@Maria Rubatto primary catholic school
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
1 326
المشتركون
+424 ساعات
+187 أيام
+9830 أيام
أرشيف المشاركات
ለማሪያ ሩባቶ ካቶሊክ ት/ቤት ወላጆች እና አሳዳጊዎች
# የ2018 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ምዝገባ ከሀምሌ 3/11/2017 እስከ ሀምሌ 10/11/2017 ድረስ ይሆናል
# የምዝገባ ክፍያ የሚከናወነው በባንክ ሲሆን ቀድሞ ት/ቤት በመገኘት የመክፈያ ፈቃድ መውሰድ ያስፈልጋል
# ከላይ በተጻፈው አካውት በእናት ባንክ እና በንግድ ባንክ መክፈል ትችላላችሁ።
# የምዝገባ ሰከት ጠዋት ከ2:00 እስከ 6:00 ከሰአት በኋላ 7:00 እስከ 9:00 ሰአት ይሆናል።
# ለቀጣይ አመት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እንዲመቻች በተጠቀሱት ቀናት ማስመዝገብ ያስፈልጋል።
በ217ዓ.ም 132 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ከተማ አቀፍ አንደኛ ደረጃ መልቀቂያ ፈተና ተፈትነው 130 ተማሪዎች በጥሩ ውጤት አልፈዎል።
እንኳን ደስስስ አላችሁ
ዘንድሮ 2017 ዓ.ም ስምንተኛ ክፍል ሚኒስትሪ የተፈተኑ 76 ተማሪዎቻችን ሁሉም በጥሩ ውጤት አልፈዋል።
🔖 ማስታወሻ 🔖
🔔 የስብሰባ ጥሪ 🔔
ከ2018 የትምህርት አገልግሎት ክፍያ
ጭማሪ ጋር በተያያዘ አጠቃላይ የወላጅ
ስብሰባ ቀን
🥇 እሁድ ሰኔ 15 ጠዋት 3:00
ማሳሰቢያ:- ስብሰባዉ በ2018 የትምህርት
ዘመን የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ላይ ብቻ
ያተኮረ ሲሆን የሁሉም ወላጅ የነቃተሳትፎ ስለሚያስፈልግ ሁሉ ወላጅ መገኘት አለበት
ትምህርትቤቱ
ለተማሪ ወላጆች
ዛሬ በልጆቻችሁ የተላክው የስብሰባ ጥሪ ወረቀት ላይ ፈርመው ሰኞ 9/10/2017 በተማሪዎች ለት/ቤት እንዲመለስ። በተጨማሪም በ15/10/2017 በሚደረገው ስብሰባ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን።
ለወላጆች በሙሉ
የ2017 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ሐሙስ 28/9/2017 ዓ.ም ስለተጠናቀቀ ከሰኞ 2/10/2017 ዓ.ም ጀምሮ ትምህርት የሚሰጠው እስከ 9:15 ሰአት ድረስ መሆኑ እናሳውቃለን።
