cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🖊📚النصر من الله {1}📚 🖋

مشاركات الإعلانات
394
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

✅👇ሁን ሱኒ ሰለፊ በሁሉ ነገርህ 🔄ስምህ ሰለፊይ  ሁኖ ተግባርህ ግን  ኢኽዋኒ አይሁን‼️ 🔄ሀያእ ለሴት ብቻ ሳይሆን  እሚያስፈልገው  ለወንድም ጭምር ነው‼️ 🔄ሴቶችም  ሀያአቸው እንዲጥሉ  ሰበብ ከሚሆኗቸው ዋነኛው መንስኤ  ወንዶች ናቸው‼️ 🔄 አንተ ሀያእ  ሳይኖርህ ሀያእ  የተላበሰች ሴት  መመኘት ምን ይሉታል‼️ 🔄በሚድያ ወጥቶ  እማይሆን እየፖሰተ  ሴቶች ጋ እየኮመተ  እየተሳሳቀ ዘወር ብሎ ሴቶች  ሀያእ የላቸው⁉️ 🔄ሴቶች  አደብ አጡ ማለቱ  መጀመርታ ራስን መፈተሽ እዚህ ቦታ  አለሁበት እኔስ ሰበብ ነኝ ሀያእ አደብ እንዲያጡስ ማን  ይሆን ሰበቡ⁉️ 🔄 አብሶማ  በምንሀጅ ላይ አንድ  ከሆኑ ለነሱ ማውራቱ  መሳቁ  የተፈቀደ ይመስል ያለ ምንም እፍረት  በድፍረት  ማውራት  በየኮመት ሾር  እየገቡ ማሽካካት‼️   🔄ግድም  ኮምት የተባለ ይመስል  በማይመለከተው ገብቶ ያልተፈቀደችለት  ሴት ጋ ሲስቅ  ሲፃፃፍ ሲኮምት  ይውላል ማንስ ላተ  ፈቀደልህ ይህ ነው ወይ  የጀግኖች ወንድሞችህ ተግባር⁉️ 🔄 ልክ ለሹ  የተፈቀደችለት ሴት ይመስል  የቤት ጉዳይም  ሳይቀር ይወራራሉ ምኑ  ላይ ነው ወንድነትህ‼️ 🔄ሚስት  ከፈለገ መስፈርቱ በሚድያ  ቁጭ ያረጋል እኔ  እንዲህ ያለች ሴት  እንዲህ ከዛ ወከዛ  እያለ ይደረድራል⁉️ 🔄ሴቶችም ዝም  አይሉ ገብተው  እምትስቀውም ስትስቅ  ለዚህስ ማን  ሆነና ሰበብ  አተው ራስህ⁉️ 🔄ካላገባም እየወጣ  በሚድያ እረ  የብቻ ኑሮ አልቻልኩም  ምግብ ማብሰል  አልቻልኩም ምግብን  እያነሳ መለጠፍ  ቤቱን እያነሳ መለጠፍ  ምን ልሁን እያልክ ነው⁉️ 🔄ሚስት ከለለህ  አላህ እንዲረዝቅህ  ዱአ አርግ እጅ  ሚድያላይ እየወጣህ  እህቶችህን መፈተን  ምን ይሉቲል  ምኑላይ ነው  ወንድነትህ ምኑ ላይ ነው ያተ  ሰለፊነት  ኑሮየን እወቁ  ውሎየን እወቁ⁉️ 🔄መለስ  ትልና ውይ ሴቶች ውይ  ሀያእ ማጣት ማን ሆነና  ሀያአቸው እንዲጥሉ  ሰበብ የሆነው⁉️ 🔄አተ  ስርአት ሳትይዝ እህቶችህን  እራስህ እያበላሸ መለሾ ብለህ  ሴቶች ሀያእ የላቸው  ትላለህ ማን አበላሻቸው እና  ማነውስ ሀያአቸውን  እንዲጥሉ ሰበብ የሆነው⁉️ 🔄ሚድያን  ሆነ ማንኛውም የስልክ  አጠቃቀምህ ለኸይር  ዲንን ለማስተላለፍ ብቻ  ተጠቀምበት እጅ  ኑሮህን የቤትህን  ጉድለት የቤትህን  ሙሉነት እያወጣህ  ለእህቶችህ ሀያእ እንዲያጡ  ሰበብ አትሁን‼️ 🔄በኸይር ነገር  እምታዝ ከመጥፎ ነገር  እምትከለክል የጀግና ቀደምት ሰለፎች ወንድሞችህ ተግባር አጥብቀህ ያዝ‼️ 🔄ነገር ግን ባፍህ ሰለፊ ነኝ እያልክ ተግባርህ ግን ሰለፎችን  የሚቃረን ሳይሆን  የሰለፎች ተግባር ይኑርህ ‼️ 🌹🌹🎀🎀👇👇 https://t.me/Abuselman77/2172 https://t.me/c/1763719850/5553
إظهار الكل...
