Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
الذهاب إلى القناة على Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
إظهار المزيد213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
ተሸሽጌ ያስለቀሰኝ ጽሑፍ
ቤቴ የት ነው ?
ወንድሞቼስ የት ደረሱ ?
እናቴ የት ናት ? አባቴስ የት ነው ?
እህቴ የት ናት ? ወንድሜስ የት ደረሰብኝ ?
ጓደኞቼ አብሮ አደጎቼ የት ናቸው ?
ጎረቤቶቻችን ፤ አክስቴ አጎቴ የት ደረሱ ?
ብቻየን እኔን ትተው እነርሱ የት ናቸው
............. ....
ይህንን የጻፈው አንድ የጋዛ ሕጻን ነው። ይህ አረብኝ ጽሑፍ በብቸኝነት መሄጃ ያጣ ሕጻን የጻፈው።
ብቻውን የቀረው ፍልስጤማዊው ልጅ በፈራረሰው ቤታቸው ላይ ብቻውን እየፃፈ ይጠይቃል ? ......
ብቻውን ነውና ማን አዋርቶት ሀዘኑን ይረዳው ? ወንድም የለው እህት የለው እናት አባት የለው ! ጓደኞቹ እንኳ አልተረፉለት
አይ የመከራቸው ብዛቱ
+2
በእስራኤል የአየር ጥቃት ከተገደለች እናት ማህፀን ውስጥ ልጅ በህይወት መውጣቷ የተነገረ ሲሆን እናትየው በተገደለችበት የምሽቱ የአየር ጥቃት በድምሩ 19 ሰዎች መገደላቸው ታውቋል።
…
እስራኤል በፍልስጤም ጋዛ ራፋ ከተማ ባደረሰቸው የአየር ጥቃት ከባለቤቷ እና ከሴት ልጅዋ ጋር ከተገደለች እናት ማህፀን ውስጥ ህፃን ልጅ በህይወት መውጣቷን የፍልስጤም ጤና ባለስልጣናት መናገራቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።የፍልስጤም ባለስልጣናቱ እንደገለጹት ከሆነ ሁለት ቤቶች ላይ በደረሰው የአየር ጥቃት የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ 13 ልጆችም ግድያ ተፈጽሞባቸዋል።
…
1.4 ኪሎግራም የምትመዝነው እና በሲ-ሴክሽን ከሟች እናቷ ማህጸን የወጣችው ህጻን መረጋጋቷን እና ሁኔታዋ ቀስበቀስ እየተሻሻለ መሆኑን ክትትል የሚያደርጉላት ዶክተር ሞሀመድ ሰላማ ተናግረዋል።ህጻኗ ከሌሎች ህጻናት ጋር በራፋ በሚገኘው ሆስፒታል ኢንኩቤተር ወይም ሙቀት መስጫ ማሽን ውስጥ እንድትሆን ተደርጓል ተብሏል።
…
በራፋ ስለደረሰው ጥቃት የተጠየቁት የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ወታደራዊ ካምፖችን እና ማነጣጠሪያ ኬላዎችን እና ታጣቂዎችን ጨምሮ ወታደራዊ ኢላማዎች ተመተዋል የሚል ምላሽ ቢሰጡም የፍልስጤም ጤና ጥበቃ እንዳስታወቀው የተገደሉት "ሁሉም ሴቶች እና ህጻናት እንደሆኑ ገልፀዋል።
…
እስራኤል በጋዛ እየወሰደችው ባለው መጠነሰፊ የምድር እና የአየር ጥቃት ከ32ሺ በላይ ፍልስጤማውያንን መገደላቸው የጋዛ የጤና ባለስልጣናት ተናግረዋል።
…
🔖 ፍም እንደመጨበጥ
ሸዕባን 29 1445 ሚሊኒየም አዳራሽ በተካሄደው ነሲሓ ኮንፈረንስ በርካታ ርዕሶች የተዳሰሱበት ሙሓዶራ።
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
⚔🛡⚔🛡⚔🛡⚔🛡⚔🛡
ነብዩ ﷺ ወደ ኢስላም ዳዕዋ ለማድርግ የላኩት አንድ ሰሀባ በመገደሉ ምክንያት ለእሱ ህይወት ለመበቀል ሲሉ 3 ሺህ የሚሆኑ ሰሀባዎችን ወደ ጦር ላኩ ። ከጠላት ጋር ሲገናኙ ብዛታቸው 200 ሺህ ሲሆን ከሮምና ከአረቦችም የተውጣጣ ነበር ።
