cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Heaven Army

ሄቨን አርሚ የመጨረሻው ዘመን አማኞችን ለክርስቶስ ምጸአት እና ለሚያዘጋጃቸውም ሪቫይቫል ለማንቃት ይተጋል። ዩቱብ/ YouTube: https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 542
المشتركون
-224 ساعات
-157 أيام
-5830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=f82cbb3571c3a6032a ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
إظهار الكل...
የእምነት ሰዎች የጸሎት ሰዎች ናቸው። የእምነት ሰው ነኝ ብሎ የማይጾምና የማይጸልይ ሰው በራስ መተማመን እንጂ እምነት የለውም። እምነት በራስ ከመተማመን የሚለየው በእግዚአብሔር ላይ ጥገኛ በማድረግ ነው። ጥገኞች ሁሉ የጸሎት ሰዎች ናቸው። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
♦️1ሺህ ሰብስክራይበር እግዚአብሔር ይመስገን‼️ 🎉 ♦️በዚህ ያላችሁ እና የተቀላቀላችሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ‼️ 📌ያላደረጋችሁ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ ሰብስክራይብ በማድረግ ከዚህ በኋላ የሚለቀቁ መንፈሳዊ ዝግጅቶችን ይካፈሉ። https://www.youtube.com/@HeavenArmy-eo7fy?sub_confirmation=1 ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
አቤት ውድቀት😭😭 “አንተ ታካች፥ ወደ ገብረ ጕንዳን ሂድ፥ መንገድዋንም ተመልክተህ ጠቢብ ሁን።”   — ምሳሌ 6፥6 ✳️ሰው ከተሞኘ ለሞኝነቱ ምን ልክ አለው? ይህን ቃል ሳሰላስለው መልዕክቱ ያሳዝነኛል። ፍጥረት ሁሉ የተፈጠረበትን ስርዓት አብዛኛውን ይዞ ቀጥሏል። የኀጢአት ወደዚህ አለም የመግባቱ መዘዝ ቀማሽ ቢሆኑም ፥ አስቀድሞ የነበረውን ውበትና አላማ ፍጥረት ውስጥ አሁንም ማየት እንችላለን። ✳️ሰው ምን ያህል ቢወድቅ ነው ከጉንዳን እስኪማር የተሞኘው? ሰውን የመሰለ በአምላክ መልክ የተፈጠረ ፍጥረት ከውድቀቱ ብዛት የተነሳ መጽሐፍ ቅዱስ ከጉንዳን ተማሩ ይለናል። ፍጥረትን በሙሉ በውክልና ስልጣን የሚመራው አዳም አሁን ከጉንዳን እንኳን ወደማይማርበት ውድቀት ደረሰ። ውድቀት የሚባል ነገር ምን ያክል ዝቅታን ለሰው እንደሰጠው ተመልከቱ!! እውነትም ፍጥታትን ብንቃኛቸው ሰውን መግራት የሚችል ጥበብን እናይባቸዋለን። ✅ሰይጣን በጣም ጨካኝና ክፉ ነው። ታላቅ ክብር የታሰበለትን ሰው የውርደት ጫፍ በማምጣት ከፍጥረት ሁሉ በታች ልያደርገው የሚሰራ ነውና። በኀጢአት ከልቡ ተደስቶ የሚያውቅ የለም። እንዲሰራ ከሚገፋፋው ሴይጣን በቀር። ለዚህ ነው ነፍስ በጸጸት የምትዋጠው። እስኪ ከፍጥረታት ባህርያቸውን ቀይረው ወንድ ከወንድ ወይ ሴት ከሴት ግንኙነት ማድረግን የለመደ ፍጥረት አለን?... ከላይ እንዳለው እስኪ ጉንዳኖችን ተመልከቱ!! ✅  ያንን ሁሉ ቁጥር ያለው ጉንዳን ትዕዛዝ የሚሰጠው ማነው? ድምጹን ከፍ አድርጎ ይህን አድርጉ የሚል አላቸውን? መሪዎቻቸው ትክክለኛን መንገድ እንዲመሯቸው ማን አስተማራቸው? ምን  ብዙ ቢሆኑ ሲንቀሳቀሱ በአንድ መንገድ ቢቻ እንዲንቀሳቀሱ የመከራቸው ማነው? የመንገድንስ አስፈላጊነት ከየት ተማሩ? አንድነትንስ? ለሁሉም ጊዜ እንዳለው እንዴት አወቁ? የመሰብሰብና የማከማቸት ጊዜያቸውን በምን አወቁ? ✳️ለሰው ልጅ ወደ እግዚአብሔር ከመመለስ ውጪ ሁሉም የውርደት መንገድ ነው። ከጉንዳን መማር የውድቀታችንን ልክ ልያሳየን ይችላል። እግዚአብሔርን ማየት ግን የትንሳኤን መንገድ ያሳየናል። መጽሐፍ ክርስቶስን ለመልከቱም ይለናልና። ✳️አለም በውድቀቱ ስትኮራ እንደማየት ደግሞ የሚያሳዝን የለም። አቤት ውድቀት!! ሰው በክብር አፍሮ በውድቀት ታበየ!! በሱስ ወዙን ጨርሶ ፤ ከእንስሳት ላነሰ ውድቀት ተዳርጎ፥ ኀጢአትን ተከናንቦ እና ደስታ በሌለው ትግል ተሞልቶ... ንሰሀ ግባ የኢየሱስ ደም ያነጻሀል ሲባል በቁጣ ይደነፋል። አቤት መታወር!! ✳️ሴይጣን ለማንም መልካም እቅድ የለውም። የውርደትና የጥፋት ብቻ እንጂ። ቶሎ አምልጡ..አትሞኙ! ኢየሱስ ለሞተለት ፥ አምላክ ለወደደው ፍጥረት ኀጢአት ልኩ አይደለም። ተገቢ አይደለም። ክብር ምን እንደሆነ ለመጀመርያ ጊዜ የምታውቁት ኢየሱስ የህይወታችሁ ጌታ ሲሆን ብቻ ነው። አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
ሰላም ይብዛላችሁ!! ✳️ዛሬ ምሽት ይኖረን የነበረው ጥናት የማይኖረን መሆኑን እንገልጻለን። ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነገ ምሽት እንቀጥላለን። ሄቨን አርሚ
إظهار الكل...