🖊📚النصر من الله {1}📚 🖋

✅👇ሁን ሱኒ ሰለፊ በሁሉ ነገርህ 🔄ስምህ ሰለፊይ  ሁኖ ተግባርህ ግን  ኢኽዋኒ አይሁን‼️ 🔄ሀያእ ለሴት ብቻ ሳይሆን  እሚያስፈልገው  ለወንድም ጭምር ነው‼️ 🔄ሴቶችም  ሀያአቸው እንዲጥሉ  ሰበብ ከሚሆኗቸው ዋነኛው መንስኤ  ወንዶች ናቸው‼️ 🔄 አንተ ሀያእ  ሳይኖርህ ሀያእ  የተላበሰች ሴት  መመኘት ምን ይሉታል‼️ 🔄በሚድያ ወጥቶ  እማይሆን እየፖሰተ  ሴቶች ጋ እየኮመተ  እየተሳሳቀ ዘወር ብሎ ሴቶች  ሀያእ የላቸው⁉️ 🔄ሴቶች  አደብ አጡ ማለቱ  መጀመርታ ራስን መፈተሽ እዚህ ቦታ  አለሁበት እኔስ ሰበብ ነኝ ሀያእ አደብ እንዲያጡስ ማን  ይሆን ሰበቡ⁉️ 🔄 አብሶማ  በምንሀጅ ላይ አንድ  ከሆኑ ለነሱ ማውራቱ  መሳቁ  የተፈቀደ ይመስል ያለ ምንም እፍረት  በድፍረት  ማውራት  በየኮመት ስር  እየገቡ ማሽካካት‼️   🔄ግድም  ኮምት የተባለ ይመስል  በማይመለከተው ገብቶ ያልተፈቀደችለት  ሴት ጋ ሲስቅ  ሲፃፃፍ ሲኮምት  ይውላል ማንስ ላተ  ፈቀደልህ ይህ ነው ወይ  የጀግኖች ወንድሞችህ ተግባር⁉️ 🔄 ልክ ለሱ  የተፈቀደችለት ሴት ይመስል  የቤት ጉዳይም  ሳይቀር ይወራራሉ ምኑ  ላይ ነው ወንድነትህ‼️ 🔄ሚስት  ከፈለገ መስፈርቱ በሚድያ  ቁጭ ያረጋል እኔ  እንዲህ ያለች ሴት  እንዲህ ከዛ ወከዛ  እያለ ይደረድራል⁉️ 🔄ሴቶችም ዝም  አይሉ ገብተው  እምትስቀውም ስትስቅ  ለዚህስ ማን  ሆነና ሰበብ  አተው ራስህ⁉️ 🔄ካላገባም እየወጣ  በሚድያ እረ  የብቻ ኑሮ አልቻልኩም  ምግብ ማብሰል  አልቻልኩም ምግብን  እያነሳ መለጠፍ  ቤቱን እያነሳ መለጠፍ  