ar
Feedback
Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙

الذهاب إلى القناة على Telegram

● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸

إظهار المزيد
213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
አንድ የኛን ነባራዊ ሁኔታ ገላጭ የሆነ እንዲህ የሚል ግጥም አለ:- "ዝም ያለው ዘመዴ - እኔ ሳጣጥር፣ ሞተ ቢሉት መጣ - አልቅሶ ሊቀብር።" . በቅርቡ አንድ ዳዒያ ለህክምና ወደ ቱርክ በሄደበት የሞቱ ዜና ሲዘዋወር ነበር፣ አላህ ይማረውና። በርግጥ ይህንን ወንድም ቀድሜ ከነ ጭራሹ አላውቀውም። ግን ረዘም ላለ ጊዜ በህመም ላይ እንደቆየና ማንም ከጎኑ እንዳልነበረ አሁን ከሞተ በኋላ ሲወራ ሰማሁ። በጣም የሚያሳዝን ነው። ለምንድነው ግን በዚህ መጠን ሰው በቁሙ እያለ ከመጠየቅ ይልቅ ሩጫችን ብዙም በማይጠቅምበት ባለቀ ሰዓት መዋከብ ወይም ሞቱ ሲሰማ ጊዜ መጯጯህ የሚቀናን? ያሳዝናል። ለማንኛውም አሁንም ከምናውቃቸው መሻይኾችና ኡስታዞች ውስጥ ጤናቸውና ኑሯቸው ፈተና ውስጥ የሆኑ ይኖራሉና ቀረብ ብሎ መጠየቅ ይልመድብን። በርግጥ እንዲሁ ሰሞንኛ ስሜቴን ለመግለፅ ያህል እንጂ ዞረን እዚያው እንደሆንን ይገባኛል። ብቻ ባለቀ ሰዓት መሯሯጥ ወይም ሞታቸውን ጠብቆ ከንፈር መምጠጥ ትርጉም የለውምና ሊበቃን ይገባል። ይሄ አካሄድ ከሞቱት ባልተናነሰ ያሉትንም ጭምር ሞራላቸውን በመጉዳት፣ ተስፋቸውን በማደብዘዝ፣ ልባቸውን በሃዘን በመስበር የሚገድል ነው። አላህ ልብ ይስጠን! Ibnu Munewor = Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

ራስህን አትርሳ ~ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦ "ትኩረትህ ሁሉ የራስህ ጉዳይ ላይ፣ ሃሳብህ ሁሉ የራስህ ሃሳብ ላይ ይሁን። ወደሚጠቅህ ነገር ተመልከትና ፈፅመው፡፡ የማይጠቅምህን ተወው። የማይመለከቱህን ነገሮች ማሰስ ከኢስላምህ ውበት ውስጥ አይደለም።" [ሸርሑ ሪያዲ ሷሊሒን፡ 1/511] Ibnu Munewor = Join:- YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

