኝ ልህልውናዬ ብሎ ተነስቷል፡፡ ብአዴን ዛሬም የ 33 ዓመት የአማራን ትግል የመድፈቅ ልምዱን ተጠቅሞ ከአማራው ጋር አማራ መስሎ አንዳንዴም ከአማራው በላይ በመጮህ የአማራውን ትግል ምናልባትም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመግደል እየሰራ ነው፡፡ እንዴት⁉️ 1⃣ ቅርብ አዳሪነት (Defeatists) በአማራ ደም እና አጥንት ላይ የተገነባውን ይሄን አውሬ ስርዓት አፈራርሶ ሳይሆን አስፈራርቶ ተደራድሮ ጠጋግኖና ስልጣን ተካፍሎ ክልሌ መንደሬ ሰፈሬ ብሎ መዳረሻውን ክልል ብለው በሰጡት ላይ ብቻ ከኢህዴን ወደ ብአዴን፤ ከብአዴን ወደ አዴፓ፤ ከአዴፓ ወደብልጽና ስሙን እየቀያየረ በግብሩ ግን የአማራን መከራ ካራዘመው ስብስብ ጋር በመሆን ባ/ዳር ላይ ያተኮረ እጀንዳ ይዞ በመምጣት። 2⃣የተንበርካኪነት ስሜትን (psychological capitulation) ማራገብ፦ የአማራ ጠላቶችን የማስፈራሪያ ፕሮፖጋንዳ ማራገብ ፤ የአማራ ህዝብ ያልተናካ እምቅ ሀይል ሳይሆን የጠላትን “የደመሰስናቸው ፤ አጠፋናቸው” ማስፈራሪያ ማራገብ፡፡ ማእከላዊ መንግስቱን ለመያዝ ተባብሮ ከመስራት "አቅም የለንም" እያሉ ሚያላዝኑ አማራ መሳይ ድምጾችን በታጋዩ ዘንድ በማስገባት (psychological warfare) ማቀጣጠል፡፡ 3⃣ትግሉን መርህ አልባ (Disrupted and incohrent) ማስመሰል፦ በበላበት የሚጮህ ፤ ሆዱን እና ጥቅሙን ወይም ጊዚያዊ ምቾቱን ከምንም በላይ የሚያስቀድም ድርብ ሚና (Duble agents) ያላቸው ካድሬዎችን መልምሎ በማህበራዊ ሚዲያ በማሰማራት የማደናገር ስራዎችን (deception operations) በመስራት አማራውን ከአጀንዳው ማናጠብ (destabilization) 4⃣አንጃዊ ውግንናን ማራገብ /sect biased/:- የአማራ የህልውና ትግል ሁሉንም በመላ ሀገሪቱን የሚመለከት ሆኖ ሳለ ብአዴናዊ ጭፍራ ውግንናው በተለያዩ የጎጥ አንጃዎች ለተከፋፈለ በማስመሰል አማራው እርስበርስ ንትርክ ውስጥ እንዲገባ ማድረግ (divide and conquer. 5⃣አምስተኛ ረድፍ (Fifth Column)፦ ብአዴናዊ አስተሳብ አንጃዊ ውግንና ያለው ስለሆነ ፥ የአማራ ህዝብ ደሙን እየገበረ ያቆመውን ትግልና ድል ነጥቆ ፥ የራሱን ሰርጎ ገቦች የትግሉ ዋና አጠንጣኝ /prime mover/ አስመስሎ በውሸት በማግነን የአማራን ትግል ትኩሳት (tempo) እንዲቆጣጠሩ ማድረግ እና በወሳኝ ሁነቶች (Critical Times) ላይ ግንባር ቀደም ተሰላፊ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡ 6⃣ጎጠኝነትን (Provincialism) ማራገብ፦ ብአዴናዊ ብሔርተኝነት ዋነኛ ማጠንጠኛው አማራው አንድ ሆኖ እንዳይቆም ማድረግ በመሆኑ አንድ አካባቢ ያለ ብአዴናዊ ግልሰብ/ቡድን ሲነካ ፥ የተነካሁት ከዚህ የአማራ አካባቢ ስልሆንኩ ነው ምትል አደገኛ ክ/ሀገራዊ መጫወቻ ካርድ (Provinical Card) ይመዘዛል፡፡ ብአዴናውያን ጎጣቸውን የሚፈልጉት የሀይል መሠረት /power base/ ይሆነኛል በሚል ስሌትና ለመደበቂያ ታዛነት እንጂ በዚያች ሀገር ውስጥ የአማራ ሕዝብ ተስፋና ስጋቱ ፣ የተጋረጠበት አደጋ፣ መፃዒ ዕድሉና የትናንት ታሪኩ አንድና ያው መሆኑ ጠፍቷቸው አይደለም። አንዱ አማራ ከሌላው አማራ ተለይቶ ልዩ ጥቅም ያገኘ ይመስል የሚደረግ ማላዘን ፥ መነሻውም ይኸው ከብአዴናዊ እሳቤ የሚቀዳ አንጃዊ ውግንና ነው። 