ይህንን ጠላት በመስጋት ግን አንድም ሙስሊም ያፈገፈገ አልነበረም ። የአላህ መልዕክተኛ ﷺ የሰራዊቱ መሪ አድርገው የላኳቸው ሶስት ሰሀቦች ሁሉም ሞቱ ።ለእሳቸውም በጣም የቅርብ ወዳጆች ነበሩ ። ታድያ በዚህ ጊዜ በጃሂሊያም ይሁን በኢስላም አንድም ጊዜ ተሸንፎ የማያውቀው የሰላው የአላህ ሰይፍ ኻሊድ ቢን አልወሊድ ብቅ አለና የሙስሊሙን ጦር በብቃት መራ ። ይህንንም ጦር ሲመራ ገና ከሰለመ ሶስት ወሩ ነበር። በአላህ ፍቃድ ድሉ የሙስሊሞች አንዲሆን አደረገ ።
ከዚህ የምንማረው የሰሀቦችን ጀግንነትና ወኔን ነው ። ለአንድ ሙስሊም ነበረ የ"ሙዕታህ " ዘመቻ የተዘመተችው።
ይህ ሁላ የነበረው ለአንድ ሙስሊም ህይወት ነበር … ለአንድ ሙስሊም❗️
እኛ ደግሞ ራሳችንን ስንመለከት በቁጥር ብንበዛም ልክ የአላህ መልዕክተኛ እንደገለፁን አቅማችን ግን እንደባህር አረፋ ሁኗል ። አይደለም ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን ልንረዳና ለጥሪያቸው ምላሽ ልንሰጥ ጉዳያቸው የእኛ ጉዳይ እስከማይመሰለን ድረስ ዘንግተናቸዋል ። ቢያንስ ተዋግተን ባንደርስላቸውም በዱዓዎቻችን አንርሳቸው …
اللهم أعز الإسلام والمسلمين ...
✍ ቢንት አብደላህ
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇
┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓
@tolehaahmed
┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
ወደ አላህ ነሲሃ ማረግ
🎙 ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4eth
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
+5
Israel's war on Gaza has not only destroyed the Gaza Strip and the Palestinian economy, but its effects extended to impact the economies of the entire region.
Despite having endured it before, Gaza's children live in constant fear as Israeli bombs continue to fall. They hide, some wet themselves, and many are too afraid to sleep. This displaced Palestinian child has dreamt of being killed by the Israeli occupation.
ተውሂድ
------------------------------------------------
ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
በ ቲክ ቶክ
@huda4eth
ያግኙን
ቁስሌ ደረቀልኝ
የስልኬ ካርድ አልቆ - መደወል ቀርቶልኝ
የሞት ዜና ርቆ - ቁስሌ ደረቀልኝ
ummalife.com/ReshadMuzemil
ምናልባትም ከሌሎች ቪድዮዎቻቸው ይህ ትንሽ ይለያል። አላህ ይዘንላቸው፤ ጥለውልልን ባለፉት ዒልም አላህ ይመንዳቸው።
--------------------
" አምልጥ ጉዳያችን ታውቆብናል !!! "
የሚል መልዕክት ፀሀፊ ማርክ ትዊን አሜሪካ ውስጥ ላሉ ታዋቂ ሰዎች እንደቀልድ አድርጎ መልዕክት ይልክላቸዋል ። ይህ መልዕክት በተላከላቸው በቀጣዩ ቀን ሁላቸውም አሜሪካን ለቀው ወጥተዋል !!
ሌላው ደግሞ…አንድ ቀን " አህመድ በህጀት " የተባለ አንድ የአረብ ፀሃፊ የፃፋቸውን ፅሁፎች አንዲት ፍየል ታበላሽበታለች። ከዛም በሹፈት መልክ አድርጎ ፍየል የጥበብ ጠላት እንደሆነች ክስተቱን በመተቸት ፃፈ። ታድያ በሁለተኛው ቀን አስር ሰዎች በእሱ ላይ ክስ አቀረቡ ። እነዚህ አስር ሰዎች አህመድ መተቸት የፈለገው እኛን ነው በማለት ነበር !!!
