cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube: https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 554
المشتركون
-624 ساعات
-157 أيام
-7830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=8c89db763692cb0056 ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
282Loading...
02
የተወደዳችሁ!! ከሰዓታት በኋላ 4:00 ሰዓት ሲሆን እንደ ጌታ ፈቃድ የገላትያ ጥናት ክፍል 34 የሚቀጥል ይሆናል። ብሩካን ናችሁ!! ሄቨን አርሚ
280Loading...
03
“የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኑ ፊት የቀናች ትመስለዋለች፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመዝናል።” — ምሳሌ 21፥2
980Loading...
04
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 33 📌 የመንፈስ ፍራ__ፍቅር ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  WITH          @Eyesusiyeeee          @Eyesusiyeeee                  🔺🔺                   Join
1161Loading...
05
“ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥18 📌ተግባር የሌለው ፍቅር ምውት ነው። እውነት የሌለውም ተግባር "ከንቱ" ፍቅር ነው። ፍቅር እውነትና ተግባር አንድ ላይ ሲሆኑ ነው። እውነት የልቦናችን ቅንነት የሚፈተንበት ነው። ፍቅር በእውነት ከሆነ በምንም መመዘኛ የራሱን ትርፍ አያሰላም። የፍቅር አላማው ፍቅር ብቻ ነው። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1280Loading...
06
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=d022ec15a7295c58cc ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
553Loading...
07
📌የመገለጥ ተራራ መንፈስ ቅዱስ የመገለጥ ተራራችን ነው። እርሱን በመጠጋት የምንወጣው ከፍታ ኢየሱስን በተለየ መንገድ እያወቅን የምናድግበት ነው። በተራራው ላይ በሌላ መልክ የታየው ኢየሱስ የነበረውን ክብሩን ነው ያሳያቸው። ለእነርሱ ግን አይተው በማያውቁት መንገድ ነው የታየላቸው። ይህ መገለጥ ኢየሱስን ባይቀይረውም የክብሩን እውቀት ቀይሮላቸዋል። ይህ የሆነላቸውን ለኛም ማድረግ የምችል መንፈስ ቅዱስ አለን። እህት ማህደር ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
1732Loading...
08
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
180Loading...
09
“ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል።” — ዮሐንስ 15፥8
200Loading...
10
ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ ¹³ ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። ¹⁴-¹⁵ በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤
250Loading...
11
“ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤” — መዝሙር 100፥4
1740Loading...
12
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የጸሎት ምሽታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=d022ec15a7295c58cc ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
460Loading...
13
Media files
2390Loading...
14
🛑ራሱ ያውራ‼️ “ይህን በመጀመሪያ እወቁ፤ በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም፤”   — 2ኛ ጴጥሮስ 1፥20 📌በዘመናችን ከምንም በላይ የተጣሰ የእግዚአብሔር ፈቃድ ቢኖር ይህ ነው። የእግዚአብሔር ቃል ሁሉ የሚናገርለትን ጌታ ከጎን ጥለን መጻሕፍትን ለገዛ ምኞታችን በመተርጎም መስበክ ፣ ማንበብ እና ማውራት። 📌ለቃሉ እውነተኛ ፍቺ ግድ የሌለው ትውልድ በዝቷል። እንደ ፈቃዱ የተጻፈ ቃል ከሆነ እንደ ፈቃዱ እንደ ሚተረጎም ጠፍቶናል። መጽሐፍ ቅዱስ ፈቃዱን የምናውቅበት እንጂ ፈቃዳችንን የምናጸናበት እንዳልሆነ ተረስቷል። እንደ ቃሉ ያልሆነ ዕውቀታችንን የምንሽርበት እንጂ ምናጸናበት እንዳልሆነ ረስተናል። 📌የቃሉ ሰዎች ሆይ። ቃሉን ለራሳችን አንተርጉመው። ቃሉ የራሱ ትርጉም አለው። እርሱም ዘላለማዊ የሆነ የአብ ምክር ነው። ቃሉ በራሱ የሚያወራ ነው። እኛ የቃሉ ሰሚዎችና አድራጊዎች እንጂ አናጋሪዎች አይደለንም። መጽሐፍ ቅዱስ በመንፈስ ቅዱስ አንደበት ያወራል። እናንተ ግን መልካም ሰሚ ሁኑ እንጂ እንደ ፈቃዳችሁ እንዲያወራ አታርጉ። ያን ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል መሆኑ ቀርቶ የናንተ ይሆናል። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2743Loading...
15
🟢ጊዜ ማይለውጥህ🟢 መሳይ ብርሃኑ (ኪንግደም ሳውንድ) 🔥 አስደናቂ አምልኮ🔥 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2021Loading...
16
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 32 📌 እንዴት ብዙ ፍሬ ላፍራ? ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2041Loading...
17
Heaven Army: ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። ²³ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። ²⁴ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። ²⁵ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። ²⁶ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
260Loading...
18
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=83ae6a2a826bd0821a ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
483Loading...
19
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 31 📌 የመንፈስ ፍሬ ምንድ ነው? ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2421Loading...
20
ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። ²³ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። ²⁴ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። ²⁵ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ። ²⁶ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።
391Loading...
21
🛑የተወደዳችሁ የHA ቤተሰቦች የገላትያ ጥናታችን ጀምሯል። በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን! https://t.me/heavenarmyy?livestream=cf95925604892344f1
583Loading...
22
⚪️ያወራል ቀራንዮ 🎹አውታሩ ከበድ #7 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2793Loading...
23
Media files
2490Loading...
24
እንግዲህ በመንፈስ ኑሩ እላለሁ፤ የሥጋንም ምኞት አትፈጽሙም።  ሥጋ መንፈስ የማይፈልገውን፣ መንፈስም ሥጋ የማይፈልገውን ይመኛልና፤ እነዚህ እርስ በርሳቸው ስለሚጋጩ፣ የምትፈልጉትን አታደርጉም።  በመንፈስ ብትመሩ ግን፣ ከሕግ በታች አይደላችሁም። የሥጋ ሥራ ግልጽ ነው፦ ይኸውም ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት፣  ጣዖትን ማምለክ፣ ሟርት፣ ጥላቻ፣ ጠብ፣ ቅናት፣ ቊጣ፣ ራስ ወዳድነት፣ መለያየት፣ አድመኝነት፤  ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣  ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም።  የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ምኞቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል።  በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ።  እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ። ገላትያ 5:16-26
270Loading...
25
አሜን የሆነው! “በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦” — ራእይ 3፥14 📖ይህ ቃል በሁላችን አንደበት የተለመደ ቃል ነው። ትርጓሜውም (So be it) ወይም "ይሁን" የሚል ስምምነትን የምያሳይ ነው። በዚህ ክፍል ላይ ግን ስም ሆኖ እናያለን ፤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስም። ስለምን ክርስቶስ በዚህ ስም ተጠራ? በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና፤ እኛም በእርሱ አማካይነት ለእግዚአብሔር ክብር፣ “አሜን” የምንለው በዚህ ምክንያት ነው። 