ar
Feedback
Mark Tech Info | Mark Technology Information

Mark Tech Info | Mark Technology Information

الذهاب إلى القناة على Telegram

Buy ads: https://telega.io/c/MarkTechInfo ለአስተያየት ፣ ጥቆማ ፣ ለማስታወቂያ እና ለጥያቄዎች በዚህ ያናግሩን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 @MarkTechInfoBot

إظهار المزيد
6 214
المشتركون
-524 ساعات
-317 أيام
-30430 أيام
أرشيف المشاركات
Paws🔥 በNotcoin Dogs & Hamster በአንዱ ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ ሞክሩት😊 ገና Viral አልወጣም በደንብ ለመስራት ሞክሩ የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል
Paws🔥 በNotcoin Dogs & Hamster በአንዱ ላይ ተሳትፋችሁ ከነበረ ሞክሩት😊 ገና Viral አልወጣም በደንብ ለመስራት ሞክሩ የራሳቸው የሆነ Unique ነገር ይዘው ለመምጣት ሞክረዋል Airdrop ላይ ያላችሁን ያላችሁ መረጃ በመመስረት Point ይሰጣል ተጨማሪ መረጃ Soon... ለመጀመር👇 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Bdg62Uy5 https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=Bdg62Uy5

‼️Memefi ለማሳደግ በ Memefi ያላችሁን ኮይን በScript ማሳደግ ለምትፈልጉ አናግሩኝ። በጥቂት ክፍያ እስከፈለጋችሁት ቁጥር ድረስ እናሳድጋለን። ✅ 100 Million ✅ 500 Million
‼️Memefi ለማሳደግ በ Memefi ያላችሁን ኮይን በScript ማሳደግ ለምትፈልጉ አናግሩኝ። በጥቂት ክፍያ እስከፈለጋችሁት ቁጥር ድረስ እናሳድጋለን። ✅ 100 Million ✅ 500 Million ✅ 1 Billion ✅ 5 Billion ✅ 10 Billion... 👍 ለመተማመን በቅድሚያ የተወሰነ ኮይን በነፃ እንሞላለን ከዛ በክፍያ እንቀጥላለን። 👍 No #Ban እናግሩኝ 👉 @CeoUrl

⚠️ጥንቃቄ ሰሞኑን በቴሌግራም እንደዚህ አይነት መልዕክት ከጓደኞቻችሁ ከደረሳችሁ በፍፁም ሊንኩን እንዳትነኩት። ይህ የ #Phishing_Attack ሲሆን ሊንኩን ነክታችሁ Login ካደረጋችሁ የቴሌግራ
⚠️ጥንቃቄ ሰሞኑን በቴሌግራም እንደዚህ አይነት መልዕክት ከጓደኞቻችሁ ከደረሳችሁ በፍፁም ሊንኩን እንዳትነኩት። ይህ የ #Phishing_Attack ሲሆን ሊንኩን ነክታችሁ Login ካደረጋችሁ የቴሌግራም አካውንታቹ በሌላ ሰው ቁጥጥር ውስጥ ይሆናል። ሀከሮቹ አካውንታችሁን ከተቆጣጠሩ በኋላ ለጓደኞቻችሁ ተመሳሳይ መልዕክት በመላክ የወዳጆቻችሁንም አካውንት ይሰርቃሉ። ▶️ ለጓደኞቻችሁ በሙሉ ሼር አድርጉላቸው። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🌐 ምደባ ይፋ ሆኗል ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ ▶️https://placement.ethernet.edu.et ▶️ @moestudentbot🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 🌐 ምደባ ይፋ ሆኗል ለማየት እነኚን አማራጮች ተጠቀሙ ▶️https://placement.ethernet.edu.et ▶️ @moestudentbot🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

ℹ️MoE በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመ
ℹ️MoE በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ምደባ በቅርቡ እንደሚገለፅ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች፣ ምደባው ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንዲጠብቁ ሚኒስቴሩ ጠይቋል፡፡ 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

