ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

️ፈለገ ጥበብ Photography (ፈለገ ጥበብ ፎቶ ማህደር ዘፈለገ ጥበብ ሚዲያ)

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ የ 🅿🅷🅾🆃🅾🅶🆁🅰🅿🅷 ቻናላችን በደህና መጣቹ። ✔️በፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤትም ይሁን በተለያዩ ደብራት የሚነሱ ፎቶግራፎችን በዚህ የፈለገ ጥበብ የፎቶ ማህደር ላይ ያኙታል። መልካም ጊዜ 📸📷📹💽

إظهار المزيد
733
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-57 أيام
-530 أيام
أرشيف المشاركات
ሰኔ ቅዱስ ሚካኤል በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርትያናት ታሪክ ይሆን ዘንድ ያነሳነውን ፎቶ እናካፍላችሁ ዘንድ ወደድን የ 12/10/2016 ዓ.ም ማስታወሻ https://t.me/felegetibebimage

በዛሬው ዕለት በደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርስቲያናት የተጀመረው ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ የቅድስት ቤተክርስቲያን አገልጋይ በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን ጉባኤው በነገው ዕለት ከቀኑ 10:00 ሰዓት ጀምሮ የሚቀጥል ይሆናል ። ሰኔ 10/2016 ዓ.ም ፈለገ ጥበብ ሚዲያ https://t.me/felegetibebmedia