7⃣መደዴነትን ማስፋፋት /Dionysian Strategy/:-የአማራ ትግል መርህ አልባ ፣ ጎራ ለይቶ እርስበርሱ ሲናደፍ ሚውል ማስመሰል ፤ ይሄን የሚመሩ እና ሚያስተባብሩ የሶሻል ሚድያ ምንደኞችን በማሰማራት ፤ የውጭ ጠላት ያደርገዋል ተብሎ የማይጠበቅን ነውረኛ ተግባር በራስ ህዝብ ላይ በግላጭና በህቡዕ ሰንሰለት ሸፍጥና ክፉ ተግባራትን በመፈፀም ፣ እንደ አንድ አማራዊ ህዝብ በጋራ ከመቆም ይልቅ ፥ በብአዴን አንጃዊ ቁመና ልክ አንዱን የአማራ ህዝብ በአካባቢ በመከፋፈል ለማናከስ ተግቶ መስራት ። ስለዚህ ሚናችንን ለይተንና መስመራችንን ከወዲሁ አጥርተን ቀይ መስመራችንን አስምረን ግልፅና ጥራት ያለው የትግል አሰላለፍ ይዘን መለየት ካለብን ተለይተን መንገድ ብንጓዝ የሚሻል ነው። አለበለዚያ በጅምላ በስመ አማራ ተዛዝሎ እየተነቋቆሩና እየተጓተቱ ጉዞ የሚሆን አይደለም። የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል‼️ ድል ለነበልባሉ ፋኖ‼️
2 0373Loading...
26
የልጇን ሬሳ በአገዛዙ ተከልክላ  እርሟን በባዶ ሜዳ የምታወጣ እናት ነች። አይዞሽ እናታለም!!
2 3341Loading...
27
https://eastafricanreview.com/2024/06/04/the-current-amhara-fano-resistance-viewed-from-the-historical-military-tradition-of-the-amhara-people/
2 2400Loading...
28
https://eastafricanreview.com/2024/06/03/ethiopias-prime-minister-abiy-ahmed-national-dialogue-or-monologue-the-one-man-show-unfolds/
2 2500Loading...
29
እናት በዚህ ዘመን የአንድያ ልጇን ሬሳ ተከልክላለች:: መቼም የማይዘነጋ ጥቃት ነው !!
2 2390Loading...
30
ሬሳ አጋቹ የኦሮሙማ ፋሽስት ቡድን  የእጁን የሚያገኝበት ፣ ሂሳቦቹን ሁሉ የሚከፍልበት ቀን ይመጣል ‼ መቼም የማይዘነጋ ክፋት ‼
2 4430Loading...
31
ETHIOPIA IS AT WAR WITH ITSELF ‼
2 4751Loading...
32
ትግሉ የመጥፋት ያለመጥፋት የህልውና ነው የምንለው በምክንያት ነው ..‼️‼️ በዐማራ ክልል ማኅበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት በመንግሥት የፀጥ ኃይሎች እየወደሙ ነው። 1)  ለጤና ተቋማት የተመደቡ 587 በላይ አምቡላሶች ለወታደራዊ አገልገሎት ለወታደራዊ ቁሳቁሶች ማመላለሻ እየዋሉ ነው። ሕክምና ተቋማት መድረስ የነበረባቸው 1731 እናቶች ባለፉት 9 ወራት ከወሊድ እና ከአምቡላስ እጥረት ጋር በተያያዘ ደም ፈሷቸው ሕይወታቸው አልፏል። 15,607 ሕፃናት ከሕክምና አገልግሎት ባለማግኘታቸው ህይወታቸው አልፏል። 2) በዐማራ "ክልል" 184 ትምህርት ቤቶች 42 ሞያና ቴክኒክ ኮሌጆች  ወታደራዊ ጣቢያ (ካምፕ ሆነዋል) የትምህርት ቤቶቹ መገልገያ መሣሪያዎች ተዘርፈዋል። ወድመዋል። ወንበሮች እየተፈለጡ ለምግ ማብሰያ ሆነዋል። አምስት ሚሊየን ሁለት መቶ ሽህ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታ አልሄዱም። 3) ጤና  ተቋማትን በተመለከተ 116 ጤና ተቋማት አገልግሎት አቁመዋል። 94 የጤና ባለሞያዎች ድብደባ እስራት ተፈጽሞባቸዋል። መረጃዎችን ከዐማራ ክልል ቢሮዎች ነው የተገኙት! ግንቦት 25/2016 ዓ.ም ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ @kassa_belete
2 7710Loading...
