Secrets of Truth - 𝘽𝙮 𝙍𝙚𝙨𝙝𝙖𝙙
الذهاب إلى القناة على Telegram
● ዲናችንና በሚመለከት ወቅታዊ መረጃዎችን ➶ Current information about Muslims and Islam 🔗 ሌሎችንም አንገብጋቢ ጉዳዮችን የምንተዋወስበት Channel ነው‼️ ➞ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አጠር ያሉ ስንኞች (በተለይም ስለ ፈለስጢን 🇵🇸) 🎯 አላማዬ:- የእውነትን ሚስጥሮች ማጋለጥ ነው‼️ #Free_Palestine 🇵🇸
إظهار المزيد213
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
እስራኤል ዛሬ በኢራን ከተቃጣባት ቅጣት 99%ቱን ማክሸፏን ገልፃለች። እውነቷን ከሆነ ያኔ ሐማስ የወጋት ይበልጣል ከዛሬው ከኢራን ጥቃት! በርግጥ ቀድማ ተዘጋጅታ ጠብቃለችም!
እንደቀጠለ ነው!
Urgent: A new group of Iranian missiles landed on an Israeli military base in the occupied Negev, south of occupied Palestine.
አሜሪካም ሆነች ጽዮናዊቷ አጸፋ እንመልሳለን ካሉ፤ ምላሽ ይሰጣቸዋል።
ኢራን
Urgent | Iranian Revolutionary Guard: Any threat from America or the Zionist entity will be responded to.
እንኳን ኔታንያሁና ጋንትዝ፤ ባይደንና ብሊንከን እንኳ ከነ ባልደረቦቻቸው ሲቹዌሽን ሩም ውስጥ ቁጭ ብለው በጭንቀት እየተከታተሉ ነው። እሰይ! ልባችሁ እስከመጨረሻው ይራድ።
የብዙ ንጹሕ ሙስሊም ሴትና ህፃን ደም በእጃችሁ ላይ አለ።
ኢንሻ አላህ፤ አላህ እስኪሻ ድረስ ይዘገይ ይሆናል እንጂ የብዙዎች ዱዓእ እንዲሁ አይቀርም።
በነገራችን ላይ ይሄንኑም መጨነቋ እንኳንም ስለሚያስብል እንጂ ለሌላ ነገር አይደለም። ባለፈም ሐማስ መጀመሪያ አስደስቶን ይሄው እስካሁን እንዳዘንን ነው።
ግን እስራኤል አጸፋ ብትመልስ እንኳ ለፈለስጢን የማዝነውን ያክል ለኢራን ስለማላዝን ነው።
የምደግፈው ኢራን ስለወደድኩ ሳይሆን እስራኤልን ስለምጠላ ነው።
صواريخ إيران فوق المسجد الأقصى المبارك في طريقها نحو الكيان ومواقعه في فلسطين المحتلة الان .
የኢራን ድሮኖች ለመጀመሪያ ጊዜ በመስጂደ-ል-አቅሷ ሰማይ ስር!
لأول مرة , صواريخ إيران فوق سماء المسجد الأقصى المبارك في القدس عاصمة فلسطين المحتلة .
Run 🏃♂ Run 🏃 Run 🏃♂🏃
አይሁዳውያኑ ከኢራን ሚሳኤል ለማምረጥ በሩጫ ላይ!
ቦቅቧቃ ሁላ! ተንኮል እንጂ ልብ'ማ የት አላችሁ!
ዘመናዊ መሳሪያ ሰው ሱሪ አስታጠቃችሁ እንጂ!
Screaming, crying, wailing, and the flight of Israeli terrorists from Iran’s missiles that are falling on occupied Palestine now.
በእየሩሳሌም የሚገኘው የእስራኤል ምክር ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ጥቃት እንደደረሰበት እየተዘገበ ነው።
With high accuracy:: Iranian missiles target the Israeli Knesset in the occupied city of Jerusalem.
ልክ እንደ ዝናብ!
Like rain....the missiles launched from Iran are still falling on the entity in occupied Palestine.
በጽዮናዊዋ ሰማይ ስር!
ለአንድ ሰዓትም ቢሆን የእናንተን ጭንቀትና ሰቀቀን ማየት በደስታ እንቅልፍ ያሳጣል። ይጨምርላችሁ!
ልክ በዚህ ሰዓት! እስራኤል በተራዋ በንዝረት ላይ ናት።
ሙሉ የሃገሪቱ ክፍል ድብልቅልቁ ወጥቷል።
פיצוצים וירוטים במרחב הארץ
Explosions and interceptions across the country.
የሚሳኤል መቃወሚያዋ የቻለውን ያክል እያከሸፈ ነው፤ ያልቻለው ግን እየፈነዳ ነው።
ልክ አሁን! የወራሪዋን ዋና ከተማዋና ቴል አቪቭን ጨምሮ በኔጌቭ፣ በርበሻ፣ ጃፋ፣ ሐይፋ፣ ጋሊሌና በፈለስጢን በወረረቻቸው ከተሞች የሮኬት ፍንዳታ ተሰምቷል።
Urgent: Rockets are now falling in Tel Aviv, the Negev, Beersheba, Jaffa, Haifa, Galilee, and all parts of occupied Palestine.
«ኢራን ዛሬ የጀመረችው ጥቃት የተለያዩ ደረጃዎች ያሉት ነው፤ እያንዳንዱ ጥቃት እንደየሁኔታው ከመጀመሪያው የበለጠ ከባድ ይሆናል።»
የኢራን ታሪፍ ኤጀንሲ ከታማኝ ምንጭ አገኘሁት ያለው መረጃ
(እስራኤልን ራሷ አሜሪካ ተጣልታት ቢደካከሙ ሁላ ደስታዬ ነው፤ ማንም ይሁን ማንም ይውጋት ብቻ!)
በአሜሪካ የኢራን ኢምባሲ አሁን ያወጣው መግለጫ፦
በሶሪያ
ደማስቆ በሚገኘው ኢምባሲያችን ላይ የደረሰውን ጥቃት ተከትሎ በተባበሩት መንግስታት ቻርተር አንቀጽ 51(እራስን ከጥቃት የመከላከል መብት) መሠረት አድርገን፤ በጽዮናዊ አገዛዝ ላይ ጥቃት ሰንዝረናል። ጉዳዩ አልቋል፤ ነገር ግን የእስራኤሉ አገዛዝ አሁንም ሌላ ስህተት ሊሠራ ይችላልና፤ ከዚያም የኢራን ምላሽ የበለጠ ከባድ ይሆናል።
ይህ ግጭት በኢራንና በእስራኤል አምገነናዊ አገዛዝ መካከል ስለሆነ፤ አሜሪካ ርቀቷን ጠብቃ ልትቀመጥ ይገባታል።
שגרירות איראן באו"ם: "תקפנו את המשטר הציוני בהתאם לסעיף 51 לאמנת האו"ם (תקיפה לשם הגנה עצמית) בעקבות התקיפה בדמשק. העניין נגמר, אך המשטר הישראלי עלול לעשות טעות נוספת ואז התגובה של איראן תהיה חמורה הרבה יותר. זה עימות בין איראן והמשטר הישראלי, ארה"ב צריכה לשמור מרחק"
(אסף רוזנצוייג)
Iranian Embassy in the UN: "We attacked the Zionist regime in accordance with Article 51 of the UN Charter (attack in self-defense) following the attack in Damascus. The matter is over, but the Israeli regime may make another mistake and then Iran's reaction will be much more severe. This is a conflict between Iran and the Israeli regime, the US should keep its distance"
(Asaf Rosenzweig)
||
t.me/MuradTadesse