Mark Tech Info | Mark Technology Information
الذهاب إلى القناة على Telegram
Buy ads: https://telega.io/c/MarkTechInfo ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @MarkTechInfoBot
إظهار المزيد6 214
المشتركون
-524 ساعات
-317 أيام
-30430 أيام
أرشيف المشاركات
🟢DV2026
የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል።
🖱ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ።
ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም።
ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል።
ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል።
ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
⚠️ ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል።
ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም።
ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል።
ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል።
አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት።
ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራት ሁሉ የሚጠቃልል ነው።
🇪🇹 ኢትዮጵያውያንም ለማመልከት ብቁ ናቸው።
አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል።
🔗 ለአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ 2026 ለማመልከት ይህንን dvprogram.state.gov ሊንክ ይጠቀሙ !🔗
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
‼️የዩኒቨርሲቲ ምደባ
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይመደባሉ።
በተስተካከለው የ2017 ዓ.ም የትምህርት ካላንደር መሠረት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች መስከረም 7 እና 8/2017 ዓ.ም ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።
ይሁን እንጂ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ እስካሁን አልተደረገም።
በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሹኔ፤ "ከ12ኛ ክፍል ውጤት ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎች ለተቋሙ በመቅረባቸው ምክንያት" ምደባው መዘግየቱን ገልፀዋል።
ቅሬታዎቹን እየተስተናገዱ እንደነበር የገለፁት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ተማሪዎቹ በቅርቡ ወደየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እንደሚገቡ ተናግረዋል።
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ መደረጉ ይታወሳል።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
🔤🔤 2️⃣0️⃣2️⃣6️⃣ 🇺🇸
የዲቪ 2026 ማመልከቻ መቼ ይጀመራል?
አሜሪካ ከፈረንጆቹ 1995 ዓመት ጀምሮ በዲቪ ሎተሪ አማካኝነት በርካቶችን ወደ ሀገሯ በመውሰድ ላይ ትገኛለች፡፡ ኢትዮጵያ ለዚህ እድል ከተፈቀደላቸው ሀገራት መካከል አንዷ ስትሆን በየዓመቱ በአማካኝ ከ4 ሺህ እስከ 5 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ወደ አሜሪካ ያቀናሉ፡፡
የዲቪ 2024 እድለኛ ኢትዮጵያዊን የቪዛ ማመልከቻቸው ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚያበቃ ሲሆን የዲቪ 2025 እድለኞች ደግሞ ከያዝነው መስከረም ወር መጠናቀቅ በኋላ ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ጥያቄያቸውን ማቅረብ ይጀምራሉ፡፡
📌 የዲቪ 2026 የማመልከቻ ጊዜ ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጀመር ሲሆን ለአንድ ወር እንደሚቆይ የአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት አስታውቋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜው ከመስከረም 21 ቀን እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባሉት 30 ቀናት ይቆያል የተባለ ሲሆን አሸናፊ እድለኞች ደግሞ ግንቦት ወር ጀምሮ ማወቅ እንደሚቻልም ተገልጿል፡፡
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
+1
‼️የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ መሆኑ ይታወቃል።
በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰላ (70%) እና በተማሩበት ተቋም የሚሰላ (30%) በድምሩ 50% እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ነጥብ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ተሰምቷል።
በተማሩበት ተቋም 30% ውጤት ያልተሞላላቸው ተማሪዎችን ውጤት በቅርቡ ተስተካክሎ ይሞላል።
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
🔘ስለ አጨዋወቱ
MOONBIX በBINANCE የተጀመረ Mini game ነው 💵
✅Game ተጫውቱ 6 እድል አላቹ
✅Gamu እያለሙ Timing ጠብቆ ቢጫ ኮይኖቹን ማግኘት ነው
✅እንደየ Sizeአቸው የተለያየ Point ይሰጣሉ
(ጥቁሮቹን ከነካቹ point ይቀንሳል❗️)
✅DAILY CHECK IN አርጉ
✅TASK ስሩ የBINANCE ACC አገናኙ
NB: እድላቹ ሲያልቅ በየ4 ደቂቃው እየገባቹ ተጫውቱ!
