cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

دار الأرقم

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን በድምፅና በፅሁፍ ሰለፍይ በሆኑ ኡለሞችና ኡስታዞች ከተለያዩ ግጥሞች ጋር ያቀርባል ((دار الأرقم لتعليم الأمم ))

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
211
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔴👉 በጣም ማራኪ የሆነ ግጥም በወንድማችን አቡ ረይና ኸድር ጊንባ حفظه الله تعلى 👉የግጥሙ ርዕስ :- 🔴👉 አንቺ ወሎ ደሴ ምነው ግፍ በዛብሽ ‼ ▶ በውስጡ ብዙ ነገራቶችን አቅፎ እና አምቆ ይዟል ‼ 🔵▶ ሁሉም ሠው እንዲያዳምጠው እንመክራለን ‼ 🔵👉 https://t.me/Al_Miaraj_11/3221
إظهار الكل...
ለዴሴ ወንዲሞ ች የተዛጋጀ ግጥም.mp31.25 MB
አቡ ፉዶይል የሚባለው የውሸት ካዝና ሞንታርቦ  ለቀባጠረው እንቶ ፈንቶ ወሬ አጭር እና ጣፋጭ መልስ በወንድም አቡ መስዑድ ከማል ዳውድ። حفظه الله تعلى ▶ በውሸት ለተወሠኑ ቀናቶች ሠዎችን ልትሸውድ ትችላለህ ነገር ግን ፍፃሜህ በሚያስጠላ መልኩ ይጥልሃል ‼ ▶ ዋሽታችሁ ውሸታም ማለት ልማዳችሁ መሆኑን አውቀናል ግን ቀድሞ በሠሙት የሚሸወዱ እህት ወንድሞች ስላሉ በያን ማድረጋችን አይቀርም !! ▶ መረጃዎችን እየሠከክን እያሳየነሻሁ ደሊላችሁ እንባ ነው ማለታችሁን ሁሉም ሠው ያውቃል የውሸታችሁን የቅጥፈታችሁን ጥግ ▶ በመረጃ ማውራትማ ሙያው የላችሁም !! 🔴👉https://t.me/+UNAa1xFWtyg3NmI0 🔴👉https://t.me/+UNAa1xFWtyg3NmI0 🔴👉https://t.me/+UNAa1xFWtyg3NmI0
إظهار الكل...
2023ጀከከ-06-27_01'48'05' (1) (1).mp36.26 MB
🔴 እናንተ የቀን ጂቦች 🔴 🔴 ሸሀችንን በፓሊስ አስደበደባችሁት አላህ ይበቀላችሁ ባስተማራችሁ በመከራችሁ ላይ ከሺርክ ባወጣችሁ ላይ አላህ ብቻ ይመለክ ብሎ ቀን ከለሊት ሳይል ገጠር ከተማ ሳይል ቆላ ደጋ ሳይል በተውሂድ ላይ የሚለፍን አንድ ሚስኪን በምቀኝነት በሂስድ ቀረታችሁ መብለጥ ሲያቅታችሁ ቁልቁል ዞራችሁ ለኢኽዎን ሀምዘተል ወስል ሆናችሁ ተባብራችሁ ተደምራችሁ ለመግደል ሞከራችሁ በቃ የአላህ ጠላት ማለት ይህ ነው ተውሂድን ለምን አስፍፍ እኛ ኡዝር የምንሰጣቸውን ሙሺሪኮች ለምን አስተማራቸው ብላችሁ ልትገሉት ቆይ መቸ ነው አላህን የምትፈሩት ⁉️ 🔴 እናንተ ግን ለመግደልም ምከራችሁ ይህን የሸሀችን መመታት ስሰማው አልቻልኩም ግን እንደት ልባችሁ ቻለ እንደትስ ጨከናችሁ በቃ የቀን ጂብ ሆናችሁ 🔴 ወይ እውቀት የላችሁ ተውሂድ አታስተምሩ ይኸው አመት አለፍችሁ ለሙሺሪክ ስትከራከሩ የምትከራከሩላቸውን ሙሺሪኮች ገጠር ወጣ ብላችሁ ለምን አታሥተምሩም 🔴 እንደ እራበው ውሻ መጀመሪያ ተክፊርይ ከዛ ሀዚምይ ከዛ ዳኢሺይ ከዛ ኸዎሪጂ ከዛ የካፊር ጓደኛ የሙስሊም ጠላት እያላችሁ ትለፈልፍላችሁ ደሊል በዞረበት አትዞሩ እውቀት ባዶ ስለሆናችሁ 🔴 አሁንም እንላችሆለን ከኡስታዛችን ላይ እጃችሁን ሰብስቡት እንቅራበት 🔴 የደሴ ሰለፍዮች አብሺሩ ሶብሩ ፈረጃው ቅርብ ነው የባጢል ሰው እንደ ውሀ ቁልቁል ነው የሚሄደው 📞ተንቢህ በሸሀችን ላይ አሁንም ትኩረት አድርጉ ሠለፍዮች እነዛ የቀን ጂቦች ለመብላት አይመለሱም
إظهار الكل...
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ልብ👉 ይበሉ በተረጋጋ ና ሱናውን በጠበቀ መልኩ ሰላተወን መስገድ ይገልጋሉ ይምጡ ከሰለፍዮች ጋር ይስገዱ ሰኞ ገበያ ሰፊ ቦታ አለን 2:00 ሰአት ሶላት እንቆማለን
إظهار الكل...
Repost from ፈላህ ሚዲያ
አልሃምዱ ሊላህ ኡስታዛችን ደህና ነው ተሽሎታል አልሃምዱ ሊላህ https://t.me/assalefyyaabuanas0 https://t.me/daweaselefeyaliuguama
إظهار الكل...
ሰበር ዜና السلام عليكم ورحمت الله وبركاته እንኳን ለ1444ኛው ለዒድ አል_አል_አዶሃ (አረፋ)  በዓል በሰላም አደረሳችሁ‼️ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን ሁሌም በዒማን እና በአፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን። 🧭🕰🧭🕰🧭🕰🧭🕰🧭🕰🧭🕰 የምንሰግድበት ሰዓት ከጧቱ ከ1:30 እስከ 2:00 ብቻ ነው።።።።።።።።።።። ⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰ ከ2:00 አንድትም ደቂቃ የማናሳልፍ መሆኑን ከወድሁ እናሳውቃለን ።።።።።።።።።።።።።   ⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏲⏲⏲ ለልጓማ ማህበረሰብ እና በዙሪዋ ላላችሁ ሙስሊሞች የመስገጃ ቦታችን                   ልጓማ   ሰኞ ገበያ  እፎቁ አጠገብ በጨል ነው።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅   🕌🕍🕍🕍🕍🕍🕍 🕌        መስጂድ      ሱና                       ልጓማ 🕌🕍🕌🕍🕌🕍🕌🕍🕌 🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣🛣 https://t.me/daweaselefeyaliuguama https://t.me/daweaselefeyaliuguama https://t.me/daweaselefeyaliuguama https://t.me/daweaselefeyaliuguama 🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤🛤
إظهار الكل...
ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ®