‼️የ2017 ስልጠና ዘመን የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና የመቁረጫ ነጥብ: የተፈጥሮ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት 🛡 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2 ➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 141 እና ከዚያ በታች፣ ➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 137 እና ከዚያ በታች፣ ➡️ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 138 እና ከዚያ በታች፣ ➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 134 እና ከዚያ በታች፣ ➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 124 እና ከዚያ በታች፡፡ 🛡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 142 ከዚያ በላይ፣ ➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 138 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 139 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 135 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 125 እና ከዚያ በላይ፡፡ 🛡 የስልጠና ደረጀ 5 ➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 179 ከዚያ በላይ፣ ➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 167 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 170 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥቡ 162 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 154 እና ከዚያ በላይ፡፡ የማህበራዊ ሳይንስ የመግቢያ ውጤት 🛡 የስልጠና ደረጃ 1 እና 2 ➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥቡ 139 ከዚያ በታች፣ ➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 135 እና ከዚያ በታች፣ ➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 134 እና ከዚያ በታች፣ ➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 124 እና ከዚያ በታች፣ ➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 124 እና ከዚያ በታች፡፡ 🛡 የስልጠና ደረጀ 3 እና 4 ➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 140 ከዚያ በላይ፣ ➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 136 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 135 እና እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 125 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 125 እና ከዚያ በላይ፡፡ 🛡 የስልጠና ደረጀ 5 ➡️ ወንዶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 172 ከዚያ በላይ፣ ➡️ ወንዶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 164 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢን ሳይጨምር የመቁረጫ ነጥብ 165 እና እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ሴቶች ከታዳጊ ክልሎች እና አርብቶ አደር አካባቢዎች የመቁረጫ ነጥብ 160 እና ከዚያ በላይ፣ ➡️ ለሁሉም የአካል ጉዳተኞች የመቁረጫ ነጥብ 154 እና ከዚያ በላይ፡፡ 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

‼️የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች �
+4
‼️የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል። የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

🏍 RoOLZ Anime Series is here. ⚡️ Become Godlike Bro! https://t.me/ROoLZQuest_bot/GODLIKE?startapp=referrerCode_eq_ZXSEOCYGY

🎙ማስታወሻ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች #በመደበኛ እና #በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል
🎙ማስታወሻ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች #በመደበኛ እና #በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እንድትሞሉ ትምህርት ሚኒስቴር ያራዘመው የመሙያ ጊዜ ነገ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በቀሩት ጊዚያት ይሙሉ! 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

‼️ትምህርት ሚኒስቴር መስማት ለተሳናቸው የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው ተ
‼️ትምህርት ሚኒስቴር መስማት ለተሳናቸው የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው በመንግስት ተቋማት (ወጪያቸው ተሸፍኖ) የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት እንደሚከተለው ይሆናል፦ ► የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከስድስት መቶ 192፣ ► የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከስድስት መቶ 186 በፕሪፓቶሪ ፕሮግራም የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ ከሰባት መቶ 224፣ ► በፕሪፓቶሪ ፕሮግራም የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ሴት ከሰባት መቶ 217 እና ከዚያ በላይ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡ via_atc 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

‼️የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ትምህርት ቤት ሦስት ተማሪዎች ሽልማቶችን አበርክቷል፡፡ በኦሮሚያ ክል
+2
‼️የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ትምህርት ቤት ሦስት ተማሪዎች ሽልማቶችን አበርክቷል፡፡ በኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ሆኖ የተመዘገበውን 568 ያመጣው ተማሪ ራጂ ተስፋዬ ዘመናዊ ላፕቶፕ እና 💵የ30,000 ብር ሽልማት ተበርክቶለታል፡፡ በተመሳሳይ 545 ያመጣው ተማሪ ሁንዴሳ ፈይሳ እና 535 ያስመዘገበው ተማሪ ቶልቻ ቦጃ ዘመናዊ ላፕቶፕ እና የ20,000 ብር ሽልማት ተበርክቶላቸዋል፡፡ 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

❕ ተራዝሟል በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የ
❕ ተራዝሟል በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ እንድትሞሉ መባሉ ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ "አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻቸውን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርሲቲ ምርጫ መሙላት በመቸገራቸው" የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫ መሙያ ጊዜው እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬● 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●

🆕 ምደባ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለ
+1
🆕 ምደባ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች ማመልከቻቸውን በ ➡️ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንዲልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

‼️Remedial የRemedial መቁረጫ ነጥብ ላይ ግርታ ለተፈጠረባቹህ ተማሪዎች ⛔️ በክፍያ የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ለመማር ✔️ ከ600 ለተፈተናቹህ 600×0.31=
‼️Remedial የRemedial መቁረጫ ነጥብ ላይ ግርታ ለተፈጠረባቹህ ተማሪዎች ⛔️ በክፍያ የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ለመማር ✔️ ከ600 ለተፈተናቹህ 600×0.31=186 ከ600 ተፈትናቹህ 186እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ። ✔️ ከ500 ለተፈተናቹህ 500×0.31=155 ከ500 ተፈትናቹህ 155እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ። ✔️ ከ700 ለተፈተናቹህ 700×0.31=217 ከ700 ተፈትናቹህ 217እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች በግል(በክፍያ) የመንግስት ወይም የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማካካሻ ትምህርት መማር ትችላላችሁ። 🌐 ከዚህ ውጭ በመንግስት ዩንቨርሲቲዎች ተመድባቹህ በመንግስት ወጪያቹህ ተሸፍኖ የRemedial ፕሮግራም ለመማር ምስሉ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መስፈርት መሰረት ይሆናል። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ ‼️ በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል። ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች የሪሚዲ
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ ‼️ በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል። ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 204 ሲሆን ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች የሪሚዲያል መግቢያ ውጤት 192 ነው። ሙሉ መረጃው ከላይ ተያይዟል። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

