cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5 https://www.instagram.com/@halwot5 https://www.youtube.com/@HALWOT5 “ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
9 833
المشتركون
+1924 ساعات
+1427 أيام
+62830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
⚜️ አገልጋይ - አገልጋይ ማለት በወንጌል ሁሉን የሚሆን ሳይሆን ለወንጌል ሁሉን የሚሆን ማለት ነው፡፡ - እግዚአብሔር የጠራህ ስለ ወንጌል ሁሉን እንደትሆን እንጂ በወንጌል ሁሉን እድትሆን አይደለም፡፡ወንጌል ዝነኛ መሆኛ አይደለም ፡ ወንጌል ሀብት ማካበቻ አይደለም ፡ወንጌል ቤትህን ማሞቂያ አይደለም ፡ወንጌል አንተን እና የአንተን የሆነ ነገር የምታስከብርበት አይደለም ፡ወንጌል በዘይት እና በጨው የምትቸበችበው ሽቀጥ አይደለም ፡ወንጌል ገስት ሀውስ ከፍተህ ወንጌል ማስቀጠያ በሚል ኢ- መጸሐፍ ቅድሳዊ ምክኒያት ገንዘብ መስብሰቢያ አይደለም፡፡ወንጌል አንተን  ያስቀጥልሀል እንጂ አታስቀጥለውም፡፡ ወንጌል የመጨረሻውን ነፍስህን እስከ መስጠት ሁሉን የምትሆንለት እንቁህ ነው፡፡                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
250Loading...
02
⚜️ በጥጋብም ውስጥ በርሃብም ውስጥ፣ ⚜️ በማግኘትም በማጣትም ውስጥ፣ ⚜️ ኃይል የሚሆነን፣ ⚜️ የሰከነ ህይወትን የሚመራልን፣ ⚜️ በማግኘት ውስጥ ያለውን ትዕቢት የሚያርቅልን፣ ⚜️ በማጣት ውስጥ ያለውን የልብ ስብራት የሚጠግንልን ብቸኛው ኃይላችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
3893Loading...
03
2381- በአይናችን ማየት የማንችለውን በእምነት ማየት እንችላለን!
4841Loading...
04
⚜️ የክርስቶስ ዳግም - አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዳግም ምፅዓት በጣም ቅርብ እንደሆነ ወይም በቶሎ ሊሆን እንደሚችል አድርገው ይናገራሉ። ነገር ግን ትክክለኛውን ቀን ወይም ሰአት ማንም ሰው ሊያዉቅ አይችልም። - ኢየሱስም የርሱ ለፍርድ መምጣት በሰማይ ላይ እንደሚታይ የመብረቅ ብልጭታ እንደሚሆን መንግስታት በሙሉ የእርሱን ምልክት በሰማይ ላይ እንደሚመለከቱ በዚያን ጊዜም ማልቀስ እንደሚጀምሩ ተናግሯል። ኢየሱስ ተመልሶ መምጣቱን ሌባ ቤት ሰብሮ እንደሚገባ ወይም ሎሌዎቹ ሳያስቡትና ሳይጠነቀቁ ወደ ቤቱ ከሚመለስ ጌታ ጋር ያመሳስለዋል። - ጳዉሎስና ጴጥሮስም ተመሳሳይ ማስጠንቀቂያ ሰተዋል። ይሁን እንጂ በቅድሚያ አንዳንድ ምልክቶች እንደሚኖሩ መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል ከዚህም የተነሳ የኢየሱስ መምጫ መቃረቡን እናውቃለን። ኢየሱስም "ለሕዝቦች ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የእግዚአብሔር መንግስት ወንጌል በመላው አለም ይሰበካል በዚያን ጊዜ መጨረሻው ይመጣል " ብሎናል። - በመጨረሻዎቹ ቀናት ክፉ ሰዎች በክፋት እየጨመሩ ይሄዳሉ ብዙ ሰዎች እምነታቸውን ይተዋሉ ብዙዎች ደግሞ በዳግም ምፅዓት ያላግጣሉ። እንዲሁም በምድር ላይ ብዙ ጦርነቶች ፣ የምድር መናወጦች ፣ ረሀቦች ፣ ተላላፊ በሽታዎች እንደሚኖሩና በፀሀይ በጨረቃና በከዋክብት ላይ ብዙ ምልክቶች እንደሚታዩ ኢየሱስ አስቀድሞ ተናግሯል። ይህም የመከራ ዘመን "ታላቁ መከራ " ተብሎ ይጠራል። - እንዲሁም ኢየሱስ ሀሰተኛ ክርስቶሶችና ሀሰተኛ ነብያት ተገልጠው ልዩ ልዩ ምልክቶችንና