ጥሪ ለአስተዋይ ክርስቲያኖች ~ ክርስትና ውስጥ ከሚመለኩ ነገሮች ውስጥ አንዱ መስቀል ነው። በገሃድ የምናየው ከመሆኑ ጋር መፅሀፍ መጥቀሱ አይከፋም፡፡ ይሄውና :- - “ዓለምን ለማዳን ሲል እየሱስ ክ
ጥሪ ለአስተዋይ ክርስቲያኖች ~ ክርስትና ውስጥ ከሚመለኩ ነገሮች ውስጥ አንዱ መስቀል ነው። በገሃድ የምናየው ከመሆኑ ጋር መፅሀፍ መጥቀሱ አይከፋም፡፡ ይሄውና :- -  “ዓለምን ለማዳን ሲል እየሱስ ክርስቶስ ለተሰቀለበት መስቀልም እሰግዳለሁ፡፡ መስቀል ሀይላችን ነው፡፡ ሃይላችን መስቀል ነው፡፡ የሚያፀናን መስቀል ነው፡፡ መስቀል ቤዛችን ነው፡፡ አይሁድ ይክዱታል እኛ ግን እናምነዋለን፡፡ ያመነውም እኛም በመስቀሉ እንድናለን፡፡ ድነናልም።” [ውዳሴ ማርያም፤ የዘወትር ፀሎት፡ 8] - “… ለእየሱስ ክርስቶስ መስቀልም ምስጋና ይገባል፡፡” [ውዳሴ ማርያም፤ የዘወትር ፀሎት፡ 9] ህሊናችሁን ጠይቁ እስኪ። እንዴት ነው "ጌታችን በግፍ ተገደለበት" ለምትሉት መስቀል የምትሰግዱት? በቢላዋ ቢታረድ ቢላዋ ልታመልኩ ነበር? በድንጋይ ተወግሮ ቢገደል ድንጋይ ልታመልኩ ነበር? አምላክ ይቅርና ሰው ወንድሙ ወይም አባቱ የተገደለበትን ጩቤ የቤቱን ግድግዳ አሸብርቆበት ብታዩት ምን ትላላችሁ? በኪሱ ይዞት ቢዞርስ? አንገቱ ላይ ቢያስረውስ? ቢስመውስ? ቢሳለመውስ? ቢሰግድለትስ? በእምነት ስም ስለቀረበ እንጂ አዕምሮው እያለ ሰው ይህን ያደርጋል ተብሎ ይታሰባል ግን? ዘወትር ስለምናየው ለምደነው እንጂ ይሄ እኮ እጅግ በጣም የሚደንቅ ነገር ነው፡፡ ሰው በራሱ ጊዜ በዚህ መጠን በህሊናው ላይ ይሸፍታል? ግዴላችሁም አስተውሉ። በአባት በአያት ውርስ ሳትሸነፉ ለእውነት እጅ ስጡ። ትርፉ ለራሳችሁ ነው። * ያያዝኩት ምስል ከፌስቡክ ሰፈር የተወሰደ ነው። Ibnu Munewor =

ሳይከካ ተቦካ ~ ካሚልም ውቅያኖስ አይደለም። የሱን ሃሳብ የነቀፈው ህዝብም እፍኝ አፈር አይደለም። በርግጠኝነት ከካሚል ስህተት ይልቅ የያሲን ኑሩ ንቀትና እብሪት ይበልጥ ያበሽቃል። ይህን ያክል እብሪት ያዘለ ቃል የሚሰነዝረው ምንም ቢናገር ከጎኑ የሚቆም መንጋ እንዳፈራ ማሰቡ ነው። የሚገርመው ለህዝበ ሙስሊሙ በጠላት የሚቀርብለት ፋታ የማይሰጥ ተደራራቢ አጀንዳ አልበቃ ብሎ ራሳቸውን አጀንዳ የሚያደርጉ አካላት መኖራቸው ነው። 1- የያሲን ኑሩ ጥፋት ሀ ብሎ የሚጀምረው "ውቅያኖስ" አይትተችም ብሎ ሲነሳ ነው። ወንድሜ ያንተ ውቅያኖስ ቀርቶ ሶሐቦች ይሳሳታሉ። "ሁላችንም አራሚዎች እና ታራሚዎች ነን" ያሉት ኢማሙ ማሊክ ናቸው። 2- ደግሞም እወቅ! በኢስላም ግለሰባዊ ቅድስና የለም። ከነብያት ውጭም ፍፁምነት (ዒስማ) የለም። አንድ ሰው ባደባባይ ለታየ ስህተቱ እርምት መሰጠቱን ስብእና መግደል እንደሆነ ማሰብ ጥራዝ ነጠቅነት ነው። ይህንን እከክልኝ ልከክልህ በቡድን ማሰብ አቁሙ። 3- ደግሞም ከውግዘት በፊት ማጣራት የምትለው ምኑን ነው? በሚስጥር የተነገረ ሳይሆን በምስል የታጀበ ባደባባይ የተነገር ድምፅ ሰምቶ ነው ሰው የተቸው። ይዘት በሚቀይር መልኩ የተቆረጠበት ካለ እርምት መስጠት የሱ ድርሻ ነው። የተናገረው ነገር ለቀረበበት መድረክ የማይመጥን፣ ወቅታዊ ፈተናዎችን ከግንዛቤ ያላስገባ፣ የጉዳዩ ሰለባ የሆኑ ሙስሊም ወገኖቹን ስሜት ያልጠበቀ ነው። ይህንን መንቀፍ ነው እፍኝ አፈር የሚያሰኘው? ደግሜ እላለሁ! የካሚል ንግግር ስህተት ከመሆኑ ጋር እንዲህ አይነት እብሪት የለውም። ለማንኛውም ህዝቡ እያለ ያለው አጭርና ግልጽ ነው። ምናልባት እናንተን ካልታያችሁ አናውቅም እንጂ እየደረሰብን ያለ ጥቃት አለ። ጥቃትና መድሎ ለሚያደርሰው አካል በፍጆታነት የሚያገለግል ንግግር ከመናገር ተቆጠቡ ነው። አሁን ይሄ ሃሳብ ለመረዳት ሩቅ ነው? ይገርማል! ሌላው አካል አላማው ስለሆነ ነው የሚጎዳን። እናንተ ምንድነው የምትፈልጉት? "ምሳርማ ምን ያርግ የብረቶች ልጅ ያ የኛ ወልጋዳ አስጨረሰን እንጂ!" Ibnu Munewor =