⚠️ ትኩረት የመሬት መንቀጥቀጥ በሚያጋጥም ጊዜ መደረግ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ ርምጃዎች ምን ምን ናቸዉ? ✔️ ከቤት ውጭ ከሆኑ - ከዛፎች፣ ከሕንፃዎች፣ ከኤሌትሪክ ምሶሶዎችና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ከሚያ
⚠️ ትኩረት የመሬት መንቀጥቀጥ በሚያጋጥም ጊዜ መደረግ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ ርምጃዎች ምን ምን ናቸዉ? ✔️ ከቤት ውጭ ከሆኑ - ከዛፎች፣ ከሕንፃዎች፣ ከኤሌትሪክ ምሶሶዎችና ሌሎች ወድቀው ጉዳት ከሚያደርሱ መራቅ፣ ✔️ በቤት ውስጥ ከሆኑ - በበር መቃኖች፣ በኮርነሮችና ኮሪደሮች ተጠግቶ ማሳለፍ፣ ✔️ ከእሳት ምድጃዎች፣ ከተሰቀሉ ፍሬሞችና የግድግዳ ጌጦችና ከመስኮት አካባቢ መራቅ፣ ✔️ ከሕንጻዎች ለመውጣት አለመሞከር፣ ሊፍት በፍፁም አለመጠቀም፤ ከደረጃዎች አካባቢ መራቅ፣ ✔️ መኪና እያሽከረከሩ ከሆኑ- የኤሌትሪክ መተላለፊያ ምሶሶዎችን፣ ዛፎችና ሽቦዎች አካባቢ አለመቆም፣ ✔️ የኤሌትሪክ መስመር ምሶሶዎችና ሽቦዎች ተሽርካሪው ላይ ከወደቁ ከመኪናው ለመውጣት አለመሞከር፣ ✔️ ገላጣ ወደሆነ አካባቢ መኪናን መቆም እንደሚገባ ዳጉ ጆርናል ከአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ያገኘው መረጃ ያመላክታል። ለእሳትና ለሌሎች ድንገተኛ አደጋዎች እንዲሁም ለአንቡላንስ አገልግሎቶች 939 የስል መስመርን ይጠቀሙ። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በኋላ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች 1.5-1.8 ሬክተር ስኬል የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። - #በአዲስአበባ (በዓደይ አበባ ሃያት ሲኤሚሲ ፣ ሜክሲኮ
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ዛሬ ከምሽቱ 2:00 ሰአት በኋላ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች 1.5-1.8 ሬክተር ስኬል የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። - #በአዲስአበባ (በዓደይ አበባ ሃያት ሲኤሚሲ ፣ ሜክሲኮ ፣ በአያት ኮንዶምኒየም ጣፎ ፣ተክለሃይማኖት ኮንዶሚኒየም) - በሰሜን ሸዋ ዞን #ሸዋሮቢት ከተማ - ደብረብርሃን - ደሴ ባንቧ ውሃ - ሳላይሽ - ምንጃር አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነው የተሰማው። ህፃዎች ላይ የነበሩ ሰዎችም በደንብ ንዝረቱ የተሰማቸው ሲሆን በተለይ በጋራ መኖሪያ ቤቶች ያሉ ነዋሪዎች ከስጋት አንጻር ወደ መሬት ወርደው ተሰባስበው ነው የሚገኙት። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

‼️የ12ኛ ክፍል ዳግም ፈተና ከ2,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ወስደዋል። በሐምሌ 2016 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተ
+2
‼️የ12ኛ ክፍል ዳግም ፈተና2,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ወስደዋል። በሐምሌ 2016 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በፀጥታ ችግር መውሰድ ያልቻሉ የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለፈተናው መቀመጣቸው ተገልጿል። ተማሪዎቹ የድጋሜ ፈተናውን ከመስከረም 22 እስከ 4/2017 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የወሰዱ ሲሆን፤ ፈተናው ያለምንም ችግር መጠናቀቁን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ገልጿል፡፡ መንግስት የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች በመስከረም 2017 ዓ.ም አጋማሽ ዳግም ፈተና ይሰጣል ብሎ እንደነበር አይዘነጋም። 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