ተአምራትን በማሳየት ሰዎችን እንደሚያታልሉ ማስጠንቀቂያ ሰቶአል ዩሐንስም በመልክቱ ሲፅፍ ብዙ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መምጣታቸውን ብቻ ሳይሆን አንድ የተለየ የክርስቶስ ተቃዋሚም ይመጣል በማለት ነው። - ጳውሎስም ለተሰሎንቄ ሰዎች በመደጋገም ያረጋግጥላቸው የነበረው ነገር ይኸው ነው። ህገወጥ የሆነው የአመፅ ሰው ገና አልተገለጠም ይህ ሰው ብዙ አሳሳች ተአምራትን ፣ ምልክቶችና አስደናቂ ነገሮችንም ያደርጋል "እኔ እግዚአብሔር ነኝ " በማለት በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ይቀመጣል። ይህ በቤተመቅደስ ዉስጥ ቆሞ የሚታየው ጣዖት ኢየሱስ በትንቢት ቃል "የሚያረክሰውን አፀያፊ ነገር በተቀደሰ ስፍራ ቆሞ ታያላቹ" በማለት ያስጠነቀቀው ነው።                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
6173Loading...
05
I'm on Instagram as @nuhil_kilu. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1l6qleoj0c6ya&utm_content=ucv06op
920Loading...
06
📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
5600Loading...
07
ሃያላን እንዴት ወደቁ? 👉🏻 መጋቢ ፍፁም ኤርምያስ
7388Loading...
08
ሃያላን እንዴት ወደቁ? || መጋቢ ፍፁም ኤርምያስ Gaius Ministry | Pastor Fitsum (YouTube)
7052Loading...
09
ዘፍጥረት 24፥63  (አዲሱ መ.ት) “እርሱም አንድ ምሽት ላይ በጥሞና ለመቈየት ወደ መስክ ወጣ አለ፤ ቀና ብሎ ሲመለከትም፣ ግመሎች ከሩቅ ሲመጡ አየ።”   ⚜️ በይስሐቅ ዘመን የተጻፈ ቃል አልነበረም። እግዚአብሔር ግን ከአዳም ጀምሮ ለሄኖክ፣ ኖህና አብርሃም ራሱን ገልጧል። እነዚህም አምላካቸውን አምነው ፈጽመው ተከትለዋል። ይስሐቅም (የአባቶቹን አምላክ) በጥሞና እያሰበ ባለበት፣ ከግመሎቹ በአንዱ ላይ የነበረችውን ርብቃን ለመጀመሪያ ጊዜ አገኘ። በዚያም እግዚአብሔር በአብርሃም ሎሌ በኩል ያዘጋጀለትን ሚስት ተቀበለ። ቀዳሚው ሲቀድም፣ ተከታዩ ሳያደክም ይከተላል። ጌታ ኢየሱስ ይመጣል!!!                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
8760Loading...
10
መመኪያዬ ዘማሪ 👥 መስፍን ጉቱ በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ Mesfin Gutu Memekiyaye “አንተ መጠጊያዬና ጋሻዬ ነህ፤ ቃልህን በተስፋ እጠብቃለሁ።”   — መዝሙር 119፥114 (አዲሱ መ.ት) “እግዚአብሔር ዐለቴ፣ መጠጊያዬና ታዳጊዬ ነው፤ አምላኬ የምሸሸግበት ዐለቴ፤ እርሱ ጋሻዬ፣ የድነቴ ቀንድና ዐምባዬ ነው።”   — መዝሙር 18፥2 (አዲሱ መ.ት) “በላባዎቹ ይጋርድሃል፤ በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል።”   — መዝሙር 91፥4 (አዲሱ መ.ት)
9566Loading...
11
⚜️ አከባቢህን ስታይ ትደክማለህ እግዚአብሔርን ስታይ ብቻ ትበረታለህ።ነገሮች እንደ ትላንቱ ወዳጆች እንዳስቀመጥሃቸው አይደሉም። ለእግዚአብሔር የሚሰጠውን እምነት ተስፋና ፍቅር ለሰዎች ሰጥተህ ሊሆን ይችላል። - ጣኦት ስለሆኑብህ እግዚአብሔር ሰብሯቸው አፈር ስለሆኑ ስትደገፋቸው ተንደውብህ ይሆናልና ራስህን መርምር።                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
8952Loading...
