Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
الذهاب إلى القناة على Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
إظهار المزيد213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
Shaytaan Enters With Yawn
Prophet Muḥammad ﷺ said
إذا تثاءب أحدكم فليضع يده على فيه فإن الشيطان يدخل مع التثاؤب
“When one of you yawns then let him place his hand over his mouth, for indeed Shayṭān (devil) enters (human body) with the yawn.”
مختصر صحيح الجامع الصغير برقم ٤٢٦
What is worthy of being mentioned here is that Hafiz Ibn Ḥajr Al-Asqalani (Raḥimahullāh) wrote in his book al-Fatḥ that from the characteristics of Prophethood is that the Messenger of Allāh ﷺ NEVER YAWNED in his entire life.
ما تثاءب النبي صلى الله عليه وسلم قط
t.me/Secrets_of_Truth
The Heart is the King of the Body
The Prophet (صلى الله عليه و سلم) said:
أَلَا وَإِنَّ فِي الْجَسَدِ مُضْغَةً إِذَا صَلَحَتْ صَلَحَ الْجَسَدُ كُلُّهُ ، وَإِذَا فَسَدَتْ فَسَدَ الْجَسَدُ كُلُّهُ أَلَا وَهِيَ الْقَلْبُ
"There lies within the body a piece of flesh. If it is sound, the whole body is sound; and if it is corrupt, the whole body is corrupt. Indeed, this is the heart." (1)
Ibn Rajab commented upon this hadīth saying:
"For this reason, it is said that the heart is the king of the body parts, and the other limbs and body parts are its soldiers. So they are soldiers who are obedient to him, they are dispatched in his obedience, and they implement his commands. They do not oppose him in any of this.
If the king is upright, then his soldiers will be upright; and if he is corrupt, then his soldiers will similarly be corrupt." (2)
________
1) Collected by Bukharī (no.52) and Muslim (no.1599).
2) Jāmī al-' Ulūm (1/210).
Book: A Treatise In Condemnation Of The Hardness Of The Heart
By Al-Hāfiz Ibn Rajab al-Hanbalī
Translated by: Hassan Hussein Abdi
Hikmah Publications
Page: 17
t.me/Secrets_of_Truth
When You Make An Intention, Preserve it By Saying Inshā Allāh
Allah subhanahu wa ta’ala commands us in the Qur’an
“And never say of anything, ‘Indeed, I will do that tomorrow,’ except [when adding], ‘If Allah wills.’ And remember your Lord when you forget [it] and say, ‘Perhaps my Lord will guide me to what is nearer than this to right conduct,”
(Surah Khaf 23 – 24].
t.me/Secrets_of_Truth
አንድ ቀን... አይቀርም!
🔅ሰው የሆነ በሙሉ አንድ ቀን መሞቱና ከዱኒያ መውጣቱ አይቀርም!።
💥ሞት ጽዋ ነው፤ ሁሉም ይጎነጨዋል!
💥ሞት በር ነው ሁሉም ያልፍበታል!
🔅ምንም እንኳ ብዙዎቻችን ብንረሳውም ሞት ግን አይረሳንም፤ ተራችን ሲደርስ መጥቶ ያለ ምንም ድርድር ዳግም ወደ ዱኒያ ላንመለስ ነፍሳችንን ይዞ ይሄዳል!።
🔅ቀድሞ የተዘጋጀ፤ ቀብሩንና የኣኺራህ ቤቱን በመልካም ስራ የገነባ ሰው በመሄዱ (በመሞቱ) ይደሰታል።
ሳይዘጋጅ የሄደ ግን ይሰቃያል፤ ይከስራል።
🔅ወደ ዱኒያ ተመልሶ መልካም ስራ ሰርቶና ጥፋቱን አስተካክሎ መመለስን ይመኛል፤ ጌታውንም ይማጸናል፤ ግን ከንቱ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል!።
🔅ማስተዋልን የታደለ ሰው ይህ መጥፎ ዕድል ሳይገጥመው በፊት ቀድሞ ይዘጋጃል።
{ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَإِنَّمَا تُوَفَّوْنَ أُجُورَكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ۖ فَمَن زُحْزِحَ عَنِ النَّارِ وَأُدْخِلَ الْجَنَّةَ فَقَدْ فَازَ ۗ وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ } [ آل عمران : 185]
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
02/01/1445 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▭▭▭▭▭▭
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
t.me/Secrets_of_Truth
Islam is the most beautiful religion
Islam is the most peaceful religion
Islam is the most pure religion
Islam is the best religion
Islam is the most superstition-proof religion.
