ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

ግጥም

ግጥም

الذهاب إلى القناة على Telegram

በዚህ ቻናል በጣም ምርጥ እና መንፈስን የሚያድሱ ግጥሞች ፣ ተከታታይ ታሪኮች ፣ የኦንላይን ቢዝነስ ቲፖች ይቀርቡበታል መርጣችሁ አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን Buy Ads https://telega.io/c/gitm_post ADMIN 👉 @Big_jor

إظهار المزيد
5 671
المشتركون
+1524 ساعات
+417 أيام
+12330 أيام
أرشيف المشاركات

#ሁሉን_ችላ_ነዋሪ ሀገሬ ጨቅላ ናት ክፋት ያልበረዛት እያስረጇት እንጂ በዘር በመባላት ደግሞም ከፍ ስትል ሀገሬ ድንግል ናት ውበቷ ጎምርቶ ሁሉም የሚመኛት ከሁሉም ከሁሉም ሀገሬ እኮ እናት ናት በልጆቿ በደል ጨክና የማይከፋት ሁሉን ችላ ነዋሪ ሀገሬ መሬት ናት ብሉልኝ የምትል እርሷን እየራባት @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

በዓካል በመንፈሴ ስስ ሆኜ እንደ ክር አይዞህ ብርቱ ሰው ነህ ትችላለህ ጠንክር ጀግና ነህ አትፍራ ብለው ያነቃቁኝ        ከሰው ተጣልቼ.... ሆስፒታል ነኝና ሳልሞት ይጠይቁኝ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

#የሰው_ቃል_ይቅርብኝ! ተደግፌ ነበር የሰው አጥር ትላንት ተሰብሮ ጥሎኛል ሁሉም ሆኖ ወረት አይ አለማወቄ ከንቱ ነበርኩ እኔ ፈጣሪ እያለልኝ ፍጡርን ማመኔ ሰው ቃሉነን ሲበላ ስለምን ማዘኔ የክርስቶስ ስሙ ሳለ ትልቅ ቅኔ በል አትዘን ልቤ አትደገፍ ሰውን ዛሬን አለሁ ብሎ ለነገ ዋስ አይሆን ውስጥህን አካሚ የህይወት ቃል ትተህ ከትላንቱ ተማር የሰው ቃል ይቅርብህ ቃል ተበላ አትበሉ ቃል የበላ ሰው ነው ዘላለማዊ እምነት ሁሌም ክርስቶስ ነው እርሱን መመርኮዝን መደገፍ ዘንግቼ የሰው ቃል ስከተል በከንቱ ቀርቼ አይቻለሁ ብዙ ሰው ሲጥል ዘንድሮ መጠበቅ ይሻላል የአምላክን ቀጠሮ ይዘገያል እንጅ የሚቀድመው የለም ከእንግዲህስ ወዲያ ሰው አለኝ አልልም @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

እመኑኝ ᴛʜɪs ɪs ᴛʜᴇ ʙᴇsᴛ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ғᴏʀ ғᴜɴ. ዝም ብላቹ ፤ ᴊᴏɪɴ በሉ እውነት ካልተመቻቹ ግን ይመቻቹሀል ። https://t.me/+wfFnULzhdtFmODI0

ዛሬ ገራሚ ቻናል አምጥቻለዉ ለስልካችሁ ማሳመሪያ እና ለ Profile የሚሆን ፎቶ ይዟል ብቻ ምን አለፋችሁ Join ብቻ በሉ !!✅
ዛሬ ገራሚ ቻናል አምጥቻለዉ ለስልካችሁ ማሳመሪያ እና ለ Profile የሚሆን ፎቶ ይዟል ብቻ ምን አለፋችሁ Join ብቻ በሉ !!✅

አብዛኞቻችን ችላ የማለት ችግር አለብን ከቴሌግራም ካምፓኒ እውቅና የተሰጠው Bot ስለሆነ በFree ሰዓታችሁ እየገባችሁ ታፕ ታፕ አድርጉ ደግሞ Solana Blockchain ስር ስለሆነ የመሳካት እድ
አብዛኞቻችን ችላ የማለት ችግር አለብን ከቴሌግራም ካምፓኒ እውቅና የተሰጠው Bot ስለሆነ በFree ሰዓታችሁ እየገባችሁ ታፕ ታፕ አድርጉ ደግሞ Solana Blockchain ስር ስለሆነ የመሳካት እድሉም ከፍተኛ ነው ... so ሞክሩት! የምትከፍሉበት እሰከሌለድረስ ግቡና ታፕ ታፕ አድርጉ https://t.me/tapswap_bot?start=r_5305703538

🙈ወላሂ ብያለው🙈 🙈ማርያምን ብያለው🙈 ፍቅረኛ ላላቹ ብቻ ጆይን ምትሉት🥹

ቤተሰብ ይኸ ነገር ቀን በቀን የተጨዋች ቁጥሩ እየጨመረ ነው Tapswap Solana Blockchain ስር ስለሆነ የመሳካት እድሉም ከፍተኛ ነው ... so ሞክሩት! የምትከፍሉበት እሰከሌለድረስ ግቡና ታብታብ አድርጉ https://t.me/tapswap_bot?start=r_5305703538

#ህሊና_ሲፈተሽ ደብቆት ነው እንጂ ከህሊናው ጓዳ ስንቱ እህህ ይላል በልቶ የቃል እዳ በመሐላ ወስዶ በክህደት ያልሸጠ ለገባው ቃልኪዳን በሆድ ያለወጠ የትኛው ጀግና ነው ለእምነቱ ያደረ? የሰጡትን እውነት ጸንቶ ያከበረ? ሁሉን ቤት ይቁጠረው ህሊና ሲፈተሽ ማን ቃሉን ጠብቆ ማንስ ይሆን አፍራሽ @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱 ጆይን
😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱    ጆይን

😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱 ጆይን
😱እነዚን ሚመሳስሉ ፒክቸሮች በራሳቹ ስም ማሰራት ምፈልጉ ብቻ ጆይን ይበሉ😱    ጆይን

#ቀጠሮ "እንገናኝ" ስልሽ "ደስ ይለኛል" ያልሽው "የት ይሻላል?" ስልሽ ቦታ ያልመረጥሽው ፒያሳ ይርቀኛል ቦሌም አልተመቸኝ ጎተራና ሳሪስ ቄራም ደስ አላለኝ ሜክሲኮ ፍልውሃ ካዛንችስ አልመጣም አንችን ለማዝናናት ከተማዋ አትበቃም ነፍሴ ተጨነቀች ቦታ አላውቅም ውዴ አልጋዬ ሰፊ ነው ...                       ...ይመችሻል እንዴ? @gitm_post ♡ ㅤ     ❍ㅤ      ⌲               ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢʰᵃʳᵉ

Imstagram ላይ በወሩ መጨረሻ photo dump እያላቹ ምትላላጡ ወንድሞቻችን: ለወሊድ መከላከያ ደግሞ ክንዳችሁ ስር ሉኘ አስቀብሩ🙂

የተቀማ ህይወት | Kana tv 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk
የተቀማ ህይወት | Kana tv 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk https://t.me/+NeDrlTebCX4wY2Jk