★ ሁሉም ነገር በልኩ ሲሆን ውበት ነው ። ከልኩ ሲያልፍ ግን ወሰን የማለፍ ጥፋት ውስጥ ይከታል ። ———————— ከውዱ ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም አስተምህሮት ውስጥ ይህን ውብ መልእክት እናገኛለን : – (عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ أُرَاهُ رَفَعَهُ قَالَ أَحْبِبْ حَبِيبَكَ هَوْنًا مَا عَسَى أَنْ يَكُونَ بَغِيضَكَ يَوْمًا مَا وَأَبْغِضْ بَغِيضَكَ هَوْنًا مَا عَسَى أَنْ يَكُونَ حَبِيبَكَ يَوْمًا مَا) رواه الترمذي وقال هذا حديث غريب وصححه الألباني "ምትወደውን አካል ስትወድ በልኩ ይህኑ ምናልባት አንድ ቀን ልትጠላው ትችላለህና : ምትጠላውንም አካል ስትጠላ በልኩ ይሁን ምናልባት አንድ ቀን ወዳጅህ ሊሆን  ይችላልነና "። ★የሰው ልጅ በሀሳቡም ይሁን በተግባሩ ፉፁም (መእሱም) አይደለም ከአንቢያዎች በስተቀር ። የሰው ልጅ መልካም ነገር እንዳለው ሁላ በተለያዩ ምክንያቶችና ሁኔታዎች ለተለያዩ ስህተቶች ይጋለጣል : ስለሆነም አሁናዊ ማንነቱን አይተህ በመውደድህም ይሁን በመጥላትህ ድንበር አትለፍ ። * ማድረግ ያለብህ መልካም ነገር ስታይበት አበረታታው አላህ እንዲቀበለውና እንዲያዘወትረውም ዱዓ አድርግለት * መጥፎ ነገር ስታይበት ፣ አላህ አንተን ከዚህ ነገር ስለጠበቀህ እያመሰገንከው ለሱ ምክርህን ለግሰው አላህ እንዲምረውና እንዲመልሰውም ዱዓ አድርግለት ። ©ኡስታዝ መሀመሀድ ፈረጅ