33
Media files
2 4970Loading...
34
https://borkena.com/2024/05/31/ethiopia-ilili-hotel-or-reichstag-shimelis-abdisas-speech-mirrors-hitlers-final-solution/
2 9795Loading...
35
"ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣንን ከፍርድ ቤት በተጨማሪ ለኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት የሚያጋራ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ" በአገር ውስጥ የዜጎችን እንቅስቃሴ ያገደው አገዛዝ ወደውጭ አገርም መውጣት አይቻልም ብሏል።
3 1611Loading...
ከአስር ቀን በፊት ➩ ዜጎች ከሀገር እንዳይወጡ የማገድ ስልጣንን ከፍርድ ቤት በተጨማሪ ለኢሚግሬሽን መስሪያ ቤት የሚያጋራ የአዋጅ ማሻሻያ ለፓርላማ ቀረበ ትናንት ➩ ካለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የመገናኛ ዘዴዎችን መጥለፍ የሚያስችል ህግ አሁንም ለፓርላማው ቀረበ በእርግጠኝነት የፓርላማ አባላት በጭብጨባ ያፀድቁታል፣ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የተባለ ጭባ ተላላኪ በሕግ እውቀት ሲወደስ የኖረበት ማንነት ይሔ ነው። - መነሻ ከኤልያስ መሠረት
إظهار الكل...
👍 11
በስንቅ ፈጅ አቡሾች የምትመራ አገር📌 በኢትዮጵያ ታሪክ እንደብልጥግና ስንቅ ፈጅ ኃይል የለም። ከሚያመርተው በላይ የሚበላ፤ ጥርስ እንጅ እጅ የሌለው በላተኛ ኃይል ነው። ብልጭልጭ ወዳጁ በላተኛው ኃይል፥ በጦርነት አዙሪት የደቀቀውን የአገሪቱን ኢኮኖሚ ከማንሰራራት ማባባስ መርጧል። ለነገሩ '…የካፒታል በጀታችንን አጥፈን ጦርነት ላይ እናውለዋለን…' ከሚል እብድ መሪ ይህ የሚጠበቅ ነው። የ2017 የኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀት 971 ቢሊየን ብር በሚል የዐቢይ አሕመድ የግል ንብረት በሆነው ሚኒስትሮች ም/ቤት በጨበጣ ፀድቋል። እውነታው እንደ2017 የበጀት ዓመት፣ የበጀት ጉድለት ገጥሞ አያውቅም። 1/3ኛው በጀት ጉድለት ያለበት፣ ገና በብድርና በልመና የሚሞላ ነው። ቀሪውም ቢሆን በጦርነቱ ምክንያት ግብር መሰብሰብ የማይቻል በመሆኑ የጨረባ በጀት ነው። በርግጥ፣ የዐቢይ አሕመድ ሕገወጥ የብር ማተሚያ ማሽን እስካለ ድረስ ይህ ለብልጥግና አያስጨንቅም። የቻለውን ያትማል፣ ያልቻለውን እንደሀድያና ወላይታ ዞኖች ደመወዝ የለም እያለ ጥገኛ ሲቪል ሰርቫንቱን በራብ ሊገርፍ ያሰበ ይመስላል። የ2017 በጀት መንግሥት ለመሰብሰብ ባቀደው እና በወጪው መካከል የ358.5 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ የበጀት ጉድለት መታየቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋዊ መረጃ ያሳያል። ይህ ማለት ለ 2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት የታየው የ 358.5 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ የበጀት ጉድለት (budget deficit) የዛሬ አራት ዓመት (2012) ከነበረው አጠቃላይ የአገሪቱ በጀት ይበልጣል። ኧረ እንዴውም… በ2009 ዓ.