ar
Feedback
Bashewam Primary & Junior School 1-8

Bashewam Primary & Junior School 1-8

الذهاب إلى القناة على Telegram

Bashewam School Grade 1-8

إظهار المزيد
2 747
المشتركون
-224 ساعات
+207 أيام
+4230 أيام
أرشيف المشاركات
2C
2C

2B
2B

2A
2A

1G
1G

1F
1F

1E
1E

1D
1D

1C
1C

1B
1B

1A
1A

photo content

photo content

photo content

Happy Ethiopian New Year 2018! 🎉 To our esteemed Bashewam School Staff, Dear Parents, and Brilliant Students, On behalf of t
Happy Ethiopian New Year 2018! 🎉 To our esteemed Bashewam School Staff, Dear Parents, and Brilliant Students, On behalf of the entire Bashewam School community, we extend our warmest and most joyful wishes to you and your families as we celebrate Enkutatash, the Ethiopian New Year 2018! This beautiful occasion marks a time of renewal, hope, and fresh beginnings. The spring sunshine and the blooming of the beautiful Adey Abeba flowers remind us of nature's endless cycle of rebirth and the incredible potential for growth within each of us.

photo content

🌼ባሸዋም ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን የተሻለ ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ  ከቀን 28/12/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለ 3ቀን ሲሰጥ የነበረዉ የመምህራን የአቅም ማጎልበቻ ሰልጠና እና  የት/ ጉባኤ ዛሬ ጳጉሜ 3/2017 ዓ.ም እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሂደት ተጠናቋል::🌻 👉.በነበረው የ 3ቀን የት/ት ጉባኤ በወረዳዉ ት/ት  ጽ/ ቤት የሱፐርቭይዘር ባለሙያ, በተጋባዝ እንገዳ እና በት/ቤቱ ርእሳነ መምህራን የተለያዩ የአቅም ማግልበቻ ስልጠንዎች እና ውይይቶች ተካሂደዋል::   👉ዋና ዋናዎቹ ✅  1. አሳታፊ የማስተማር ስነ-ዘዴ   ምንነት፣ዓይነቶች፣ጠቀሜታውና አlተገባበር ስልጠና ✅2. የፈተና ቢጋር አዘገጃጀት(Table of specification) ስልጠና ✅3. ተከታታይ የመ/ራን ሙያ ማሻሻያ(ተሙማ/CPD) ስልጠና ✅4.ተግባራዊ ጥናትና መርምር (Action Research) ስልጠና ✅5. የት/ቤት መሻሻል/ School improvement program (SIP) በተመለከተ ስልጠና ✅6.የ2017 ዓ. ም የ ት/ት ዘመን የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ✅  7.  ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ. ም ድረስ የ3 ዓመት የት/ቤት መሻሻል ስትራቴጅክ እቅድ ገምግሞ ማፅደቅ ✅ 8. የ 2018 ዓ.ም የት/ቤት መሻሻል እና መሪ እቅድ ገምግሞ ማፅደቅ ✅ 9.የ 2018 ዓ.ም የመ/ራን የስራ አፈፃፅም እቅድ ስምምነት እና ✅ 10. የተለያዩ አደረጃጀቶች (ዲ/ትቶች, ኮሚቴዎች,የተጕዳኝ ትምህርቶች/ ክበባትን በማዋቀር ጉባኤዉ በተያዘዉ እቅድ መሰረት የሚጠበቀዉን ዓላማ አሳክቷል::

photo content
+4

photo content
+2

photo content
+3