የአፋልጉን ጥሪ � ሁላችሁም በፍለጋ እንድትተባበሩን በፈጣሪ ስም እየጠየቅን ህጻን ፎዉዚያ ሰዒድ ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 አከባቢ ሸገር ከተማ ቡራዩ ልዩ ቦታዉ ኬላ ቲቸ
የአፋልጉን ጥሪ � ሁላችሁም በፍለጋ እንድትተባበሩን በፈጣሪ ስም እየጠየቅን ህጻን ፎዉዚያ ሰዒድ ሰኞ መስከረም 21 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡30 አከባቢ ሸገር ከተማ ቡራዩ ልዩ ቦታዉ ኬላ ቲቸሪ ከሚባል አከባቢ ከቁርዓን ትምህርት እንደወጣች ከቤተሰቦቿ ጋር ሳትገናኝ ጠፍታለች፡፡ ህጻን ፎዉዚያ የ7 ዓመት ልጅ ስትሆን በጠፋችበት እለት በምስሉ ላይ የተመለከተውን ተቀራራቢ የሆነ አለባበስ ከቀይ ጫማ ጋር ለብሳ ነበር። ጉዳዩን ለቡራዩ ክፈለ ከተማ መናገሻ ኮሎቦ ፖሊስ ጣቢያ አመልክተን በፍለጋ ላይ እንገኛለን። ህጻን ፎውዚያን ያያችሁ ወይም የሰማችሁ ካላችሁ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ለቤተሰቦቿ እንድታሳውቁን በፈጣሪ ስም እንለምናችኋለን! ፈላጊ አባትዋ ሰኢድ 0972898989 0917707428 00910138966

The door to repentance is open | Imam Ibn Baz

لا اله الا الله__ Shaykh Saleeh Al Fawzan

‏‌‌قال ابن القيم رحمه الله مجالسة الصالحين تحولك من ستة إلى ستة: 1- من الشك إلى اليقين 2- ومن الرياء إلى الإخلاص 3- ومن الغفلة إلى الذكر 4- ومن الرغبة في الدنيا إلى الرغبة في الآخرة 5- ومن الكبر إلى التواضع 6- ومن سوء النية إلى النصيحة 📚إغاثة اللهفان | 1/136📚 Al-Hafidh Ibn Al-Qayyim [رحمه الله] [D. 751 A.H.] said: ❝Gatherings of the righteous transfers six to six: 1 - From doubt to certainty 2 - From Riyaa [showing off] to Ikhlaas 3 - From negligence to remembrance 4 - From desiring the Duniyaa [worldly life] to desiring the Hereafter 5 - From pride to humility 6 - From a bad intention to giving advise.❞ 📚[Igatha Al Lahafaan, (1/136) | Translated By Abbas Abu Yahya Miraath Al-Anbiyya]📚

እሰኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፦ ሶላት ላይ ተሽሁድ ስንቀመጥ የምንለዉ ’’አታህያቱ’’ ትርጉም ምን እንደሆነ የምናዉቀዉ ስነቶቻችን ነን? ’’አታህያቱ’’ በእለት ተእለት ሰላታችን ዉስጥ የምንፈፅመዉ ምርጥ ዱአ ነዉ፡፡ እኔ አታህያቱን ተሽሁድ ላይ ስቀራ በጣም ሃሴት ይሰማኛል፡፡ ምክኒያቱም ከንግግሮች ሁሉ የላቀ ንግግር፤ በፈጣሪያችን አላህ(ሱወ) እና ለአለማት እዝነት በሆኑት ሃቢቡና ሙሰጠፋ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙን አለይሒ መካከል የተደረገ እዝነትና መተናነስ የተሞላበት እፁብ ድንቅ ንግግር በመሆኑ ነዉ፡፡ ይህም ነቢያችን (ሰዐወ) በኢሰራዕ ወል ሚዕራጀ ጉዞዋቸዉ ወቅት ነበር፡፡ ትርጉሙም እነደሚከተለዉ ነዉ፡- ነቢያችን (ሰዐወ) በኢሰራዕ ወል ሚዕራጀ ጉዞዋቸዉ ወቅት አላህ (ሱወ) ሲገናኙ አሰላሙ አለይኩም አላሉትም ምክኒያቱም አላህ(ሱወ) ከኛ የሰላም ምኞት የተብቃቃና የሠላም ሁሉ ምንጭ በመሆኑ ይህ ሰላምታ አይገባዉም፡፡ እናም ነቢያችን (ሰዐወ) እነዲህ ነበር ያሉት ’’ አታህያቱ ሊላሂ ወሰለዋቱ ፤ ወጠይባ’’ ’’ ..... ክብር ሁሉለአላህ ነዉ፡፡ ሰላቶች እና መልካም ተግባራቶችም ለአላህ ሲባል የሚደረጉ ናቸዉ አሉ:: አላህም፤- መለሰላቸዉ ’’አሰላሙ አለይካ አዩሀነቢዩ ወራህመቱላ ወበረካቱ’´ ’’አነተ ነብይ ሆይ! ሰላም ባንተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ አለ። ነቢያችን (ሰዐወ) እንዲህ በማለት መለሱ፤- ’አሰላሙ´አለይና ዋኣላ ኢባዲላሂ አሳሊሂነ’’´ በእኛ እና በአላህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይስፈን። አሉ! ይህንን የሰላምታ ቃለ ምልልስ እየሰሙ የነበሩ መላይካዎች እንዲህ አሉ፦ ’’አሽሃዱ አንላኢላሃኢለላህ ዋአሽሃዱ አነ ሙሃመደን አብዱሁ ወረሱሉሁ’’´ ’’ከአላህ ዉጪ ሌላ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለሁ፡፡ ሙሃመድም የአላህ ባሪያና መልዕክተኛዉ እነደሆነ አመሰክራለሁ፡፡ አሉ!! እንግዲህ ይህ ነዉ በጌታችንና በነቢያችን (ሰዐወ) መካከል የተደረገዉ የሰላምታ ልዉዉጥ፡፡ ጥበብ የተሞላበት የነቢያችን (ሰዐወ) ኡመትን ሁሉ ያካለለ ቅዱስ ንግግር ነዉ፡፡ ▮ ልብ ብላችሁ ከሆነ አላህ (ሱወ)’’ « ነብይ ሆይ! ሰላም ባነተ ላይ ይዉረድ፡፡ የአላህ እዝነትና ዉዴታም ይስፈንብህ ሲላቸዉ » ፤ « በእኛ እና በአላህ ቅን ባሪያዎችም ላይ ሰላም ይስፈን » ነበር ያሉት። 〽️ ነቢያችን (ሰዐወ) በእኔ ላይ ሰላም ይስፈን አላሉም፣ ይልቁንስ በእኛ የሚለዉን ቃል ነዉ የተጠቀሙት፡፡ ለዚህም ነዉ ተሸሁድ ስቀመጥ አታህያቱን ስቀራ በተመስጦ የምቀራዉ፡፡ ከዚህ በፊት ትረጉሙን የማታዉቁ ሰዎች ካሁን በኋላ እነደኔ አይነት ስሜት ይኖራችሁዋል ብየ አሰባለሁ፡፡ ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ውብረካቱ ፡፡ Via--- Copy 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

ከትንሳዔ መከራ ለመዳን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ سَرَّهُ أَنْ يُنْجِيَهُ اللَّهُ مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ فَلْيُنَفِّسْ عَنْ م
ከትንሳዔ መከራ ለመዳን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَنْ سَرَّهُ أَنْ يُنْجِيَهُ اللَّهُ مِنْ كُرَبِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ فَلْيُنَفِّسْ عَنْ مُعْسِرٍ، أَوْ يَضَعْ عَنْهُ﴾ “ከትንሳኤ መከራ አላህ ነፃ እንዲያወጣው የወደደ ሰው ያበደረውን ሰው እዳ ያቅልለት ወይም ሙሉ ለሙሉ ያንሳለት።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1563 ©️ BuhariMuslimAmharic 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

سورة الأعراف: ٢٠٤ || إدريس أبكر 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

#ReviveaSunnah FOUR Forgotten Sunan After Waking Up From Sleep ✨ 1. Using The Hands To Rub Off The Traces of Sleep Ibn Abbas (رضي الله عنهم) narrated in a long hadeeth that: "...The Prophet (ﷺ) sat up when he woke up and rubbed the traces of sleep off his face with his hands." 📚: Sahih Bukhari 4572 2. Washing The Hands Three Times The Messenger of Allah (ﷺ) said: "When anyone amongst you wakes up after having slept, let him refrain from putting his hand in the utensils, until after he washed his hands thrice, for he does not know where his hand falls upon while sleeping." 📚: Sahih Muslim 278 (643) 3. Cleaning Nose (By Blowing Out) Three Times The Prophet Muhammad (ﷺ) said: "When any one of you awakes up from sleep, let him clean his nose thrice, for the shaytaan spends the night in the nasal cavities." 📚: Sahih Muslim 238 (564) 4. Using A Miswak (Tooth-Stick) Hudhaifa (رضي الله عنه) narrated that: "Whenever the Prophet (ﷺ) got up at night, he used to clean his mouth with Siwak." 📚: Sahih Bukhari 245 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