ም ላይ የኢትዮጵያ አጠቃላይ በጀት 274.3 ቢሊዮን እንደነበር በማስታወስ ዛሬ የአገሪቱ የገንዘብ መግዛት አቅም ወገቡ ተመቶ ግሽበቱ የደረሰበት ጣራ ተመልከቱት። የገባንበትን የኢኮኖሚ ቅርቃር ልብ በሉት። ይህ ነው የዐቢይ አሕመድ የጦርነት ፖሊሲ ውጤት… ኢትዮጵያ ከጦርነቱ በፊት የነበራትን ዓመታዊ በጀት ስንመለከት፦ ➡️ በ2010  320.8 ቢሊዮን ብር፤ ➡️ በ2011  346.9 ቢሊዮን ብር፤ ➡️ በ2012  386.9 ቢሊዮን ብር… እንደነበር ያስታውሷል። የ2017 በጀት ጉድለት ከ2011 ዓመቱ አጠቃላይ አገራዊ በጀት በ12 ቢሊየን ብር ይበልጣል። ኑሮውም እንዲህ ነው የተሰቀለው። ከ300 ቢሊዮን ብር በታች የነበረው የኢትዮጵያ ዓመታዊ በጀት ዛሬ እንዲህ ያደገው ዐቢይ ዕድገት በማምጣቱ ሳይሆን የአገሪቱ የገንዘብ መግዛት አቅም በእጅጉ ከመዳከሙና ከዋጋ ግሽበቱ ጋር የሚገናኝ ጉዳይ ነው። የዚህ ዋነኛው መንስዔ የጦርነት አዙሪት ነው። ዐቢይ አሕመድ ወደ ሥልጣን ከመምጣቱ በፊት ከአገሪቱ አጠቃላይ በጀት ከ60 በመቶ የሚበልጠው ለትምህርት፣ ለግብርናና ለመሰረተ ልማትና ለጤና ማስፋፊያ እንዲሆን ተብሎ ይበጀት ነበር። ዐቢይ ወደሥልጣን ከመጣ በኋላ በተለይ ከ2013 ወዲህ የአገሪቱ በጀት ወደጦርነት በመዞሩ በዋጋ ግሽበት ዜጎች ጎብጠዋል። የከተማ ረሃብ ገብቷል።  በዚህ ሁኔታ ያለችን አገር፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በመጪው 2017 በጀት ዓመት የ8.4 በመቶ ዕድገት ያስመዘግባል የሚል ነጭ ውሸት በብልጥግና ሞንታርቦዎች እንዲነገር ትዕዛዝ ወርዷል። ከሰሞኑ እነዚህን ሞንታርቦዎች ሲጮኹ እንሰማቸዋለን። በሌላ በኩል ዐቢይ አሕመድ በሕገወጥ መንገድ ገንዘብ አትሞ ወደገበያ መልቀቁን ዘንድሮም ገፍቶበታል። እኛም፦ "ግፋ በለው ይገፋል በግዱ የአገሩ ገመገም ሲጠፋው መንገዱ" እያልነው ነው‼️ ቀውስ ማምረት የማይሰልቸው ይህ አገዛዝ፣ ራሱ በፈጠረው የኢኮኖሚ ድቀት ውስጥ እየጓጎጠ በሕዝብ ትግል ተውጦ መጥፋት አለበት!! ይህን ከሚውጠው በላይ የሚያላምጥ የሆዳሞች ስብስብ በሕዝብ ትግል መቅበር የግድ ነው!! - Mulugeta anberbir
إظهار الكل...
👍 10 1
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ አማራ በአማራ ላይ የሚፈፅመው ነው ቢባል ማን ያምናል!? ብዐዴናዊነት ራስ ጠልነት ነው። ብዐዴናዊነት የውጫዊ ታማኝነት ልዩ ስርፀት ማሳያ ነው።
إظهار الكل...
😢 27👍 3🔥 2 1
ጀግናው ውብአንተ ‼ ትግላችን አንተን መሰል ጀግኖች እያፈራም እያጣም ወደድል ይገሰግሳል ‼ አላማህን የሚያሳኩ ጀግኖችን በመፍጠርህ ትግልህ ተጠናክሮ ቀጥሏል !!
إظهار الكل...
💔 29👍 6
የፋኖ ደካማ ጎኖችና መታረም ያለባቸው ቁም ነገሮች, 1. የፋኖ አመራሮች ከአቅማቸው በላይ ስልጣን መመኘት ማቆም አለባቸው:: አይደለም ዕዝ: ክፍለ ጦር ወዘተ መምራት ቀርቶ ብርጌዳቸውን እንደ ብርጌድ በጋራ ማዋጋት ሳይችሉ ብዙ ስልጣን ይገባኛል ወዘተ የሚል  ነገር ማቆም አለባቸው---- ትግሉን ያስቀድሙ:: 2. የፋኖ አመራሮች አንዳንዶቹ የአሉቧልታ ወሬ ሰለባዎች ናቸው:: እከሌ ከውጭ ገንዘብ ተልኮለት በላ: እከሌ ውስጥ ለውስ ብልጽግና ነው: እከሌ እከሌን አይወደውም ወዘተ ወሬዎች የፋኖን አንድነት የሚጎዱ በመሆናቸው የፋኖ መሪዎች ይህንን መሰል የአንድነት ጠንቅ ወሬዎች እራሳቸውን ማራቅ አለባቸው! 