ምን ልሁን እያልክ ነው⁉️ 🔄ሚስት ከለለህ  አላህ እንዲረዝቅህ  ዱአ አርግ እጅ  ሚድያላይ እየወጣህ  እህቶችህን መፈተን  ምን ይሉቲል  ምኑላይ ነው  ወንድነትህ ምኑ ላይ ነው ያተ  ሰለፊነት  ኑሮየን እወቁ  ውሎየን እወቁ⁉️ 🔄መለስ …

👍 2
🎀የመልካም ሴት ባህሪ🎀 قال تعالى :  فآمنوا بالله ورسوله والنور الذي أنزلنا ◉አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ  እንድህ አለ◉ ➩◉በአላህና ➷በመልእክተኛው እንድሁም ➷ባወረድነው ብርሃን እመኑ‼️ ➩💎እውቀት ብርሀን ነው ➷ይህንን ብርሀን ➷ተከትለሽ ሂጅ ‼️ ➩💎በዲንሽ ➷በአቂዳሽ ➷በመንሀጅሽ እና ➷በመንገድሽ ➷በፀባይሽ እና በስራሽ ላይ በማስረጃ ላይ እስከምትሆኒ ድረስ ➷የዕውቀት ብርሃንን ➷አውቀሽ ተከተይ‼️ ➩💎በዚህ ፍትና ➷በበዛበት ዘመን ላይ ➷ምንሀጅሽን ሙጭኝ ➷ብለሽ ይዘሽ ➷ምርጥ አርአያ ➷ልትሆኝ ይገባል‼️ ➩💎 ያች ➷በዲን ላይ ➷መጠከር በዙርያሽ ላሉ ➷የመስተካከያ ➷ሰበብ ትሆኛለሽና ➷በአላህ ፍቃድ ‼️ ➩◉አች በምንሀጅሽ ➷በዲንሽ  ላይ ግድ የለሽ ➷ከሆንሽ አችም ➷ተበላሽተሽ በዙርያሽ ላሉትም ➷ታበላሻለሽ‼️ ➩💎 በሁሉ ነገርሽ ➷ምርጥ ሰለፍያ ሴቶች ➷አርአያ ልትከተይ ➷ግድ ይልሻል ➷በንግግርሽ ➷በተግባርሽ ➷ባለባበስሽ ➷በስርአትሽ ➷በምንሀጅሽ የነሱን ➷የጀግና እናቶችሽ አርአያ ➷ኮቴ   ለኮቴ ተከተይ ‼️ 👑👑👑👑👑👑👑 https://t.me/Abuselman77/2171 https://t.me/c/1763719850/5552 👍👍👍
إظهار الكل...