ኢማሙ አል አውዛዒይ እንዲህ ይላሉ፡ ዋናው ነገር ከሱናው ባቡር ላይ ተሳፈር! “አደራህን!የቀደምቶችን ፋና አጥብቀህ ያዝ! ሰዎች ጀርባቸውን ቢሰጡህም! ከሰዎች አስተያየት ተጠንቀቅ!በቃላት ቢያሸበርቁል
ኢማሙ አል አውዛዒይ እንዲህ ይላሉ፡ ዋናው ነገር ከሱናው ባቡር ላይ ተሳፈር! “አደራህን!የቀደምቶችን ፋና አጥብቀህ ያዝ! ሰዎች ጀርባቸውን ቢሰጡህም! ከሰዎች አስተያየት ተጠንቀቅ!በቃላት ቢያሸበርቁልህም እንኳ፣ አንተ ቀጥ ያለው መንገድ ላይ ከሆንክ ነገሩ በሒደት ይገለጣል።” [አሸሪዓ ሊል አጁሪይ “(1/138)] 👇𝐉𝐨𝐢𝐧 & 👇𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 YouTube.com/@SecretsofTruth tiktok.com/@secretsof_truth Twitter.com/Secretsof_Truth Instagram.com/secretsof_truth t.me/Secretsof_Truth Fb.com/SecretsofTruth1 ለየትኛውም ለአስታየትና ድጋፍ:- t.me/ReshadMuzemil

~ Is to reflect upon the amazing recited signs of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى), which is His speech as found in the Noble Qur’ān. Similarly, to contemplate on the universal signs of Allāh as found within the creation of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى). 15- Recognizing The Reality Of This World ~ As mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is to reflect on the reality of this world, how quickly it will end and how it is a place and a source of delusion. 16- To Turn To Allāh ~ As mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is for the servant to turn to the One who the hearts of the servants are between His two fingers, the One in whose hands are all important matters and the One who controls and disposes of the servant’s affairs. ~ [Imagine the effects this will have] when the hearts turn to One who is in control of all these things, rely upon Him and cling to Him ... 17- To Understand The Influence Of The Two Opposing Forces ~ One force pulls him towards the Loftiest Companion (Ar-Rafīq Al-A’lá) and the other force pulls him towards the lowest of the low ..., and this is the force of the soul that invites him to evil, the devil, evil companions and corrupt associates. - and Allahs refuge is sought 18- For Growth The Area Has To Be Clean And Empty ~ It is a condition for a place to be clear and empty in order for the rain of mercy to descend upon it; and the prerequisite for the place to be cleansed of filth for the vegetation to grow perfectly. When this occurs, and the place is clear and pure, it becomes ready and prepared for mercy, goodness and blessing. 19- Remember The Eternal Bliss Of Paradise ~ As mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is for the servant to know that Allāh  (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) has created him for an external existence which has no end, for honor and not humiliation, for tranquility and not fear, and for riches and not poverty. This is in the hereafter. ~ So reminding oneself of this and what exists in the afterlife from honor, affluence, enjoyment, blessings, safety and other than this, and that these sins will detrimentally affect his ability to acquire those lofty and higher stations, should cause him to strive hard to fight and combat against his own soul. 20- Knowledge Has To Be Accompanied By Action ~  Ibn al-Qayyim (رحمه الله) concluded these motivational factors with, is for the servant to not be deluded by his belief that mere knowledge of what has been mentioned is sufficient enough to produce the desired results. So mere knowledge of the motivational factors for escaping sins that were mentioned by Ibn al-Qayyim (رحمه الله) is insufficient. ~ Rather, it is mandatory for this knowledge to be accompanied by the struggle against one’s soul in order to act upon these matters [Abridged] 📖 Book: How To Escape Sins The Ways & Means To Refrain From The Disobedience of Allāh 🖋 Imām Ibn al-Qayyim 🖋Dr. ‘Abdur-Razzāq Ibn ‘Abdul-Muhsin al-Badr 📝Transl. Abūl-Layth Qāsim Ibn Aggrey Mutiva| 📇Publ. Hikmah Publ.

