ar
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

الذهاب إلى القناة على Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

إظهار المزيد
213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ሐሰን ፈዽሉ ስለ ጎዳና ላይ ኢፍጣር ብይን!

ፍልስጤም(አልአቅሳ) … የዛሬ የረመዳን 17 ምሽት የኢሻ እና የተራዊ ሰላት በአልአቅሳ መስጂድ!
+4
ፍልስጤም(አልአቅሳ) … የዛሬ የረመዳን 17 ምሽት የኢሻ እና የተራዊ ሰላት በአልአቅሳ መስጂድ!

Breaking | Israeli occupation aircrafts destroy a house in central Rafah, south of Gaza Strip.
Breaking | Israeli occupation aircrafts destroy a house in central Rafah, south of Gaza Strip.

የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ ከሰዎችም ውስጥ ለመልካም ነገር ከፋቾች የሆኑ እና ለመጥፎ ነገር ዘጊዎች የሆኑ ሰዎች አሉ እንዲሁም ከሰዎችም ውስጥ ለመልካም ነገር ዘጊዎች የሆኑ እና ለመጥፎ ነገር
የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ይላሉ ከሰዎችም ውስጥ ለመልካም ነገር ከፋቾች የሆኑ እና ለመጥፎ ነገር ዘጊዎች የሆኑ ሰዎች አሉ እንዲሁም ከሰዎችም ውስጥ ለመልካም ነገር ዘጊዎች የሆኑ እና ለመጥፎ ነገር ከፋቾች የሆኑ ሰዎች አሉ አላህ በእጃቸው የመልካም ነገር መክፈቻ ያደረገላቸው ሰዎች ምንኛ ያማረ ነገር ታደሉ! አላህ በእጃቸው የመጥፎ ነገር መክፈቻ ያደረጋቸው ሰዎች ደግሞ ወየውላቸው! ....... ................... .............  ................. አላህ ሆይ እኔንም ይህን ፅሁፌን ያነበቡትን ወንድም እህቶቼን በሙሉ የመልካም ነገር ከፋች እና የመጥፎ ነገር ዘጊ አድርገን። 🇵🇸 አሚን! ©️ Toleha Ahmed

Israeli airstrikes destroys al-Zawaydah Municipality building in central Gaza Strip.
+2
Israeli airstrikes destroys al-Zawaydah Municipality building in central Gaza Strip.

An aid official who journeyed through Gaza this week has depicted scenes of complete devastation, where bustling and densely
An aid official who journeyed through Gaza this week has depicted scenes of complete devastation, where bustling and densely populated cities have been reduced to nothingness. James Elder, a spokesperson for the United Nations Children’s Fund (Unicef), remarked, "The extent of the horror exceeds our capacity to articulate it.”

Israel airstrikes target the town of Al-Zawaida in central Gaza Strip.
Israel airstrikes target the town of Al-Zawaida in central Gaza Strip.

"የጎዳና ላይ ኢፍጣር" በዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን!!! መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf

Widespread destruction of residential blocks in Gaza, as depicted in recent aerial footage, reveals that various areas have b
+3
Widespread destruction of residential blocks in Gaza, as depicted in recent aerial footage, reveals that various areas have become completely uninhabitable due to intense Israeli airstrikes. 🇵🇸 እኛ የሚያስጨንቁን ጥቃጭ ነገሮች ናቸው። 🇵🇸 እኛን የሚያስጨነቀን ክብራችን ነው። 🇵🇸 እኛ ትክክል መስሎ የሚታየን ❝ትክክል ናችሁ ብርቱ❞ መባላችን ነው። ከሰዎች ድጋፍ ማግኘታችን ነው❗️ 🇵🇸 እኛ ስህተት መስሎ የሚሰማን ❝ሰዎች እኛን መቃወማቸው ነው❞! 🇵🇸እኛ ትክክል ለመሆናችን መመዘኛችን ደጋፊያችንና አጨብጫቢያችን መብዛቱ ነው። ጥርሱን የሚከፍትልን መበርከቱ ነው❗️ ግና ከዚያ ማዶ የትክክለኝነት ምሳሌ የሆኑትን ፈለስጢናዊያንን እንመልከት። እነሱ እያሳሰባቸው ያለው የራሳቸው ክብርና ዝና አይደለም❗️ 🇵🇸 ምን እንደሚያሳስባቸው እናውቃለን ግን⁉️ ፤ እኮ ይህን ማስተዊል የሚችል አእምሮ አለን⁉️ 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 ለራስ ክብር አለመጨነቅን ፈለስጢኖች ያስተምሩን። እነሱ ለምን መጨነቅ እንዳለብን ይንገሩን‼️

Israeli airstrike on the northern Bekaa targeted an empty area near Al-Nira valley in Lebanon.
Israeli airstrike on the northern Bekaa targeted an empty area near Al-Nira valley in Lebanon.