🖊📚النصر من الله {1}📚 🖋

🎀የመልካም ሴት ባህሪ🎀 قال تعالى :  فآمنوا بالله ورسوله والنور الذي أنزلنا ◉አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ  እንድህ አለ ◉ ➩ ◉በአላህና ➷በመልእክተኛው እንድሁም ➷ባወረድነው ብርሃን እመኑ‼️ ➩💎እውቀት ብርሀን ነው ➷ይህንን ብርሀን ➷ተከትለሽ ሂጅ ‼️ ➩💎በዲንሽ ➷በአቂዳሽ ➷በመንሀጅሽ እና ➷በመንገድሽ ➷በፀባይሽ እና በስራሽ ላይ በማስረጃ ላይ እስከምትሆኒ ድረስ ➷የዕውቀት ብርሃንን ➷አውቀሽ ተከተይ‼️ ➩💎በዚህ ፍትና ➷በበዛበት ዘመን ላይ ➷ምንሀጅሽን ሙጭኝ ➷ብለሽ ይዘሽ ➷ምርጥ አርአያ ➷ልትሆኝ ይገባል‼️ ➩💎 ያች ➷በዲን ላይ ➷መጠከር በዙርያሽ ላሉ ➷የመስተካከያ ➷ሰበብ ትሆኛለሽና ➷በአላህ ፍቃድ ‼️ ➩ ◉አች በምንሀጅሽ ➷በዲንሽ  ላይ ግድ የለሽ ➷ከሆንሽ አችም ➷ተበላሽተሽ በዙርያሽ ላሉትም ➷ታበላሻለሽ‼️ ➩💎 በሁሉ ነገርሽ ➷ምርጥ ሰለፍያ ሴቶች ➷አርአያ ልትከተይ ➷ግድ ይልሻል ➷በንግግርሽ ➷በተግባርሽ ➷ባለባበስሽ ➷በስርአትሽ ➷በምንሀጅሽ የነሱን ➷የጀግና እናቶችሽ አርአያ ➷ኮቴ   ለኮቴ ተከተይ ‼️ 👑👑👑👑👑👑👑

Photo unavailableShow in Telegram
ለሴቶች
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የፈለከውን ውደድ ትለየዋለህ (ትሞታለህ) https://t.me/c/1763719850/5549 https://t.me/Abuselman77/2168 👆👆👆👆👆
إظهار الكل...
👍 1
✍      ተጊጠሽ ሁሌም  ተዋቢ     ሽቶና ሜካፕ   ሳትቀርቢ። ልብስሽን ሳያጥር  ሳይወጠር    ያማረው ገላሽ  ሚሰትር። ለሀጃሽ ከቤት ስትወጪ ከከለር ጥቁር  ምረጪ። ፀጉርሽም አይቁም  ወደ ላይ ከቅርፅሽ ምንም  እንዳይታይ። ልበሺ ካልሲ ረዥም ሚሸፍን ሙሉ  ከቅልጥም። አይሰማ ድምፅሽ መንገድ ላይ ለስልሶ አይሁን  አማላይ። ለጌታሽ ታዘሽ  ስገጂ ለቤትሽ ታመኝ  ውደጂ። ሲጠራሽ ባልሽ በይ አቤት ሲልክሽ ቶሎ    በይ ወዴት። የቤትሽ ሚስጥር  ጠብቂ በናፍቆት ባልሽ  ጠብቂ። ሲወጣ ሸኚው  ተነስተሽ ሲገባ ሳሚው አቃቅፈሽ። አይጥቆር ፊትሽ  አይለወጥ አትቀመጭ   እሱ ሳይቀመጥ።          
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
❤ 1
01:40
Video unavailableShow in Telegram
4.83 MB
🌹🌹አልሃምዱሊላህ..🌹🌹       በእዝነቱ_አንግተናል ንጋት ሁሌም አዲስ ነገር አለው! ትላንት ስላየነው  ብቻ ዛሬ አያስጠላንም ሁሌም በንጋት ብቅ ሲል  የንጋቱን ብስራት ስንመለከት አዲስ ተስፋ  አዲስ ስሜት ሊሰማን ይገባል! ትላንት በደፈረሰው ቀንህ በተሰበረው ቅስምህ ሁነህ የዛሬዋን አዲስ ንጋት አታጨልማት።        የትላንቱ ትላንት አልፏል በማለፉ እያመሰገንክ ከትላንቱ  ስሜት ወጥተህ በዛሬው ውስጥ ሆነህ ዛሬህ አጣጥም! 🌹ጌታህም ሁሉን ቻይና አዛኝ በጣም ሩህሩህ የሆነ ጌታ ነው ወደ እርሱ ተጠጋ በእርሱው ተመካ በእርሱ ተማመን ሁሉንም ለእርሱ አስረክብ ሰበቦችን አድርስ! ሁሉም በእርሱ እጅ ነው! የለ ምንም ምክንያት አልሃምዱሊላህ በሉ
إظهار الكل...
👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.