•Twenty Ways To Escape Sins • 1- Reverence & Veneration of Allāh ~ So the person acknowledges within his heart the exaltedness and magnificent of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) 2- The Love of Allāh ~ So if a person’s heart is driven by the love of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى),then this will keep him preoccupied and prevent him from falling into what angers Allāh (‎عز وجل). 3- Acknowledgment & Recognition of the Blessings of Allāh ‎ ~ So the servant should remember the favor of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى)upon him and be careful not to allow himself to be in a wretched state. 4- Reflecting Over the Punishment of Allāh ~ So Allāh (‎عز وجل) becomes angry, displeased and punishes. This should be remembered whenever a person’s soul invites him to disobey Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى). 5- The Great Loss that Results From Sin ~ So how much does an individual deprive himself of from favor and good and from deserving to be described as possessing complete faith? This is because on account of these acts of disobedience and major sins he does not deserve to be called anything but a disobedient believer ... 6- Suppressing One’s Soul And Conquering The Devil ~ The soul and the devil are the sources of every sin and the origin of all evil. 7- The Compensation And Reward ~ Whoever leaves something for Allāh will find that Allāh will replace it for him with that which is better. ~ Abandoning sinfulness is obedience in itself, an act of devotion to Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) and a part of your faith through which you draw closer to Allāh. 8- The Ma’iyyah of Allāh ~ I mean by this Allāh’s ma’iyyah (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى) that is specific to His patient and pious servants. ~ The ma’iyyah of Allāh in the specific sense necessitates victory, protection, assistance, aid, and success. [PN] The specific type of ma’iyyah is with respect to His help, assistance and protection, whereas the general ma’iyyah is with respect to the knowledge and awareness of Allāh. 9- The Imminent Approach of Death ~ From the ways mentioned by Ibn al-Qayyim ‎(رحمه الله), is to be attentive of the imminent approach of death. ~ So be conscious of the imminent approach of death and the fact that it can come upon the servant unexpectedly at any time is a significant cause for contemplation. And the Prophet  [ﷺ] said, << أكثروا ذكر هادم اللذات >> “Constantly remember the destroyer of pleasures.” [PN] Sahīh: Collected by Ibn Mājah. This Hadith declared Sahīh by Shaykh Albānī Sahīh Ibn Mājah (no. 3453). 10- Calamities Are A Consequence Of Sins ~ As it pertains to calamities and well-being, then sins represent the greatest of trials; well-being is [coupled] to the obedience of Allāh (‎سُبْحَانَهُ وَ تَعَالَى). 11- Striving Against The Soul ~ Ibn al- Qayyim (رحمه الله) mentioned is to progressively become accustomed to countering the call to lust and desires through religious motivation. This means that a person trains himself to strive against his soul. ~ So he needs to treat, repel and struggle with the temptation that call him towards evil through the religious motivation, which is called (mujāhadah). Mujāhadah is a form of resistance (muqāwamah) that involves resisting the temptation that invite evil within his soul and call to it. 12- Repelling Evil Thoughts ~ As mentioned Ibn al-Qayyim  (رحمه الله), is to repel revolution thoughts from one’s soul. This is because disobedience starts as a thought and develops into a desire. 13- Severing Any Relationships Or Causes That Stir Unlawful Desires ~ Mentioned by Ibn al-Qayyim  (رحمه الله) is to sever all connections and reasons that provoke him to follow his desires by redirecting his desires towards whatever is pleasing to Allāh. 14- Contemplating Upon The Legislated And Universal Signs Of Allāh

Essential Lessons For Every Muslim - Sh. Ibn Baz.pdf2.18 MB

Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙 - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @secretsof_truth