Bashewam Primary & Junior School 1-8
الذهاب إلى القناة على Telegram
2 753
المشتركون
+324 ساعات
+47 أيام
+5130 أيام
أرشيف المشاركات
ተከፍሎባቸው ከመንግስት ያልተገኙ፡መፅሀፍቶች፡ብር ሀሙስ በቀን03/04/17 እና አርብ በቀን 04/04/17አ/ም ከጠዋት 2:30 እስከ ቀን9:00 ብቻ ተመላሽ ይደረጋል።
Repost from Bashewam Primary & Junior School 1-8
ለተወሰኑ ክፍሎች፡በመጀመሪያ ዙር በወጣው የመፅሀፍ ዝርዝር፡መሰረት ከፍላችሁ የጎደሉ (ከመንግስት ያላገኘናቸው)መፅሀፍቶች፡መኖራቸው ይታወቃል፡ሆኖም እስካሁን ጠየቀን ፡በቂ ምላሽ ስላላገኘን፡ ተከፍሎበት ያልተረከባችሁት መፅሀፍ ካለ፡ ብር የምንመልስ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እንገልፃለን።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