☑️ እንደ መርህ አድርገህ ውሰዳት…⇒ መጥፎና ጠባብ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች ሁል ጊዜ በንግግርህ ፣ በፅሁፍህና በአጠቃላይ መልዕክቶችህ እነሱን የምታስብ ይመስላቸዋል። ሁሉም ሰው በንግግር ውስጥ ራሱን ያነባል !! ✍ ቢንት አብደላህ
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓ @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
አላህን ለመገናኘት ዝግጁነን☞ዛሬ ስራ የሚሰራበት ነው ሂሳብ የለም ☞ነገ ሂሳብ የምንተሳሰብበት ስራ የለም @tewhedandsuna
በእያንዳንዱ ቤተሰብ ውስጥ መልካም ሰውም፣ መጥፎ ሰውም አይጠፋም። ከቤተሰባቸው በተገኘው መጥፎ የቤተሰብ አባል የተነሳ መላ ቤተሰቡን ማነወርና መውቀስ ተገቢ አይደለም።
«አላህን በጀነት ቤት ገንባልኝ!» ብላ የለመነችው እንቁዋ ሴት ዐስያ ባሏ ፊርዓውን ድንበር አላፊ ነበር። የአላህ ነቢይ የሆኑት ኑሕ እና ሉጥ ሚስቶቻቸው ካፊር ነበሩ። የተውሒድ አባት የሆኑት የኢብራሂም ወላጅ አባታቸው ሙሽሪክ ነበሩ። የነቢያት አለቃ የሆኑት ውዱ ነቢይ ﷺ በቁርኣን የተወገዘ "አቡ ለሃብ" የሚባል አጎት ነበራቸው።
ስለዚህ ማንም የማንንም ወንጀል አይሸከምምና በአንድ ቤተሰብ አባል ጥፋት መላው ቤተሰብ መወቀስ የለበትም።
||
t.me/MuradTadesse
እድለኛ ሰው!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ السَّعِيدَ لَمَنْ جُنِّبَ الْفِتَنَ، إِنَّ السَّعِيدَ لَمَنْ جُنِّبَ الْفِتَنَ، إِنَّ السَّعِيدَ لَمَنْ جُنِّبَ الْفِتَنَ، وَلَمَنِ ابْتُلِيَ فَصَبَرَ﴾
“እድለኛ ማለት እራሱን ከፈተና ያራቀ ነው፣ እድለኛ ማለት እራሱን ከፈተና ያራቀ ነው፣ እድለኛ ማለት እራሱን ከፈተና ያራቀ ነው። በተፈተነ ግዜ ደግሞ የሚታገስ ነው።”
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 4263
ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇👇 share👇
tiktok.com/@secretsof_truth
Instagram.com/secretsof_truth
t.me/Secretsof_Truth
Fb.com/SecretsofTruth1
ummalife.com/ReshadMuzemil
+1
⭕️ የተጨነቀች ብዕር ጥያቄ አለኝ ትላለች። የጥያቄዋን መልስ የሚያውቅ ካለ ይንገራት!!
ወንድም እህቶቻችሁ ስህተት ላይ ሆነው፣ የሚጎዳቸውን ነገር እያደረጉ.....
እናንተ ከስህተታቸው ለመመለስ ስትታገሉ፤ አይ አሻፈረኝ ብሏችሁ ያውቃሉ!?
የነሱ ህይወት አሳስቧችሁ ግን እነሱ ህይወታቸው ሰያሳስባቸው ስህተት ላይ ሲወድቁቧችሁ ከፍቷችሁ ያውቃል⁉️ ..... አዝናችሁ ታውቃላችሁ!?
▮ ባይተዋርነት ተሰምቷችሁ ያውቃል⁉️
◆ በነዛ አህት ወንድሞቻችሁ ተስፋስ ቆርጣችሁስ ታውቃላችሁን!?
➤ ሰው ከስህተቱ ተመለስ ስትሉት እሱ ደግሞ ስህተት መሆኑን እያወቀ ስህተቱ ላይ የሙጥኝ ሲሉ፤ የእውነት ግን አያስከፋም⁉️ ..... በአላህ ግን ልብ አይሰብርም!?
ummalife.com/ReshadMuzemil