ለመጀመር👉 https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startapp=ref_363909509&startApp=ref_363909509
🆘ምርጫችሁ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ
"የማስተማር ፈቃድ ያላቸው ተቋማት ሁሉ ዕውቅና የላቸውም" የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን
የማስተማር ፈቃድ ያላቸው ተቋማት ሁሉ ዕውቅና ስለማይኖራቸው፤ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ምርጫቸው ላይ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን አሳሰበ፡፡
በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የእውቅና እና ስታንዳርዳይዜሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ድንቋና ንጉሳ ከአሐዱ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ማኅበረሰቡ ዕውቅና እና ፈቃድን ለይቶ መመልከት እንደሚገባው ነግረውናል፡፡
"ዕውቅና ለእያንዳንዱ የትምህርት ዓይነት የሚሰጥ ነው" ያሉ ሲሆን፤ የትምህርት እና ስልጠና ባለስልጣን ለተለያዩ የትምህርት ዓይነቶች እውቅና መስጠት መጀመሩን አንስተዋል፡፡
በዚህም መሠረት የማስተማር ፈቃድ አግኝተው ዕውቅና ያላገኙበትን ወይም የዕውቅና ጊዜው ያበቃ የትምህርት ዓይነት ሲያስተምሩ የተገኙ ተቋማት እስከ መዘጋት የሚደርስ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ሰምተናል፡፡
ከዚህ በፊት ፈቃድ እና እውቅና በአንድ ላይ ይሰጥ እንደነበረ ያስታወሱት ዶክተር ድንቋና፤ አሁን ተቋማቸው ሁለቱን አሰራሮች ለይቶ እየሰጠ እንደሚገኝ ገልጸዋል፡፡
በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ መሰጠት ለሚጀምሩ የትምህርት ዓይቶችም ለተቋማት እውቅና እየተሰጠ እንደሚገኝም ነግረውናል፡፡
አሁን ለግምገማ የቀረቡት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እየተሰጡ የሚገኙ የትምህርት ዓይነቶች ናቸው የተባለ ሲሆን፤ በቀጣይ 6 ወራትም የእውቅና አሰጣጡ እንደሚጠናቀቅም ሰምተናል፡፡
በዚህም አሰራር መሠረት ሁሉም የትምህርት ተቋማት በድጋሚ መመዝገብ እንደሚገባቸውና እውቅና ፈቃዳቸውም እንደሚታደስ ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ ለአሐዱ አስረድተዋል፡፡
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination (ESSLCE)
--------------------------------
FENTAYE EYAYU AZENE
Admission No: 2847275
Gender: F
Stream: Social Sc.
School: YIFAG
--------------------------------
・ English: 26
・ Mathematics: 22
・ Scholastic Aptitude Test: 20
・ Geography: 30
・ History: 36
・ Economics: 29
---------------------------------
Your total score is 163
Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination (ESSLCE)
--------------------------------
JENBERU MUCHE TADESSE
Admission No: 2847343
Gender: M
Stream: Natural Sc.
School: YIFAG
--------------------------------
・ English: 27
・ Physics: 22
・ Mathematics: 35
・ Chemistry: 35
・ Scholastic Aptitude Test: 32
・ Biology: 34
---------------------------------
Your total score is 185
+1
‼️እስካሁን ውጤት ያላያችሁ ካላችሁ በግሩፓችን የሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ላኩልን እያሳየን እንገኛለን።
ግሩፓችን👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
‼️2017 ኢትዮዽያ
እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን !
አዲሱን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት እና የደስታ እንዲሆንልን ይመኛል።
መልካም አዲስ ዓመት !
ለሁላችሁም ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እንመኛለን !