12
📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱📱 በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
7320Loading...
13
⚜️ ይቅርታን ተለማመዱ - ይቅርታ ሁሉም ሰው በህይወቱ ልለማመድበት የሚገባው ወሳኙ ነገር ነው። ይቅርታ ለራስ እና ለሰው ጥቅም የሚደረግ ትልቅ ጉዳይ ነው። ስለዚህ፦ - ይቅርታን ተለማመዱ፤ ከውስጣችሁም ደስታ ስፈልቅ ታያላችሁ፤ ቀናችሁ ያማሬ እና ደስ የሚልም ይሆናል። - ይቅርታን ተለማመዱ፤ እናንተም ሆነ ይቅርታ የምታደርጉለት ሰው እፎይታን ታገኛላችሁ። - ይቅርታን ተለማመዱ፤ ስትሰሩ ከቂም የፀዳ ህይወት ስለምትመሩ በስራችሁ ውጤታማ ትሆናላችሁ። - ይቅርታን ያልተለማመደ ሰው በጨለማ ውስጥ እንዳለ ሰው ነው፤ የሚታየውም እድገት ሳይሆን ያው ጨለማ ነው። ከልብ ይቅርታ ጠይቁ፤ አድርጉም። " በቁጣችሁ ላይ ፀሐይ አይግባ፥ ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት።" ኤፌሶን 4፥27።
1 0703Loading...
14
ቆይ አንዴ✋ ስራ መስራት ሀጥያት ነው🤔? ታዲያ ሀጥያት ካልሆነ ለምን አትሰሩም🤷 አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በቴሌግራም የሚሰሩ በጣም ቀላል ግን አሪፍ ገንዘብ የምናገኝባቸውን የተለያዩ Online ቢዝነሶችን👩‍💻 እና ስለairdrop💵 መረጃ በማድረስ ላይ ነው ይህን link ተጭናቹ ቻናሉን ተመልከቱ ለመስራት ከወሰናቹ join አድርጉ😐 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
781Loading...
15
⚜️ በእግዚአብሔር መንግስት ቆይታችሁ ሰዎች በእግዚአብሔር መንግስት እንዲፀኑ ማድረግ ቢያቅታችሁ ስዎች ከእግዚአብሔር መንግስት እንዲጠፋ ምክንያት አትሁኑ። “በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር። ማቴዎስ 18፥6               ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 0802Loading...
16
"የኤፌሶን መልዕክት መግቢያ" 👉🏻 በዶ\ር ገለታ ሲሜሶ
1 3378Loading...
17
"የኤፌሶን መልዕክት መግቢያ" በዶ\ር ገለታ ሲሜሶ | |MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia || MARSIL TV WORLDWIDE (YouTube)
1 3020Loading...
18
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId5784736201
80Loading...
19
መጋቢ ፍጹም#የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን አያት አጥቢያ (YouTube)
1 2651Loading...
20
❗ ሲገባህ ❗ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን  አያት አጥቢያ     👉🏻 መጋቢ ፍጹም         ⚜️@HALWOT5⚜️       ⚜️ @HALWOT5 ⚜️   🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 4374Loading...
21
.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ጠላት የፃፈው የሞት ደብዳቤ🎶 🎶ተቀዶ ሳየው ደስ አለው ልቤ🎶 🎶ደስ አለው ልቤ🎶 🎶ጠላቴን ጥሎ ስላሳየኝ ልቤ በደስታ🎶 🎶ዘምር አለኝ ዘምር አለኝ ዘምር ዘምር.🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
5630Loading...
22
2378- እውነተኛ ተወካይ . . .
1 3322Loading...
23
.              ❓ጥያቄ❓ እግዚያብሔር ሰውን ከምንድነው የፈጠረው? ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
5730Loading...