2 ቆሮንቶስ 1:20 📖እግዚአብሔር ለሰው ልጅ የገባው የተስፋ ቃል ሁሉን ለመፈጸም የተስማማው በልጁ ነው እያለን ነው። ይህ የተስፋ ቃል ከዘፍጥረት ጀምሮ ለማዳን እና ለማክበር እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የገባው ቃል ነው። ሁሉን አሜን ያለው በልጁ ስለሆነ ሌሎች ቦታ የላቸውም። እርሱ ያስቀረው ስለሌለ ሌላ የሚያሟላ አያስፈልግም። ሁሉን ሰብስቦ በኢየሱስ "አሜን" ይሁንላችሁ ብሎናል። “...በመካከላችሁ የተሰበከ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አዎንና አይደለም አልነበረም፥ ነገር ግን በእርሱ አዎን ሆኖአል።” 2ኛ ቆሮ 1፥19 📖እግዚአብሔር ሁሉን አሜን ያለው በእርሱ ነው። በእርሱ ሆኖ "አይደለም" የተባለ ተስፋ የለም። መዳን በክርስቶስ ለሁሉም ሰው "አሜን" ነው። ማለትም እግዚአብሔር የሰጠንን ተስፋ በልጁ ከመጣን ስለ እግዚአብሔር መስማማት ግራ መጋባት የለብንም። ያድነኝ ይሆን?...ይምረኝ ይሆን ...ያጸድቀኝ ይሆን ? አንልም። በክርስቶስ ለምያምኑ ከሀጢአታቸው በእውነት ለሚመለሱ ሁሉ አሜን ነው። ሁሉን በልጁ "አሜን" ካለ ፤ በሌሎች "አይደለም" ብሏል ማለት ነው። ምክንያቱም ሁሉም የራሱ ቃል ኪዳን በልጁ አሜን ነው። 📖በተጨማሪም እውነተኛ እና ታማኝ ምስክር ተብሎ ተጠርቷል። የእግዚአብሔር የመልኩ እውነተኛ መንጸባረቅ ስለመሆነ። ስለዚህ እርሱን ማየት አብን ማየት እንደሆነ እናውቃለን። እርሱን መስማት አብን መስማት እንደሆነ እናውቃለን። እርሱ ጸጋንና አውነትን ገለጠ። ጸጋን ስገልጥ እውነትን አልጣለም። ጽድቅን ስያሳይ ፍትህን አልጣለም። ፍቅርን ስያሳይ ፍርድን አልጣለም። ስለዚህም እናቱ ማርያም እርሱን ስሙት ማለቷ ጥበብ ነው። እርሱን በመስማት ካልሆነ ስለ እግዚአብሔር ሌላ መገለጥ የለንም። እርሱን በማየት ካልሆነ ሌላ "እግዚአብሔር እንዲህ ነው" የሚለን ምሳሌ የለንም። እርሱ ግን ፍጹም ሰው የሆነ ፣ ፍጹም አምላክ ነው። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
3332Loading...
26
Media files
2820Loading...
27
ሰላም ይብዛላችሁ!! ዛሬ ምሽት ይኖረን የነበረው የቀጥታ ስርጭት አገልግሎታችን የማይኖር እንደሆነ እንገልጻለን። በመሆኑም ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ማክሰኞ ምሽት 4 ሰዓት ላይ የገላትያ ጥናታችንን የምንቀጥል ይሆናል። ሄቨን አርሚ
391Loading...
28
🛑 በእግዚአብሔር ታመኑ!! 📌ከ Insecurity ወይም ዋስትና ከማጣት ቀውስ ነጻ ለመውጣት ይህን መልዕክት ያድምጡ!! አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ለጸሎትና ምክር @Heny8484 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
3402Loading...
29
📌የቀረውን ሁሉ ግደለው!! ♦️ከጸሎት ምሽት የተወሰደ አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
2782Loading...
30
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
340Loading...
31
🛑የጸሎት ሰዓታችን ደረሰ‼️ 🛑ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ወደ ጸሎት ምሽታችን ይቀላቀሉ... https://t.me/heavenarmyy?livestream=853bafa5494e78a5cc
551Loading...
32
♦️ሰላምና ጸጋ ይብዛላችሁ!! 📌ዛሬ ጌታ ቢፈቅድ እና በንኖር ምሽት አራት ሰዓት ላይ የጋራ የጸሎት ጊዜ ይኖረናል። በዚያ በመገኘት ሳምንቱን በተማርናቸው እውነቶች ላይ የምንጸልይ ይሆናል። በተጨማሪም ለትውልድ የምንማልድበት እና በግል ጉዳዮችም ላይ የምንጸልይ ይሆናል። በጊዜ በመገኘት አብረውን ይጸልዩ!! ብሩካን ናችሁ!! ሄቨን አርሚ
440Loading...
33
Media files
3471Loading...
34
https://t.me/boost/heavenarmyy
630Loading...
35
“ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፥ እርስ በርሳችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ።” — ኤፌሶን 4፥25
280Loading...
36
የሥጋ ሥራ ግልጽ ነው፦ ይኸውም ዝሙት፣ ርኵሰት፣ መዳራት፣ ጣዖትን ማምለክ፣ ሟርት፣ ጥላቻ፣ ጠብ፣ ቅናት፣ ቊጣ፣ ራስ ወዳድነት፣ መለያየት፣ አድመኝነት፤ ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም። የክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት ሥጋን ከክፉ ምኞቱና መሻቱ ጋር ሰቅለውታል። በመንፈስ የምንኖር ከሆን፣ በመንፈስ እንመላለስ። እርስ በርሳችን እየተጎነታተልንና እየተቀናናን በከንቱ ውዳሴ አንመካ። ገላትያ 5:19-26
361Loading...