Islam is the best guidelines
Islam is the best respectable religion which give a women proper respect.
Islam is the religion which learn us how to talk/deal people with respect/honest,how to behave with family,wife,children, neighbours, kith and kin etc. Islam teaches us to give right the other religion also. Islam teaces us how to stay calm,how to talk with smile and talk well which is also a sadqa.
If anyone die for Islam then he/she will get a dignity as like a freedom fighters. When you read the story of our messenger and the story of heaven women then you fall in love with islam. When you read Quran/Hadith/Tafsir then you fall in love with islam.
The more you learn about Islam, the more you fall in love with it. I am Very grateful to Allah SWT to make me a Muslim. May Allah SWT help us to be a true Muslim.
t.me/Secrets_of_truth
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/223
ረቡዕ ሙሐረም 1/1/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/2ouq4bjo
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/ ስራ ስሰራ የተለያዩ ሙሀደራና ቁርአኖችን ከፍቼ ነው የምሰራው ግን ብዙ ሀዲስ ከመስማት አንዱን ሰምቶ ወደተግባር መቀየር ከዛ ሌላ መስማት እንዳለብን ሰሀባዎችም እንደዛ ያረጉ እንደነበር ብዙ መስማቱ እራስላይ ሁጃ ማብዛት እንደሆነ እሰማለሁ እና ስለማልሰራባቸው ምን ላርግ? እኔ በመስማት እራሱ አጅር አለው ብዬ ስለማስብ አሁን ላይ እየተወዛገብኩ ስለሆነ ነው።
▪️2/ አንድ በራስዋ ምንም ማረግ የማትችል በአልጋ ላይ የምትገኝ ዘመድ ነበረችን ነገርግን ዘመዶች በቻሉት ያህል እየኻደሞት ነው ለስዋ በባንክ የተቀመጠ ብራችን የወለደውን መስጠት ይቻላል ወይ?
▪️3/ አንድ አህባሾች ከሚያነሱት ሹብሀ መሀከል ነቢዩ
اللهم انت الاول فليس قبلك شيء وانت الآخر فليس بعدك شيء وانت الظاهر فليس فوقك شييء وانت الباطن فليس دونك شيء ....
ከሚለው ሀዲስ
وانت الباطن فليس دونك شيء
ማለት አላህ ሁሉም ነገር ውስጥ ነው ማለት ነው ይላሉ...ለዚህ ምላሽ ቢሰጡን።
▪️4/ እኔ እስልምናን ከተቀበልኩ ቆየሁ ቤተሠቦቼ ክርስትያኖች ናቸው። የምኖረውም ከነሱ ጋር አንድ ላይ ነው። ስጋ ከነሱ ጋር እመገባለሁ።ይኸን ነገር አብራሩልኝ።
▪️5/ ሴት ልጅ አላህ ሰጥቶኝ ነበር ስም ለማውጣት ሳስብ እሷን እርጉዝ በነበርኩበት ሰአት ብዙ ፈተናዎች አሳልፊያለሁ በዚህም የተነሳ በጣም ቅርብ ጓደኛዬ "ኢምሀል"፡ "ትዕግስት" ማለት ነው ብላ አወጣንላት ግን ትርጉሙ ትክክል ይሆን ለማረጋገጥ ነው።
▪️6/ ባለ ሁለት ረከአ ሰላቶች ላይ ፈርድም ይሁን ሱና ሰላት ላይ ሲጨርሱ ወይም ሲቀመጡ እግርን ማሽሎክ ይመረጣል?
▪️7/ ውሃ ምንም የሌለበት አካባቢ ላይ ሆነን ጀናባ ብንሆን ተየሙም አድርገን መሥገድ እንችላለን? የተየሙም አደደራጉንም ያብራሩልን؟
▪️8/አንድ ወንድ የአባቱ ወንድም ሚስቶች እና የእናቱ ወንድም ሚስቶች ለሱ ሃጅነቢይ ናቸው?
▪️9/ አንድ ሠው ውዱእ ኖሮት ሥራ ላይ እያለ ሴቶች ቢነኩት ውዱኡ ይበላሽበታል?
▪️10/ ሱጁዱ ሰህው ሥናደርግ ሁለት ሡጁድ ነው ወይስ አንድ ሱጁድ ነው?
▪️11/ አላህ ጋር የተጠላ ማይወደድ ግን የተፈቀደ ነገር ፍቺ ነው ተብሏል። አላህ ሚጠላው ከሆነ ነብያቶች አላህ በሚወደው ነገር የተጠመዱ ከሚጠላው ነገር አብዝተው የሚርቁ ናቸው እየተባለ ነብዩ አንዷን ሚስታቸውን ፈተው ነበር ለምን ፈቱ?
▪️12/ ሴት ልጅ ውርስ ምን ያህል ነው ሚደርሳት? የቲም ልጅ እያለስ ሀብት መከፋፋል ይቻላል? ወይስ አቅመ አዳም እስከሚደርሱ መጠበቅ አለባቸው?
▪️13/ የሂሳብ ባለሙያ ፈቃድ አውጥቼ ለመስራት ሀሳቡ ነበረኝ። ስራው ላይ ከመግባቴ በፊት ግልጽ መሆን ፈልጌ ነው። የሂሳብ ስራ በባህሪው የበርካታ ነጋዴዎችን ሂሳብ የሚሰራ በመሆኑ አንዳንድ ደንበኞች ገንዘባቸውን ከባንክ ጋር በወለድ የሚያስቀምጡ እና በወለድ ተበድረው የሚሰሩ አሉ። ሂሳቡ በባለሙያ በሚሰራበት ወቅት ባንኩ የከፈላቸውን ወለድ፣ የወለድ ገቢ በሚል ይመዘገባል፤ ለባንክ የሚከፍሉት ወለድ ደግሞ የወለድ ወጪ ተብሎ ተመዝግቦ አጠቃላይ ገቢና ወጪያቸውን በማቀናነስ ንግዱ ትርፍ ወይም ኪሳራ እንዳለው በመግለጽ የሚሰራ ስራ በመሆኑ ይህን ስራ ማከናወን እንዴት ይታያል? ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በርሳቸው ላይ ይሁን) ከሪባ ጋር በተያያዘ የአላህ እርግማን ይውረድባቸው ካሏቸው ሰዎች ውስጥ ይካተታል ወይ?
▪️14/ ከባለቤቴ ጋር ተጣልተን ፍታኝ አልኩት ማንም የለም ነበር ፈታሁሽ አለ ደግመህ ፍታኝ አልኩት ፈታሁሽ አለኝ፤ ከዚያ ከ3ቀን ቡሃላ ረጃዕቱ ብሎ መኖር ጀመረን ብዙም አልቆየንም ተጋጭተን ሸርዓ ፍርድቤት ልንፋታ ቀረብን ፈታሁሽ አለኝ ሸህየው 3ፈተሀል ረጃዕቱ ማለት አትችልም አለው እሡ የበፊቱን ተናድጄ ነው 2ቴ ፈታሁሽ ያልኩት በአንድ ነው የሚቆጠረው አለኝ። ይህ እንዴት ይታያል? አብራሩልኝ።
▪️15/ ኒካህ የእናት ወገን ማሠር አይችልምና የአባት ወንድም በእናት ብቻ የሚገናኙ ማሠር ይችላሉ?
አባቴ ሠላት አይሠግድም እናቴም እንደዛው ሥገዱ እያልኮቸው እሽ እያሉኝ ግን አይሠግዱም ገጠር ነው ሚኖሩት እና ኒካህ ማሠር ይችላሉ?
▪️16/ የዛሬ ሁለት አመት ሂፍዝ ጀምሬ 3 ጁዝዕ አርጌ ነበር ግን ለሴት ልጅ አስቸጋሪ ነው ወደፊት ብዙ ሀላፊነት ስለሚኖርባት እያልኩ ተዘናጋሁ አሁን መሀፈዙን ትቼዋለው እና መጨረስ ፈልጋለው ግን ቢጠፋኝ ብዬ ፈራሁ ምን ይመክሩኛል?
▪️17/ እናቴ ፈጅር ሰላት መስጂድ ሄጄ እንድሰግድ አትፈቅድልኝም ምን ላድርግ?
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
~~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegram.me/ahmedadem
~
🌐https://t.me/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
The Month of Muharram 1444 has begun Alhamdulillah! ✨
VIRTUE of Fasting In Allah's Month — MUHARRAM 🌱
The Prophet (ﷺ) was asked: "Which prayer is best after the obligatory prayers, and which fasting is best after the month of Ramadan?"
He (ﷺ) said: "The best prayer after the prescribed prayer is prayer in the middle of the night (tahajjud), and the best fasting after the month of Ramadan is fasting in the month of Allah, Muharram."