3. ፋኖ ዒላማ መምረጥ አልቻለም:: ፋኖ እስካሁን ድረስ የጠላትን ማዕከላዊ ዒላማ አላገኘውም:: ሺህ ወታደር ብት*ገድል ጠላት መልሶ ሺህ ወታደር ይተካል:: የጠላት ስስ ብልቶችን ፋኖ እስካሁን አላያቸውም 4. የፋኖ የደህንነት መዋቅር ደካማ ነው(አብዛኛዎቹ የፋኖ መሪዎች ስልካቸው ከ6 ወር በላይ ተመሳሳይና ብዙ ሰው በቀላሉ የሚያገኘው ሁኗል):: የስርዓቱ መንኮታኮት ጠቅሞን እንጅ የፋኖ ስልክ እኮ በማንም እጅ ገብቷል:: ስልክ መቀያየርና ለተመረጡ ሰዎች ብቻ መሰጠት አለበት:: ፋኖ ጠንካራ የደህንነት ስራ ስላልሰራ ጠላት በራሱ ምድር በከበባ እየወጋው ነው:: እንዴት በራስ ምድር መጥቶ ጠላት እስከሚከብህ መረጃ የለህም? 5. ፋኖ በውጊያ እቅድ ከጠላት መብለጥ አለበት:: የሸዋ ጠቅላይ ግዛት ፋኖ ከ1 ዕዝ አየር ወለድና ኮማንዶ ሰራዊት: 4 በላይ እግረኛ ክፍለ ጦሮች ተሰማርተውበት በጀግንነት እየመከተ ቆይቷል:: በእቅድ ቢመራ ምን ሊሆን እንደሚችል አስቡት: ይህ ማለት ግን ፋኖ ምንም ዓይነት እቅድ የለውም ማለቴ አይደለም:: የውጊያ እቅዳችን ከጠላት በላይ ማደግ አለበት ነው 6. የፋኖ ቃል አቀባዮች ስልጠና ማግኘት አለባቸው:: ወታደራዊ ዘገባዎች መመጠን አለባቸው:: አንዳንዶቹ የቃል አቀባዮች ቃለ ምልልሶች ለጠላት ትልቅ ግብዓት ስለሚሆኑ ስልጣና ያስፈልጋል 7. ፋኖ ውስጡን ማጥራት አለበት:: በፋኖ ስም አሁንም የሚዘርፍ: ህዝቡ ነግዶ እንዳይበላ ለምን እህል ጫንክ: ህዝብን በመንገድ እያስቆመ ሰዎችን ገድሎ መሳሪያ የሚዘርፍ: ቤት በሌሊት በፋኖ ስም የሚዘር ቡድን በፋኖ ውስጥ ተስግስጎ ይገኛል:: ይህ መስተካከል አለበት:: ህዝብን ማማረር መቆም አለበት!! በጌትነት ይስማው የተጻፈ #ድል_ለአማራ_ፋኖ #ድል_ለአማራ_ህዝብ
إظهار الكل...
👍 36
የአማራ ትግል አንቀሳቃሾች እንደትናንትናዎቹ አይደሉም። ዘላለም ቁምላቸው (1966 ) በመፅሐፉ የኢሕዴን/ብዐዴን መሪዎች የትሕነግ/ወያኔ  ተከታይ የሆኑበትን ሰበብ ሲያወሳ ፡ በሁለቱ ቡድኖች መካከል የነበረ የትምሕርት ደረጃ ልዩነት መሆኑን ያስረዳል። የሕወሓት መሪዎች በዘመኑ ንቁ አካዳሚክ አቅም የነበራቸውና በዩኒቨርስቲ ውስጥ እስከ ሁለተኛ አመት የዘለቁ ነበሩ። የኢሕዴን/ብዐዴን ሰዎች ግን ከሁለተኛ ደረጃ ያልዘለቁ ነበሩ ይላል። በተጨማሪም ወያኔዎቹ መሪዎች በዩኒቨርሲቲ ደረጃ በነበረው የርዕዮተ-ዓለም ንባብና ክርክር እንዲሁም አለምአቀፍ ሁኔታ አረዳድ ከብዐዴኖቹ የተሻሉ እንደነበሩ ያነሳል። በዚህና ሌሎችም ምክንያቶች ኢሕዴን/ብዐዴኖች የሕወሓት/ወያኔ የአስተሳሰብ (ፖለቲካዊ መዝገበ ቃላትና እሳቤ ወዘተ) ጥገኛ ሆነው እንዲቀጥሉ ምክንያት ነበር። በብሔርተኝነት ረገድም ግልፅ አቋም ከያዙት ወያኔዎች አንፃር ኢሕዴን/ብዐዴኖች የኢሕአፓ ቅጥያዎች በመሆናቸው የአማራነት ጥያቄና መነሻ አልነበራቸውም። በድርጅት ስያሜ እንኳ እስከ ደርግ ውድቀት በኢትዮጵያዊ አሰላለፍ የቀጠሉ ናቸው። በአስተሳሰብ ደግሞ እስከዛሬ ያው ናቸው። የዚያ ውርስ ዛሬም ድረስ ባለው ብልፅግና የቀጠለ ክፉ ውርስ ነው!! የዛሬው የአማራ ታጋይ የትናንቱ አይደለም !! የዛሬ የአማራ ታጋዮች የዩኒቨርስቲ መምሕራን ፣ ሁለትና ሶስት ዲግሪ የያዙ ምሑራን፣ ዶክተሮች ፣ ኢንጂነሮች፣ የሕግና ሌላም ሙያ ባለቤቶች ናቸው። ከትናንቶቹ አንፃር ከተመዘኑም ጥብቅ አማራዊ ጥያቄንና በአመዛኙ የአማራ ብሔርተኝነትን የሚያራምዱ ናቸው። እንደኢሕዴኖች የማያውቁትን ሕዝብ ለመወከል የወጡም አይደሉም ‼ ይሔ አቅም በዛሬዋ ኢትዮጵያ የአማራን ሕልውና የተፈታተነውን ውስጣዊና ውጫዊ ተግዳሮት በእውቀት ለማለፍና ወደድል ለመቅረብ እንደማይቸገር  እናምናለን !! ድል ለአማራ ሕዝብ !! ድል ለአማሬ ትግል !!