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
‼️በጥያቄያችሁ መሰረት ካሁን ቦሀላ ውጤታችሁን ብቻ የምናሳያችሁ ይሆናል።
እስካሁን ውጤት ያላያችሁ ካላችሁ በግሩፓችን የሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ላኩልን እያሳየን እንገኛለን።
ሰው አድ ያላደረጋችሁ ካላችሁ አድ እያደረጋችሁ ቁጥራችሁን ከነስማችሁ ላኩ።
ግሩፓችን👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
‼️በጥያቄያችሁ መሰረት ካሁን ቦሀላ ውጤታችሁን ብቻ የምናሳያችሁ ይሆናል፣ እስካሁን የተለቀቁትንም ፎቶዎች አጥፈተናል።
እስካሁን ውጤት ያላያችሁ ካላችሁ በግሩፓችን የሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ላኩልን እያሳየን እንገኛለን።
ሰው አድ ያላደረጋችሁ ካላችሁ አድ እያደረጋችሁ ቁጥራችሁን ላኩ።
ግሩፕ👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
‼️የሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ላኩ
እስካሁን ውጤት ያላያችሁ ካላችሁ በግሩፓችን የሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ላኩልኝ ማሳየት ጀምሬለሁ።
ሰው አድ ያላደረጋችሁ ካላችሁ አድ እያደረጋችሁ ቁጥራችሁን ላኩ።
ግሩፕ👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
📮Steps ውጤት ለመመልከት
https://Verify.eaes.et/temporary/FNLNMN=ID
🚦FN 👉 የራሳችሁን ስም ላይ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ፊደላት
🚦LN 👉 ከአያታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያው ሁለት ፊደላት
🚦MN 👉 ከአባታችሁ ስም ላይ የመጀመሪያ ሁለት ፊደላት
🚦iD 👉 ሬጅስትሬሽን ቁጥር መፃፍ
‼️ጥንቃቀቄ
🚦ሁሉንም ስትፅፉ በcapital መሆኑን እንዳትረሱ
✅ የሬጅስትሬሽን ቁጥር
✅ ስማችሁን
🔴 ከስር ባለው ግሩፕ በመግባት እየላካችሁ።
ግሩፓችን 👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
‼️ውጤታችሁን ለማየት
ፖርታል ዌብሳይት 👉https://result.eaes.et
ቴሌግራም ቦት 👉https://t.me/EAESbot
✅ አዲሱን ግሩፓችንን ከስር ባለው ሊንክ በመቀላቀል ተማሪዎች የሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ላኩ።
ግሩፓችን 👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
✅ ከፍተኛው ውጤት ከትግራይ ክልል
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
+4
✅ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot ላይ ውጤት መመልከት ይቻላል።
ብዙ ሰው ስለሚሞክር መጨናነቅ አለ። ተረጋጉና ሞክሩ።
ተማሪዎች እራሳችሁን አታስጨንቁ። ወላጆችም ልጆቻችሁን አበረታቱ።
ውጤት ከመጣ እሰየው ፤ ባይመጣም ቀጣይ አላማን ለማሳካት መስራት ይገባል። ምንም የሚፈጠር ነገር አይኖርም። በርትቶ አላማን ለማሳካት መጣር ነው።
✅ አዲሱን ግሩፓችንን ከስር ባለው ሊንክ በመቀላቀል ተማሪዎች የሬጅስትሬሽን ቁጥራችሁን ላኩ።
ግሩፓችን 👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
+1
#ውጤት : የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።
በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦
► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et
► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284
► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot
ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።
አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።
✅ የሬጅስትሬሽን ቁጥር እና
✅ ስማችሁን
🔴 ከስር ባለው ሊንክ በመግባት እየላካችሁልን።
ግሩፓችን 👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
+1
የ12ኛ ክፍል ውጤት እንዴት ማየት ይቻላል ?
የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።
ውጤት እንዴት ማየት እንደሚቻል በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ደርሰዋል።
እኛም ተፈታኞች እንዴት ነው ውጤታቸውን ማየት የሚችሉት ? ስንል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን ጠይቀናል፡፡
" ተማሪዎች ውጤታቸውን በኦንላይን የሚያዩበትን አማራጭ አድራሻዎች ማምሻውን አገልገሎቱ ይፋ ያደርጋል " ሲሉ ከፍተኛ አመራሩ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አረጋግጠዋል።
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ውጤት በድረ-ገፅ፣ በአጭር የፅሑፍ መልዕክት እና በቴሌግራም ቦት ይፋ ተደርጎ እንደነበር ይታወሳል።
አገልግሎቱ አማራጭ አድራሻዎቹን ይፋ እንዳደረገ ወደናንተ እናደርሳለን።
✅ የሬጅስትሬሽን ቁጥር እና
✅ ስማችሁን
🔴 ከስር ባለው ሊንክ በመግባት እየላካችሁልን።
ግሩፓችን 👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
+4
#Ethiopia
ውጤቱ በጣም ዝቅተኛ ነው !
" በ2016 ትምህርት ዘመን በወረቀትና በበይነ መረብ የተሰጠው ፈተና ውጤት እንድምታው ሲታይ ከ2014 ዓ/ም 30,034 (3.3%) ፣ ከ2015 ዓ/ም 27,267 (3.2%) ... (ዘንድሮ 5.4%) መሆኑ እያሽቆለቆለ እየሄደ ያለው ጉዞ የተገታ እና መጠነኛ የመሻሻል አዝማሚያ ያሳየ ቢሆንም አሁንም 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ቁጥር በጣም #ዝቅተኛ ነው። " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
✅ የሬጅስትሬሽን ቁጥር እና
✅ ስማችሁን
🔴 ከስር ባለው ሊንክ በመግባት እየላካችሁልን።
ግሩፓችን 👇👇
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
https://t.me/+M41Te4ylg8RjNzc8
ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
⭕️ 👉 t.me/grade12results 👈 ⭕️
●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