ይህ የልጓማ መስጂደ ሱና የሰለፍዩች ዳዕዋ ማሰራጫ ቻናል ነው። <ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ ቁርዓንና ሃዲስን በሰለፎች አረዳድ መሰረት አድርጎ> የተለያዩ ቃሪኦች ድምፅ ፣ በሰለፍይ ኡስታዞች የተቀሩ ቂርዓቶች ፣ሙሃዶራዎች፣ ፈትዋዎች ፣ ረዶች፣ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ

አሏህ ሆይ እነ ነቢል መስጊዳችሁን ካልቀማናችሁ መንግስትን እናሰማራባችኋለን አሸባሪ ብለን እናስፈርጃችኋለን በለዋልና ከዚያ ተግባራቸው ብዙ አደጋዎች እያደረሱብን ነውና አሁን ላሳሰሯቸው ላስደበቧቸው ቅርብ ፈራጅህን አርግልን ለሚያቅዱት መጥፎ ሴራ ስለፊዮችን ሰላም ወዳዶችን አሸባሪ ብለው የማስፈረጅ ትግላቸው ደሞ ከዚህ ስራቸው የሚያርቃቸው የግላቸው ጉዳይና ችግር ፍጠርላቸው آمين
إظهار الكل...
👉ደሴ ላይ አሁን ያለውን ተጨባጭ ይህን ይመስላል ወንድማችን አላህ ፈውሱን ይስጥህ ✅ 🫵የተደበደቡ ብዙ ወንድሞች አሉ ወንድሞቻችንን አላህ ያሽራቸው ያአላህ አንተው በእዝነት ይሁንብህ እዘንላቸው 🤲 🤲የታሰሩ ኡስታዞቻችንንም ያአላህ መውጫቸውን ቅርብ አድርግላቸው🤲 ⛔️ሊንኩን መሰረዝ አልፈቅድም ‼️ ✅ ሼር & ጆይን አድርጉት 👉🔴https://t.me/ibnu_ali_1234 ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ 👉ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ
إظهار الكل...
የእብደት አይነቱ ብዛቱ አነ ነቢል አንደን አብድ አስታወሱኝ ይህ እብድ ከለታትአንድ ቀን እማማ ወርቀየ ቤት ይመጣል አማማ ወርቅየም ንርፎ ጥደው ነበር ና ሰጡኝ ከንትፎወ ይለወታል አይ ልጄ አልበሰለም ይሉታል አይ ካልሰጡኝ ብሎ ሙጭጭ ይልባቸዋል እሳቸውም ለሱ በማዘን ሲበስል ትበላለህ አለዛ ያምሃል ይሉታል አሱም እኔ ካልበላኃት እሰወም አይበሏት በማለት ዘወር ሲሊለት አመድ አፈስ አድረጎ አተጣደው እቃ ውስጥ ጨመረበት ለ2ቱም ሳይሆን ቀረ እኔ ካልኖርኩ ሰርዶ አይብቀል አለች አህያ https://t.me/darularkem3 https://t.me/darularkem3
إظهار الكل...
دار الأرقم

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን በድምፅና በፅሁፍ ሰለፍይ በሆኑ ኡለሞችና ኡስታዞች ከተለያዩ ግጥሞች ጋር ያቀርባል ((دار الأرقم لتعليم الأمم ))

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የደሴ ወንድሞቻችን ላይ የደረሰው ነገር ውስጣችንን በጣም አስተክዞናል ሃቅ ላይ ያለ ሰው ሁልግዜም ይፈተናል የሀቅ ስውና የባጢል ሰው ግብግቡ ይቀጥላል አላህ እስከፈቀደው ድረስ አንድ ሴረኛ ቢሞትም ሌላ ሰረኛ ይወለዳል የደሴ ወንድሞቻችን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ አብሺሩ መንገዱ የነብያቶች ነው https://t.me/darularkem3 https://t.me/darularkem3
إظهار الكل...
دار الأرقم

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶችን በድምፅና በፅሁፍ ሰለፍይ በሆኑ ኡለሞችና ኡስታዞች ከተለያዩ ግጥሞች ጋር ያቀርባል ((دار الأرقم لتعليم الأمم ))

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.