📚: Sahih Muslim 1163 (2756)
#Muharram
Join:-
t.me/Secrets_of_Truth
ኢስላማዊ የልጆች አስተዳደግ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مُرُوا أَوْلَادَكُمْ بِالصَّلَاةِ وَهُمْ أَبْنَاءُ سَبْعِ سِنِينَ، وَاضْرِبُوهُمْ عَلَيْهَا وَهُمْ أَبْنَاءُ عَشْرٍ، وَفَرِّقُوا بَيْنَهُمْ فِي الْمَضَاجِعِ﴾
“ልጆቻችሁ ሰባት አመት ሲሞላቸው እንዲሰግዱ እዘዟቸው። አስር አመት ሞልቷቸው አልሰግድም ካሉ ግረፏቸው። እንዲሁም በመኝታ ለዩዋቸው።”
📚 አቡዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ አልጃሚ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 5868
©️©️ BuhariMuslimAmharic
http://t.me/Secrets_of_Truth
THE ADVISER
Ibn Hazm رحمه الله said:
“Not every friend is a sincere adviser, but every sincere adviser is a friend in what they are advising.”
[Rasā’il, pg.361]
http://t.me/Secrets_of_Truth
What is the Ruling on Congratulating People on the Occasion of the Hijri New Year.
Question: _You talked about the new year, what is the ruling on congratulating people on the occasion of the new Islamic year and how should one reply to a person who offers congratulations?_
Answered by Shaykh ibn ‘Uthaymeen [may Allāh have mercy on him]:
“If someone congratulates you, then respond to him, but do not initiate such greetings. This is the correct view concerning this matter. Therefore, if a person says to you, for example: ‘Happy New Year,’ then you may reply: ‘May Allāh make it a prosperous and blessed year for you.’ But you should not initiate such greetings, because I do not know of any report from the Pious Predecessors and Successors who congratulated one another on the occasion of the new year. Rather, know the Pious Predecessors and Successors did not regard the first of al-Muharram as the first day of the new year until the Caliphate of ‘Umar ibn al-Khattāb [may Allāh be pleased with him].”
Al-Liqā’a ush-Shahri, 44 | Fi Ākhir (‘Aam 1417H) | Shaykh ibn ‘Uthaymeen [may Allāh have mercy on him]📗
Translation: Authentic Quotes
http://t.me/Secrets_of_Truth
Those Who Remind Of Allāh
Prophet Muḥammad Ṣallallāhu-ʿAlaihi Wa Sallam said:
إن خيار عباد الله من هذه الأمة الذين إذا رؤوا ذكر الله تعالى
“Indeed, the best servants of Allāh from this Ummah are those who when looked at; remind of Allāh Taʿālā (due to their good character, humility and firmness upon Deen).”
سلسلة الأحاديث الصحيحة ٢٨٤٩
t.me/Secrets_of_Truth
Al-Alaa Bin Ziyaad [may Allaah have mercy upon him] said, “Do not (allow) your eyes to follow the garment of a woman because one’s gaze places desire in the heart”. [Az-Zudh By Imaam Ahmad. 311]
t.me/Secrets_of_Truth
«አዲስ ወርና ዓመት
በ516 ዓ.ሂ የሞቱት ኢማም አልበጘዊ
መዕሪፈቱስሰሓበህ በተሰኘው መጽሃፋቸውና ሌሎችም ዐብዱላህ ኢብኑ ሂሻም ከተሰኘው ታቢዒ በትክከኛ ሰነድ የሚከተለውን ዱዓ ዘግበዋል
⛤" የነቢዩ ባልደረቦች ይህን ዱዓ ልክ እንደ ቁርኣን ይማሩት ነበር አዲስ ዓመት ወይም አዲስ ወር ሲገባ ( አላህ ሆይ: የደህንነት፣ የኢማንና የሰላም፣ ከሸይጣንም የምንጠበቅበት፣ የአላህንም ውዴታ የምናገኝበት ወር/ ዓመት አድርገው ) ይሉ ነበር
☞በዚህም መሰረት አዲስ ወርና ዓመት ሲገባ ይህንን ዱዓ ብናደርግ ተጠቃሚዎች እንሆናለን
( اللهم أدخله علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام وجوارٍ من الشيطان ورضوانٍ من الرحمن )»
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሙሐረም1/1/1445 ዓ. ሂ
t.me/ReshadIbnuMuzemil
የወለድ አደገኝነት!