إظهار الكل...
👍 16
የአማራ ትግል አድማስ ምንድን ነው ⁉ የአማራ ትግል የሕልውና  እና የፍትሕ ትግል ነው። እጅግ በጣም በአጭሩ ለማስቀመጥ ተከታዮቹ አንኳር ጉዳዮች ያሉት ነው። 1) ትግሉን የሕልውና ትግል የሚያደርገው የሕልውናውን የሚፈታተኑ ጥቃቶች እየተፈፀሙበት ስለሆነ ነው። የሕልውና ጥቃቶቹ መነሻ ውስጣዊ እና ውጫዊ ናቸው። ► ውስጣዊ የሕልውና ጥቃት ምንጮች ፦     ▪ደካማ አማራዊ ፖለቲካ እና ብሔርተኝነት መኖር     ▪በአማራ አጥቂነትና ውጫዊ ታማኝነት የተሰለፈ ወኪል መኖር     ▪ ጥልቅ ድሕነት መኖር ናቸው። ► ውጫዊ የሕልውና ጥቃቶችና አደጋዎች የሆኑት አሉታዊ ፀረ-አማራ ትርክት መነሻ ያለው፣ በሥርዓተ-መንግስት መዋቅራዊ ሥሪት የተበጀለት፣ ማጥፋትን አላማ ያደረገ ነው።  ➩ Ethnocide/Genocide/ Ethnic cleansing -  በማንነቱ ተለይቶ መጨፍጨፍ እና መፈናቀል እየተፈፀመና እየቀጠለ መሆኑ በሰብዓዊ ጭፍጨፋ የተደቀነ የሕልውና አደጋ አለበት። ➩ Cultural Genocide/Cultural Assimilation - የአማራውን ባሕል፣ ታሪክና ቅርስ፣ እሴቶች፣ አማራዊ መገለጫዎች ተኩረት ያደረጉ ጥቃቶችና ውድመቶች እየተፈፀሙ ነው። ➩ Intellectual Genocide/Politicide/Depoliticization - አማራውን ሰው ማሳጣት ላይ ትኩረት ያደረገ የልሒቃን ጥቃት እየተፈፀመ ነው። በሚፈበረኩ ክሶችና የጅምላ እስሮች ሞራሉንና ስነልቦናውን የመስበር አላማ ያለው፣ ከፖለቲካ እና ከአማራ ጉዳይ እንዲሸሽ የማድረግ ጥቃት ነው። በተለይም የአማራውን ጥያቄዎች ከፖለቲካዊ አጀንዳነት ማውረድና ማሳነስ እንዲሁም አማራው ከፖለቲካዊ ሚናና ውክልና መንፈግ ፣ በደካማ ሰዎች የሚወከል እና በአገራዊ ጉዳዮች ንዑስ  ፖለቲካዊ ማሕበረሰብ የማድረግ አላማ የያዘ ፖለቲካዊ እና የልሒቃን ጥቃት ነው። ➩ Economic Genocide - ኢኮኖሚያችንን ይዞብናል፣ መሬታችንን ይዞብናል በሚል በሚፈፀሙ ጥቃቶች እየጨፈጨፉና እያፈናቀሉ ለድንኳን ኑሮ የተዳረገው በሚሊዮን የሚቆጠር አማራ ነው። በቤተሰብ ደረጃ ሚሊዮኖች ወደድሕነት እንዲገቡ ተደርጓል። ከኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ወጥቶ የሰው እጅ ጠባቂ የሆነው ሰፊ ነው። ባለሀብቱ የሚሳደደው፣ በጦርነት ውድመት የሚፈፀምበ፣ የአፈር ማዳበሪያ የሚከለከለው ደካማ ኢኮኖሚያዊ ቁመና የያዘ አማራ ለመፍጠር ነው። ➩ Demilitarization - የሚፈፀምበትን ጥቃት መመከት የማይችል፣ ደሕንነቱ በሌሎች እጅ ያለ ደካማና ፈሪ ማሕበረሰብ የመፍጠር አላማ ይዞ ሊሠራበት የታቀደ የጥቃት አላማ አለበት። ➩ Statistical Genocide- በኢትዮጵያ በተካሔዱ የሕዝብና ቤት ቆጠራዎች ሁሉ አማራው አኃዛዊ ዘር ማጥፋት የተፈፀመበት ሕዝብ ነው። የተፈለገው በባሕል ውህደት፣ በጭፍጨፋ፣ በድህነት እየቆረቆዘ የሚያልቅና ትርጉም የሌለው አናሳ ማሕበረሰብ የማድረግ ግብ ነው። የእነዚህ ሁሉ ጥቃቶች ግብ በኢትዮጵያ ምድር ትርጉም የሌለው ደካማ አማራን የመፍጠር ነው። እነዚህ ሰፊና ዝርዝር መገለጫዎችና ገፅታዎች ያሏቸው የአማራ ትግል መሠረቶች ናቸው። ብዙ ጊዜ የሚነሱ ዝርዝር ጥያቄዎች ሁሉ ከእነዚህ ማዕቀፎች የሚመነጩ ናቸው። እነዚህን ማስቆም፣ ማስተካከል፣ ማረም የአማራ ሕልውና ትግል አንኳር ትኩረት ነው። ይሔንን የማድረግ ጉዳይ በሰላማዊ ፖለቲካዊ አግባብ ስላልተቻለ ትግሉ ወታደራዊ አማራጭን ይዞ ተነስቷል። ፍፃሜው ፖለቲካዊ መሆኑ የግድ ነው ‼ 2) ሌላኛው የአማራ ትግል የፍትሕ ጥያቄ ትግል ነው። ከላይ በጥቅል በተቀመጡ የሕልውና ጥቃት ምንጮች ስር የተፈፀሙ የሕልውና ጥቃቶችና የጥቃት ምንጮች ፍትሕ ያስፈልጋቸዋል።   📍 አንዱ የዕርምት ፍትህ [Retrospective justice] ነው። በዕርምት ፍትህ አውድ ዋነኛ እና የመጀመሪያው ጥያቄ በተለያዬ መጠን በአለምአቀፍ የመብት እና ግዴታ መስፈሪያ ለተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች በፍርድ ቤት የሚሰጥ ብያኔ ነው። የአማራ የሕልውና ትግል ይሔንን የማረጋገጥ ትግል ነው። 📍 ርትዕ ፍትህ [Prospective or Restorative justice] ይህ የፍትህ ጥያቄ በዋናነት መጪውን ጊዜ ለአማራው ሰላማዊ እና ጤናማዊ ማድረግን ያለመ ነው። ለተፈፀሙ በደሎች እውቅና ሰጥቶ የተጎዳውን መካስ እና ማረም አስፈላጊ ነው። ሌላኛው ሥራ ለሕልውና ጥቃት ምንጭ የሆኑ ፖለቲካዊና መዋቅራዊ ጉዳዮች መታረም አለባቸው። ትግሉ የሕልውና ጥቃት ምንጮችን እርማት መስጠት ባልቻለበት የሕልውና አደጋውን መቀልበስ አይችልም፤ ፍትሕ ተሰጠ ማለት አይቻልም። ከዚህ አኳያ የርትዕ ፍትህ የማምጣቱ የመጀመሪያው አጀንዳ እውነት አፈላላጊ አካል አቋቁሞ ተልዕኮ መስጠት ነው። 📍 አዲስ የህግ እና የፖለቲካ ስርአት መፍጠር ቀጣዩ ወሳኝ ምዕራፍ ነው። በኢትዮጵያ ለአማራም ሆነ ለሌሎች ቀጣዩ የህግ እና የፖለቲካ ስርአት ምን መሆን አለበት የሚለው ወሳኝ ነው። የአማራ ህዝብ ዳግም ወደ ህልውና አደጋ የማይገባበት፣ ህልውናው እንዲሁም እንደ ህዝብ ያሉት መብቶች የሚረጋገጡበት እና ፍላጎቶቹን በዲሞክራሲያዊ መልኩ ታግሎ የሚያሳካበት የህግ እና የፖለቲካ ማዕቀፍ ሊኖረው ይገባል። ይሄ የሌሎች ኢትዮጵያውያንን ፍላጎቶች ያካተተና የጋራ አገራዊ ራዕይን ለማስቀመጥ ከመግባባት ጋር የሚያያዝ ነው። ይሔ የአማራ ብሔርተኝነት እና ብሔራዊ ትግል መሠረት ነው ‼
إظهار الكل...