📌የገላትያ ጥናት ክፍል 37 📌 የመንፈስ ፍሬ__ትዕግስት ትዕግስት የሌለው ከእግዚአብሔር ጋር መጓዝ አይችልም!! ገላ 5 : 22_26 አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ♦️በዚህ ላይቭ አገልግሎት መካፈል የምትፈልጉ ከሰኞና አርብ በቀር ባሉ ቀናቶች ሁሉ ከምሽቱ አራት ሰዓት ጀምሮ በሄቨን አርሚ ቻነል ይቀላቀሉን። ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
record.ogg13.03 MB
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=8ef3cd2963739a5a5d ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
إظهار الكل...
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅"አገልግሎት የሃይማኖት ዕዳ ሳይሆን የማደግ ውጤት ነው።"✅ ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ አገልጋይ ሄኖክ አክሊሉ ሄቨን አርሚ
إظهار الكل...
The Truth of God✅ “And ye shall know the truth, and the truth shall make you free.” — John 8:32 (KJV) ✳️What is truth? Our world has many ways of answering this question. Often, this is what we see: truth is whatever you want it to be. It’s defined by the individual and nothing else. God’s definition is different. ✳️God is the Ruler and Creator of the universe. Everything He speaks is truth. He, being perfect, is completely incapable of lying. It is not in His nature! He is the only faultless source of truth that has ever existed. And guess what? We have access to truth directly from God! ✳️What God says is the foundation of His Word. The Bible is our path to discovering and knowing truth; more steady and solid than the opinions we hear, the information we see around us, or the feelings we feel. This truth never changes. ✳️John 8:32 says, “Then you will know the truth, and the truth will set you free.” When we know the truth, we are no longer living according to a lie. This is when we become free to live according to how God designed us to live. What a gift that He has made this truth available to us in His Word. It's right there at our fingertips! ✳️Today, where do you need God's truth to replace lies in your life? Remember, truth brings freedom! His Word is available to you at all times. He is inviting you to step into truth and freedom today. Youversion bible app devotional ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
የእግዚአብሔር እውነት“እውነትንም ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል አላቸው።” — ዮሐንስ 8፥32 ✳️እውነት ምንድን ነው? ዓለማችን ለዚህ ጥያቄ መልስ ለመስጠት ብዙ መንገዶች አሏት። ብዙውን ጊዜ እኛ የምናየው እንዲህ ነው። እውነት ..."መሆን የምትፈልገውን ሁሉ ነው"፣  "እውነት በግለሰብ ደረጃ ይገለጻል" እና የመሳሰሉ ነገሮችን እንል ይሆናል። ✳️የእግዚአብሔር ፍቺ የተለየ ነው። እግዚአብሔር የዓለማት ገዥና ፈጣሪ ነው። የሚናገረው ሁሉ እውነት ነው። እሱ ፍጹም ሆኖ መዋሸት ፈጽሞ አይችልም። ባህሪውም አይደለም! እስካሁን ከነበረው ብቸኛው እንከን የለሽ የእውነት ምንጭ እርሱ ነው። ✳️መልካሙ ዜና  በቀጥታ ከእግዚአብሔር ዘንድ እውነትን ማግኘት መቻላችን ነው! እግዚአብሔር የሚናገረው በቃሉ መሠረት ነውና። መጽሐፍ ቅዱስ እውነትን የማወቅ እና የማወቅ መንገዳችን ነው። ✳️ከምንሰማቸው አስተያየቶች፣ በአካባቢያችን ከምናየው መረጃ ወይም ከምንሰማቸው ስሜቶች የበለጠ የተረጋጋ እና ጠንካራ የሆነ እውነት ነው። ይህ እውነት መቼም አይለወጥም። ዮሐንስ 8፡32 “...እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል” ይላል። እውነትን ስናውቅ በውሸት እየኖርን አይደለም። እግዚአብሔር እንድንኖር እንደ ፈጠረን ለመኖር ነፃ የምንሆነው በዚህ ጊዜ ነው። ይህንን እውነት በቃሉ ለእኛ ያቀረበልን እንዴት ያለ ስጦታ ነው! እጃችን ላይ ነውና! ✳️ዛሬ፣ ከሕይወታችሁ ውስጥ ውሸትን በእውነት ለመተካት የእግዚአብሔርን እውነት ይፈልጋሉ? አስታውሱ እውነት ነፃነትን ያመጣል! ቃሉ እስካለ ድረስ እውነት ቅርባችሁ ነው። ዛሬም ወደ እውነት እና ነፃነት እንድትገባ እየተጋበዝህ ነው። ወደ ቃሉ ተመለስ!! ሄቨን አርሚ 🍀sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ🍀              ይቀላቀሉን                  🔻🔻          @heavenarmyy          @heavenarmyy          @heavenarmyy                  🔺🔺                   Join
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.