ከጃቢር (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿لَعَنَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ آكِلَ الرِّبَا، وَمُؤْكِلَهُ، وَكَاتِبَهُ، وَشَاهِدَيْهِ. وَقَالَ : " هُمْ سَوَاءٌ﴾
“የአላህ መልእክተኛ ﷺ ወለድ የሚበላንም፣ የሚያበላውንም፣ ፀሐፊውንም፣ ምስክሮቹንም ተራግመዋል፡፡ ‘ሁሉም በወንጀሉ እኩል ናቸው!!’ ብለዋል፡፡”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1598
©️©️ BuhariMuslimAmharic
t.me/ReshadIbnuMuzemil
📖 📖
وَمَا ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَآ إِلَّا مَتَٰعُ ٱلْغُرُورِ
[Aal-Imran, 3:185]
💎 💎 💎
And the life of this world is nothing but the pleasure of vanity.
[Aal-Imran, 3:185]
▬▬▬▬ Hindi ▬▬ 〽️〽️
“Aur duniya ki zindagi sirf dhoke ka saamān hai.”
[Al-Imran, 3: 185]
💎 💎 💎
t.me/ReshadIbnuMuzemil
Duaa is a powerful tool that Allah ﷻ has gifted us.
It’s so beautiful that our Merciful Lord and beloved Prophet Muḥammad ﷺ taught us so many compelling supplications/affirmations for any given time, and when experiencing different emotions.
In Surah Al-Baqarah Ayat 186 Allah ﷻ says “When My servants ask you [O Prophet] about Me: I am truly near. I respond to the one’s prayer when they call upon Me. So let them respond [with obedience] to Me and believe in Me, perhaps they will be guided [to the right way].”
Let’s learn these incredible supplications, and use them to self sooth and get through feeling anxious.
🤍
Abū Saʿīd al-Khudrī (raḍiy Allāhu ʿanhu) narrated that one day, the Messenger of Allah ﷺ entered the masjid. He saw a man from the Anṣār called Abū Umāmah (raḍiy Allāhu ʿanhu). He ﷺ asked, “What is the matter? Why are you sitting in the mosque when it is not the time for prayer?” He replied, “Never-ending worries and debts, O Messenger of Allah.”
The Messenger of Allah ﷺ then asked, “Shall I not teach you words by which, when you say them, Allah will remove your worries, and settle your debts?” He replied, “Yes of course, O Messenger of Allah.”
He ﷺ said, “Say in the morning and evening [the above].” Abū Umāmah (raḍiy Allāhu ʿanhu) said, “Then I did that, and Allah removed my anxieties and settled my debts.”
[Abū Dāwūd 1555]
🤍
These duaa remind us that we can get closer to Allah ﷻ through submission to Him and acknowledging that He is in control of all things.
We can consider the concept of countering negative emotions with positive actions. Duaa during times of distress can counteract negative emotions and open up a more objective and reflective attitude.
The consistency of reciting specific duaa can act as a form of mindfulness. And when it becomes automatic during times of distress/anxiety/sadness, it can help to quell these emotions.
#GuidedHearts
t.me/ReshadIbnuMuzemil
Youth and Television.
#YouthSpecial
Question:
What is your advice concerning a youth who lives in a home where there is a satellite dish📡, and television📺 channels? Should he leave the home and stay away from his family, or what should he do?
🎓Shaykh Salih al Fawzan حفظه الله :
This is a tribulation when the fathers are the ones who bring evils into their own homes – and it is a tribulation for the children. The father is the example, so if the father himself introduces the television channels in to the home, then what are the women and children of the house to think? They will no doubt be ruined.
It is obligatory upon the fathers to cleanse their homes from these corrupt television channels that cause ruination. They should not come before Allāh to be punished for these matters that led them astray [whilst they were] devoid of knowledge – and they will be ascribed to these ills on the Day of Resurrection – and the head of the home is as the Prophet (peace and blessings be upon him) stated “a shepherd and is responsible for his flock.”
So it is upon the father to keep away from these television channels even if if he desires them and inclines to them – out of fear for himself and his children – because this is a responsibility that he has before Allāh and a trust that Allāh has placed upon him.
As for the son, then if he has been put to trial by the father in this matter, then he should advise his father in the best manner. If he accepts the advice, then all praise is for Allāh – and if he does not accept it, then he continues to advise him. However, he stays away and sleeps in room far away [from the television] and he does not leave the home altogether.
📚Tawjihāt Muhimmah ilā Shabāb il-Ummah of Shaikh Al-Fawzān, p. 24-25 (Dārul-Mirāthin-Nabawee) Slightly abridged.
t.me/ReshadIbnuMuzemil
⭕️ Fb.com/InspiresWorldWide
⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil
⭕️ Fb.com/ReshadMuzemil2
⭕️ Fb.com/ReshadIbnuMuzemil1