37
🛑የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! አሁኑኑ ወደ ላይቭ ይቀላቀሉ!! https://t.me/heavenarmyy?livestream=1665580dc4a524feb2
371Loading...
38
ገላትያ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። ¹⁷ ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። ¹⁸ በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። ¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥ ²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
490Loading...
39
🛑የተወደዳችሁ!! የገላትያ ጥናት የቀጥታ ስርጭታችን ጀመረ!! በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን!! https://t.me/heavenarmyy?livestream=9e02218738420fe635
595Loading...
40
🛑የተወደዳችሁ የሄቨን አርሚ ቤተሰቦች!! 📌አገልግሎታችን ለብዙዎች እንድደርስ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ዩቱባችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!! https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1 እናመሠግናለን!!
4081Loading...
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=8c89db763692cb0056 ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
إظهار الكل...
የተወደዳችሁ!! ከሰዓታት በኋላ 4:00 ሰዓት ሲሆን እንደ ጌታ ፈቃድ የገላትያ ጥናት ክፍል 34 የሚቀጥል ይሆናል። ብሩካን ናችሁ!! ሄቨን አርሚ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
“የሰው መንገድ ሁሉ በዓይኑ ፊት የቀናች ትመስለዋለች፤ እግዚአብሔር ግን ልብን ይመዝናል።” — ምሳሌ 21፥2
إظهار الكل...
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 33 📌 የመንፈስ ፍራ__ፍቅር ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  WITH          @Eyesusiyeeee          @Eyesusiyeeee                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
record.ogg12.15 MB
“ልጆቼ ሆይ፥ በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ።” — 1ኛ ዮሐንስ 3፥18 📌ተግባር የሌለው ፍቅር ምውት ነው። እውነት የሌለውም ተግባር "ከንቱ" ፍቅር ነው። ፍቅር እውነትና ተግባር አንድ ላይ ሲሆኑ ነው። እውነት የልቦናችን ቅንነት የሚፈተንበት ነው። ፍቅር በእውነት ከሆነ በምንም መመዘኛ የራሱን ትርፍ አያሰላም። የፍቅር አላማው ፍቅር ብቻ ነው። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=d022ec15a7295c58cc ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
إظهار الكل...
📌የመገለጥ ተራራ መንፈስ ቅዱስ የመገለጥ ተራራችን ነው። እርሱን በመጠጋት የምንወጣው ከፍታ ኢየሱስን በተለየ መንገድ እያወቅን የምናድግበት ነው። በተራራው ላይ በሌላ መልክ የታየው ኢየሱስ የነበረውን ክብሩን ነው ያሳያቸው። ለእነርሱ ግን አይተው በማያውቁት መንገድ ነው የታየላቸው። ይህ መገለጥ ኢየሱስን ባይቀይረውም የክብሩን እውቀት ቀይሮላቸዋል። ይህ የሆነላቸውን ለኛም ማድረግ የምችል መንፈስ ቅዱስ አለን። እህት ማህደር ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
⚪️ለምስክርነት ⚪️መንፈሳዊ እርዳታ ለማግኘት ⚪️ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝዎ ለመቀበል ⚪️አብሮን ለመስራት በዚህ ያናግሩን 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 👉 @Heny8484 ሄቨን አርሚ የሪቫይቫል ትውልድ
إظهار الكل...
“ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል።” — ዮሐንስ 15፥8
إظهار الكل...
ፊልጵስዩስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ስለዚህ፥ ወዳጆቼ ሆይ፥ ሁልጊዜ እንደ ታዘዛችሁ፥ በእናንተ ዘንድ በመኖሬ ብቻ ሳይሆን ይልቁን አሁን ስርቅ፥ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ ¹³ ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና። ¹⁴-¹⁵ በመጥፎና በጠማማ ትውልድ መካከል ያለ ነቀፋ የዋሆችም ነውርም የሌለባቸው የእግዚአብሔር ልጆች እንድትሆኑ ሳታንጐራጉሩ ክፉም ሳታስቡ ሁሉን አድርጉ፤
إظهار الكل...