👍 19
አማራ ላይ የታወጀው የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ !! በአንድ ብሔር ላይ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሲታወጅ አማራ የመጀመሪያው ሳይሆን አይቀርም። አማራን መጥላትና ማጥቃት ፖለቲካ በተደረገባት ኢትዮጵያ፤ በአብይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሙማ ገዢ ቡድን በአማራ ጥላቻው ወደር የለውም !! በአማራ ላይ ያወጀውን ጦርነት ከሕግ፣ ከሞራል፣ ከሰብዓዊነትና ከዲሞክራሲ መርሆዎች ውጭ ለመጨፍጨፍ ያወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ (state of emergency) የጥላቻው ማሳያ ነው። እየተራዘመ የቀጠለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀው አማራ ላይ ነው!! አዋጁ አማራ ባለበት ሁሉ የሚፈፀም የግዛት ወሰን የሌለው የፀረ-አማራ አገዛዙ ማጥቂያ ነው። አላማው አማራንና አማራነትን ማጥቃት ስለሆነ " አስፈላጊ በሆነበት የአገሪቱ ክፍል ሁሉ ይተገበራል" ይላል። አማራ ባለበት ሁሉ ነው !! አማራን ለማጥቃት የትም እና በምንም ሁኔታ ተግባራዊ እየተደረገ ነው። የአማራ ሕዝብ በማንነቱ ላይ የታወጀበት የጥቃት አዋጅ በታሪክ የማሚያስታውሰው የጠላቶቹ ሴራ አድርጎ ያስበዋል !! ሆኖም አዋጅ ይሁን ሠራዊት የማያስቆመው ትግል ውስጥ ገብቷልና ማሸነፍ ብቸኛ ውጤቱ ነው !! እንደግፍ!! እናግዝ!! እንሳተፍ !! ድል ለአማራ ትግል !!
إظهار الكل...
👍 10
01:59
Video unavailableShow in Telegram
ጠላት የሚከተለው የቱን ስልት ነው ⁉ የፀረ-ሽምቅ ወታደራዊ ምላሽ የሚሰጡ መንግስታት ሶስት ስልቶችን በመከተል ይታወቃሉ። 1) ታጣቂን ማዕከል ያደረገ (Enemy-centeric approach) - ወታደራዊ ዘመቻው በዋናነት የታጠቀው ቡድን አባላት፣ አመራር እና መሠረተ ልማት ላይ ማዕከል ያደረገ የፀረ-ሽምቅ ዘመቻ ነው። 2) ሕዝብን ማዕከል ያደረገ አቀራረብ (population centeric approach) - ወታደራዊ ዘመቻው ሕዝብን መጠበቅና መከላከል ማዕከል አድርጎ ለሕዝብ ደህንነት ቅድሚያ የሚሠጥ ነው። ሕዝብን መጠበቅ ነው ቅድሚያ የሚሰጠው። 3) አምባገነናዊ አቀራረብ (Autoritarian approach) - በፀረ ሽምቅ ዘመቻ የታጠቀውን ኃይል ብቻ ሳይሆን ታጣቂው ይንቀሳቀስበታል የሚባለውን ሕዝብ ጨምሮ አጠቃላይ ጭፍጨፋና ጥቃት የመፈፀም ፀረ-ዲሞክራሲያዊ አቀራረብ ነው። ሕዝብ ታጣቂን ይደግፋል በሚል ሕዝብንና የሕዝብ ጥቅሞችን ሁሉ የማውደም አካሔድ ነው። አምባገነናዊው እና በአማራ ጥላቻ አቅሉን የሳተው የአብይ አሕመድ ኦሮሙማ ገዢ ቡድን በአማራ ላይ የሚከተለው የፀረ-ሽምቅ ስልት አማራን  ማውደምና መጨፍጨፍ ነው። ትግሉ ሕዝባዊ ፣ በአማራ ሕዝብ ተቀባይነት ያለው መሆኑን ያውቃል። እናም የታጠቀ እና ያልታጠቀ ሳይል አማራን የመጨፍጨፍ አምባገነናዊ የፀረ-ሽምቅ ዘመቻው በአማራ ላይ በታወጀ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቀጥሏል። ድል ግን የፍትሐዊው ታጋይ ነች !! ድል ለአማራ ትግል !! ሞት ለፋሽስቶች !!
إظهار الكل...
21.09 MB
👍 6
00:41

2.36 MB
🤬 5👍 2