ረመዿን 16 🌙 فضل قيام الليل 🌙 የሌሊት ሰላት ትሩፋት የደጋጎች ልማድ የሆነው የሌሊት ሰላት ትሩፋት በቁርዓን እና በሐዲስ የተጠቀሱት ተቆጥረው አያልቁም የሌሊት ሰላት የዕውቀት ባልተቤቶች መለያ ነው ፤ እውቀት ያላቸው ሰዎች ከሌላቸው ሰዎች ጋር ይስተካከላሉን? ሙስሊም በሆነ አካል ላይ ነገ የትንሣኤ ዕለት ነፃ የሚያወጣውን እንዲሁም የሚጠቅመውን መልካም ስራዎችን በማዘውተር ላይ ሊበረታ ይገባል እነዚህንም ሲያከናወን አላህ ፊት የተዋረደ ሆኖ ሊተናነስ እና ሌላው ከእሱ ውጭ ያሉት ያልገራላቸውን ሰዎች መናቅ እና ከራሱ አሳንሶ መመልከት የለበትም ሌላው ወንዶችም ሆነ ሴቶች እነዚህን ወደ አላህ የሚያቃርቡን በሆኑ አምልኮች ላይ አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮችን፤ ከእሱ ሊያርቀን ከሚችሉ አንዳንድ ሀራም የሆኑብን ነገሮችን ከመጨመር ልንጠነቀቅ ይገባል አንዳንድ ሰው ወደ መስጅድ ለሰላት ይመጣል፤ ነገር ግን በሰዎች ክብር ላይ ይረማመዳል በራሱ ይደነቃል ሌላም ሌላም ወንጀሎችን ይፈፅማል አንዳንድ ሴቶችም እንዲሁ ትልቅ ኢባዳን ለመፈፀም ክልክል የሆኑትን አንዳንድ ወንጀሎችን ይፈፅማሉ፤መህረም ካልሆነ ባዕድ አጅነቢ ከሆነ ወንድ ጋር አብሮ መሄድ የለባትም ለመልካም ነገር ጉጉት ቢኖራትም እንኳን ከተቃራኒ ፆታ ጋር ብቻዋን መንቀሳቀስ ክልክል ነው አላህ ዘንድ ያለው ምንዳ እሱን በማስቆጣት አይደለም የሚገኘው! 🔈 ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር  አላህ ይጠብቃቸውና

💔🇵🇸 An airdrop of humanitarian aid that was supposed to land in GAZA instead fell on Zikim Beach in ISRAEL.
💔🇵🇸 An airdrop of humanitarian aid that was supposed to land in GAZA instead fell on Zikim Beach in ISRAEL.

وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ እነዚያን በአላህ መ
وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡ በእርግጥ እነርሱ እጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡ (ሱረቱል ኢምራን 3:169) 🇵🇸 አላህ የጀነት ሙሽራወች ያድርግልን 🇵🇸 💦💦💦💦💦💦🤲🤲🤲 ለኛም ሸሂድን ይወፍቀን🤲🤲🤲 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸

"ትክክል_መሆኑን_እያወቀ_ክርክርን (ጭቅጭቅን) ለተወ ሰው በጀነት ቤት እንደሚኖረው እኔ ዎስትና እሆነዎለሁ::" ነብያችን(ﷺ) (አቢ ዳውድ:4800)

ዋጋህን ከው እይታ ውስጥ ሳይሆን ከህሊናህ ውስጥ ፈልገው። የሰው ልጅ ዝቅ ስትል ይንቅሃል፣ ያዋርድሃል..... አላህ ግን ስትተናነስና ዝቅ ስትል ከፍ ያደርግሃል። ስለዚህ አላህ ለሚሰን ከፍታ ስንል ለአላህ ብለን መተናነስና ዝቅ ማለትን ልማዳችን እናድርገው።

"አንድ ባሪያ ከሸይጣን ነፃ አይሆንም #በዚክር (አላህን በማዉሳት) ቢሆን እንጂ::" ረሱል (ﷺ) (ሰሂህ አተርጊብ:1216)