24
በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ እንሁን እ/ር ፍቅር ነው ያስብልናል ይራራልናል እንቀርባቸዋለን የምንላቸው ሰዎች ሁሉ ሰው ናቸውና መለወጣቸው ወይ ፊታቸው መለወጡ ማይቀር ነውነገር ግን ለዘላለም ማይለወጥ ማይቀየር እ/ር ብቻ ነው እራሳችንን ከምናውቀው ና ለራሳችን ከምናውቀው በላይ የሚያውቀን እና የሚያውቅልን ጌታ መንፈስ ቅዱስ ነው ጌታ ሁሌ አለ ከኛ ጋራ ለዚህ በእውነት ሰዎች ተለዩን ተዉን በለን አንዘን ምክንያቱም ሚሊዮን ሰው ቢሰበሰብ ቦታውን መተካት የማይችለው ኢየሱስ አለ አጠገባችን ስለዚህ እንፅና::ተባረኩልኝ
1 6577Loading...
25
"እግዚአብሔር የሚፈለግ አምላክ ነው" - ሰው እግዚአብሔርን ካልፈለገ ማንን ሊፈልግ ይችላል? ወገኖቼ እግዚአብሔር የሚፈለግ አምላክ ነው፡፡ - ከሰማይ በታች ልናደርገው የሚገባ ከምንም ነገር እጅግ የተሻለውና የሚበልጠው ነገር እግዚአብሔርን መፈለግ ነው፡፡ - ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን፣ ሁለንተናችንን ልናፈስበት የሚገባው እጅግ አትራፊ ነገር እግዚአብሔርን ሁልጊዜ መፈለግ ነው፡፡ - ጤነኛ ልብ እግዚአብሔርን ይፈልጋል፡፡ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ እየበረታ ይሄዳል፡፡ - እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሰው እግዚአብሔርን ያገኘዋልና ደስ ይበለው፡፡ ሰው በህይወቱ የሚያስፈልገው እግዚአብሔር ነው፡፡ - እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሰው በህይወቱ የሚያስፈልገውን ብቸኛ ነገር ስለሚያገኝ ደስ ለመሰኘት በቂ ምክኒያት ነው፡፡ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ሰው እግዚአብሔርን ያገኘዋልና ደስ ይበለው፡፡ - “እግዚአብሔርን አሰብሁት ደስ አለኝም፤ ተናገርሁ፥ ነፍሴም ፈዘዘች።” (መዝሙር 77፥3) - በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው። እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ። (1 ዜና 16፥10-11)               ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 7609Loading...
26
ቆይ አንዴ✋ ስራ መስራት ሀጥያት ነው🤔? ታዲያ ሀጥያት ካልሆነ ለምን አትሰሩም🤷 አንድ ክርስቲያን ወንድማችን በቴሌግራም የሚሰሩ በጣም ቀላል ግን አሪፍ ገንዘብ የምናገኝባቸውን የተለያዩ Online ቢዝነሶችን👩‍💻 እና ስለairdrop💵 መረጃ በማድረስ ላይ ነው ይህን link ተጭናቹ ቻናሉን ተመልከቱ ለመስራት ከወሰናቹ join አድርጉ😐 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/cryptofarmers https://t.me/cryptofarmers
1111Loading...
27
⚜️ የሰው ልጅ ከመገዛት ነፃ ሊሆን አይችልም ❗️ ለምትወዱት አልተገዛችሁም ማለት ለምትጠሉት የተገዛችሁ ነው ማለት ነው። ያዕቆብ 4፥7 “እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤”                 ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 4161Loading...
28
💗ሁል ጊዜ ከልባቹ የማይጠፋ ስለ መዝሙር ሲወራ ቀድሞ የሚመጣላቹ መንገድ ላይ🛣 ቤታቹ🏘 ውስጥ ታክሲ🚖 ውስጥ ብቻ የትም ቦታ የምትዘምሩት የማንን መዝሙር ነው❓ በመረጣቹሁት ዘማሪ ስም አሪፍ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
2160Loading...
29
"ከኃጢአተኛው ድንኳን" Singer Selamu        ⚜️@HALWOT5⚜️      ⚜️ @HALWOT5 ⚜️   🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 2227Loading...
30
⚜️ የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል። - የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል። - የእግዚአብሔር ፍርሃት ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል፤ የእግዚአብሔር ፍርድ እውነትና ቅንነት በአንድነት ነው። - ከወርቅና ከክቡር ዕንቍ ይልቅ ይወደዳል፤ ከማርና ከማር ወለላም ይጣፍጣል። ባሪያህ ደግሞ ይጠብቀዋል፤ በመጠበቁም እጅግ ይጠቀማል። (መዝሙር 19፥7-11)                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 3343Loading...