⚠️ DV ለመሙላት 1. ፎርሙ ላይ ሙሉ ስም ከነ አያት 2. ሙሉ ስም ሲሞላ ከትምህርት መረጃ ጋር መመሳሰል አለበት። 3. የተወለዱበት ቀን እና የትውልድ ቦታ ሲሞላ ፓስፖርት ያላቹህ እሱን እያያቹ፣
⚠️ DV ለመሙላት
1. ፎርሙ ላይ ሙሉ ስም ከነ አያት 2. ሙሉ ስም ሲሞላ ከትምህርት መረጃ ጋር  መመሳሰል አለበት። 3. የተወለዱበት ቀን እና የትውልድ ቦታ ሲሞላ ፓስፖርት ያላቹህ እሱን እያያቹ፣ የሌላቹ ደግሞ ከልደት ሰርተፊኬት በማመሳከር ፣ ሁለቱም የሌላቹህ ደግሞ ከመታወቅያ እያያቹህ መሙላት አለባችሁ። 4:- ፎቶግራፍ 600 x 600 pixel እና Size ከ240 kb ያልበለጠ ከ50-69% ፊት በደንብ መታየት አለበት። 5:- ኢሜል አድራሻ (EMAIL - ADDRESS)
✅ ዲቪ የሚሞላበት አድራሻ 👇         https://dvprogram.state.gov/ 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬● 

🟢 DV2026 የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። 🔗ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ። ለማመልከት ምንም
🟢 DV2026 የ2026 የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ማመልከቻ ከዛሬ ጀምሮ ክፍት ተደርጓል። 🔗ለ2026 DV ለማመልከት https://dvprogram.state.gov/ ይጠቀሙ። ለማመልከት ምንም አይነት ክፍያ አያስፈልግም። ማመልከቻው እስከ ህዳር 5 /2024 ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ከፍተኛ የመሙላት ፍላጎቶች ድረገጹ ላይ መዘግየቶችን ሊያስከትል ስለሚችል ለመሙላት እስከ የምዝገባው ጊዜ የመጨረሻ ሳምንት ድረስ ባይጠብቁ ይመከራል። ዘግይተው የሚገቡ ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም። ⚠️ ህጉ ለአንድ ሰው አንድ ጊዜ ብቻ እንዲያመለክት ነው የሚፈቅደው። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የሚጠቀመው የተራቀቀ ቴክኖሎጂ ደጋግሞ የሚገቡ ማመልከቻዎችን የሚለይ ነው። ከአንድ ጊዜ በላይ አንድ ሰው ካመለከተ ሁሉንም የዛን ሰዎች ማመልከቻዎች ይሰርዛል። ያልተሟላ ማመልከቻም ተቀባይነት የለውም። ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ከቪዛ አማካሪዎች ፣ ' እንሞላለን ' ከሚሉ ወኪሎችና ከሌሎች አካላት እገዛ ሳይጠይቁ ራስዎ እንዲሞሉ ይመከራል። ማመልከቻውን እንዲሞላሎት የሰው እርዳታ ካስፈለገ ጥያቄዎችን በትክክል ለመመለስ በሚሞላበት ስፍራ መገኘት ያስፈልጋል። ከዚህ በተጨማሪም የ ' ልዩ ማረጋገጫ ቁጥሩ ' ን ለመያዝ በስፍራው መገኝት ያስፈልጋል። አንዳንድ የሚሞሉ ሰዎች ይህን ቁጥር ይዘው በመቀየር ተጨማሪ ብር የሚጠይቁ ስላሉ እንዳይታለሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል። የማረጋገጫ ቁጥሩ እጅግ ወሳኝ በመሆኑ በጥንቃቄ መያዝ አለበት። ለ2026 የፊስካል ዓመት እስከ 55,000 የሚደርስ የዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) ተዘጋጅቷል። ይህ ቁጥር ብቁ የሆኑ ሀገራት ሁሉ የሚጠቃልል ነው። 🇪🇹 ኢትዮጵያውያንም ለማመልከት ብቁ ናቸው። አሜሪካ በየዓመቱ ከኢትዮጵያ ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) አማካኝነት እንደምትቀበል ይታወቃል። 🇺🇸 ለአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ 2026 ለማመልከት ይህንን dvprogram.state.gov ሊንክ ይጠቀሙ ! 🇺🇸 🖥 ለተጨማሪ የ12ኛ ክፍል መረጃዎች 🖥 ●▬▬▬▬▬ ๑۩۩๑ ▬▬▬▬▬●  📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 📌 👉 t.me/grade12results 👈 📌 ●▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬●