Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
الذهاب إلى القناة على Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
إظهار المزيد213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
أكرم الناس عند الله عز وجل أتقاهم له، وهم أكثرهم محافظة على طاعته، وانكفافاً عن معصيته سبحانه ﴿إِنَّ أَكرَمَكُم عِندَ اللهِ أَتقاكُم إِنَّ اللهَ عَليمٌ خَبيرٌ﴾.
#تصوير_مرئي_مميز_من_المحراب
تلاوة فضيلة الشيخ د. #بندر_بليلة من صلاة المغرب 3 شوال 1445هـ.
#فروض_شوال_١٤٤٥
الفضل بيد الله تعالى فهو صاحب الفضل العظيم، فلا خير ينال أحدًا من الخلق إلا منه سبحانه ﴿وَأَنَّ الفَضلَ بِيَدِ اللهِ يُؤتيهِ مَن يَشاءُ وَاللهُ ذُو الفَضلِ العَظيمِ﴾.
تلاوة فضيلة الشيخ د. #عبدالمحسن_القاسم من صلاة المغرب الجمعة 3 شوال 1444هـ.
خواتيم سورة الحديد 27-29
#المسجد_النبوي #الحرم_المدني
#فروض_شوال_١٤٤٥ #مغربيات_شوال_١٤٤٥
ሸይኽ አል-ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-
" ሪዝቅ ከሰበቡ ጋር እንደሚጻፍ እና እንደሚወሰነው ሁሉ ትዳርም ተጽፎ ተወስኗል። እናም እያንዳንዱ የትዳር ጓደኛ የሌላው ባል እና ሚስት ማን ለማን እንደሚሆን ተወስኗል።"
📕ኑሩን ዐል ደርብ (ገጽ 36)] -
"በመርከቧ ላይ በተሳፈሩ ጊዜ(ኸድር መርከቧን) ቀደዳት፤ (ሙሳም) የመርከቧ ባለ ቤቶችን ልታሰጥም ቀደድካትን? አለው።"
📖【ሱረቱ አልከሕፍ 71】
ሰዎች ላይ በችኩልነት የምንወስዳቸው ፍርዶች ብዙ ግዜ ስሕተት ላይ እንደሚጥለንና ለፀፀት እንደሚዳርገን ከአንቀጹ ማስተዋል እንችላለን።
☝️በነገሮች ላይ መረጋጋትና ማስተዋሉን ያድለን።
Israeli media admit that Iranian missiles hit the air base at the Ramon Airport in the "Negev", causing damage.