31
⚠️ስለ ሥላሴ የሙስሊሞች የተሳሳተ መረዳት እና እርማቱ 〽️1+1+1=1 ወይስ 1+1+1=3 🎙David Wood Amharic           🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍                      ሼር ያድርጉ ‼️     ✞●▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬●✞  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━     ✞●▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒                   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺                              🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ🔺
1 0256Loading...
32
፤ ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን ፤ የምንሞት ስንመስል እነሆ ሕያዋን ነን፤ የተቀጣን ስንሆን አንገደልም፤ ፤ ኀዘንተኞች ስንሆን ዘወትር ደስ ይለናል፤ ድሆች ስንሆን ብዙዎችን ባለ ጠጎች እናደርጋለን፤ አንዳች የሌለን ስንሆን ሁሉ የእኛ ነው። (2ኛ ቆሮ.6፥9-10 )                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 2010Loading...
33
⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑⭕️🛑 🔸በምትኖሩበት አከባቢ የሚገኙ የተለያዩ ቸርቾች የሚያዘጋጁትን የኮንፍራንስ ፕሮግራም ማስታወቅያዎችን የሚያደርሱ ቻናሎች ልጦቁማቹ 📛ከእናንተ የሚጠበቀው አሁን የምትኖሩበትን ቦታ በመጫን የሚመጣላቹሁን ቻናሎች መቀላቀል ብቻ 🌆የት ነው የምትኖሩት🏘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
4970Loading...
34
"ታላቁ መከራ" 👉🏻 በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ          ⚜️@HALWOT5⚜️       ⚜️ @HALWOT5  ⚜️  🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 2312Loading...
35
"ታላቁ መከራ" በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu | |MARSILTVWORLDWIDE || ||yonatanakliluofficia || MARSIL TV WORLDWIDE (YouTube)
1 3240Loading...
36
5M GIFT🎁 15 ሰዓት ብቻ ነው የቀራው ሳያመልጣቹ ከላይ ፎቶ ላይ ያሉትን ካርድ በፍጥነት በመግዛት 5ሚ ኮይን በነጻ ያገኛሉ ቶሎ በሉ እድሉ እዳያመልጦት ይሄን ሊንክ በመንካት mine የሚለውጥ ትገቡ እና ካርዱን ትገዛላቹ ከእዛ 5ሚ ኮይን ጊፍት ይሰጣቹሀል 👇👇👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5645139506
1190Loading...
37
2366- ደህና ነው!!
1 3030Loading...
38
⚜notcoin ያምልጣቹ ሰዎች አሁን ከnotcoin በበለጠ ዋጋ ይወጣበታል እየተባለ ነው ''Hamster🐹''። ቶሎ ቶሎ Tap Tap አያደረጋቹ Coin ሰብስቡ🏃‍♂💨 🪩Hamster በዓለም አቀፍ በTelegram 1ኛ🥇 ደረጃ ላይ ይገኛል 👌ያላመነ ሰው check ማረግ ትችላላችሁ 🎉 🔎ለመጀመር ይሄን ነክታቹ tap tap📌 👇👇👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId5645139506
411Loading...
39
👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻👆🏻😱😱😱😱😱😱             ⚜️@HALWOT5⚜️           ⚜️ @HALWOT5  ⚜️     🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲     ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
1 3842Loading...
40
✍ ቤተ ክርስቲያን ዓለም ፊቷን ያዞረችባቸው ሰዎች ህብረት ሳትሆን ፊታቸውን በዓለም ላይ ያዞሩ ሰዎች ህብረት ናት . ንቀነው እንጂ ንቆን የተለየነው የዓለም ክብርም ይሁን ተድላ የለም . ሳናገኘው ቀርተን ሳይሆን ሳንገኝለት ያፈረስነው የዓለም ኪዳን እልፍ ነው . በኢየሱስ ቆፍጠን ያልን ዓለምን የካድን ህዝቦች ነን ።
1 1805Loading...
⚜️ አገልጋይ
- አገልጋይ ማለት በወንጌል ሁሉን የሚሆን ሳይሆን ለወንጌል ሁሉን የሚሆን ማለት ነው፡፡ - እግዚአብሔር የጠራህ ስለ ወንጌል ሁሉን እንደትሆን እንጂ በወንጌል ሁሉን እድትሆን አይደለም፡፡ወንጌል ዝነኛ መሆኛ አይደለም ፡ ወንጌል ሀብት ማካበቻ አይደለም ፡ወንጌል ቤትህን ማሞቂያ አይደለም ፡ወንጌል አንተን እና የአንተን የሆነ ነገር የምታስከብርበት አይደለም ፡ወንጌል በዘይት እና በጨው የምትቸበችበው ሽቀጥ አይደለም ፡ወንጌል ገስት ሀውስ ከፍተህ ወንጌል ማስቀጠያ በሚል ኢ- መጸሐፍ ቅድሳዊ ምክኒያት ገንዘብ መስብሰቢያ አይደለም፡፡ወንጌል አንተን  ያስቀጥልሀል እንጂ አታስቀጥለውም፡፡
ወንጌል የመጨረሻውን ነፍስህን እስከ መስጠት ሁሉን የምትሆንለት እንቁህ ነው፡፡
               ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
إظهار الكل...
መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5

https://www.instagram.com/@halwot5

https://www.youtube.com/@HALWOT5

“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

⚜️ በጥጋብም ውስጥ በርሃብም ውስጥ፣ ⚜️ በማግኘትም በማጣትም ውስጥ፣ ⚜️ ኃይል የሚሆነን፣ ⚜️ የሰከነ ህይወትን የሚመራልን፣ ⚜️ በማግኘት ውስጥ ያለውን ትዕቢት የሚያርቅልን፣ ⚜️ በማጣት ውስጥ ያለውን የልብ ስብራት የሚጠግንልን ብቸኛው ኃይላችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
إظهار الكل...
👍 7
Repost from Christarmy tv
22:24
Video unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
2381_በአይናችን_ማየት_የማንችለውን_በእምነት_ማየት_እንችላለን_b2CuQcekl8c_134.mp433.14 MB
👍 4 1
⚜️ የክርስቶስ ዳግም
- አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዳግም ምፅዓት በጣም ቅርብ እንደሆነ ወይም በቶሎ ሊሆን እንደሚችል አድርገው ይናገራሉ። ነገር ግን ትክክለኛውን ቀን ወይም ሰአት ማንም ሰው ሊያዉቅ አይችልም። - ኢየሱስም የርሱ ለፍርድ መምጣት በሰማይ ላይ እንደሚታይ የመብረቅ ብልጭታ እንደሚሆን መንግስታት በሙሉ የእርሱን ምልክት በሰማይ ላይ እንደሚመለከቱ በዚያን ጊዜም ማልቀስ እንደሚጀምሩ ተናግሯል። ኢየሱስ ተመልሶ መምጣቱን ሌባ ቤት ሰብሮ እንደሚገባ ወይም ሎሌዎቹ ሳያስቡትና ሳይጠነቀቁ ወደ ቤቱ ከሚመለስ ጌታ ጋር ያመሳስለዋል። - ጳዉሎስና ጴጥሮስም ተመሳሳይ ማስጠንቀቂያ ሰተዋል። ይሁን እንጂ በቅድሚያ አንዳንድ ምልክቶች እንደሚኖሩ መፅሐፍ ቅዱስ ያስተምረናል ከዚህም የተነሳ የኢየሱስ መምጫ መቃረቡን እናውቃለን። ኢየሱስም "ለሕዝቦች ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የእግዚአብሔር መንግስት ወንጌል በመላው አለም ይሰበካል በዚያን ጊዜ መጨረሻው ይመጣል " ብሎናል። - በመጨረሻዎቹ ቀናት ክፉ ሰዎች በክፋት እየጨመሩ ይሄዳሉ ብዙ ሰዎች እምነታቸውን ይተዋሉ ብዙዎች ደግሞ በዳግም ምፅዓት ያላግጣሉ። እንዲሁም በምድር ላይ ብዙ ጦርነቶች ፣ የምድር መናወጦች ፣ ረሀቦች ፣ ተላላፊ በሽታዎች እንደሚኖሩና በፀሀይ በጨረቃና በከዋክብት ላይ ብዙ ምልክቶች እንደሚታዩ ኢየሱስ አስቀድሞ ተናግሯል። ይህም የመከራ ዘመን "ታላቁ መከራ " ተብሎ ይጠራል። - እንዲሁም ኢየሱስ ሀሰተኛ ክርስቶሶችና ሀሰተኛ ነብያት ተገልጠው ልዩ ልዩ ምልክቶችንና ተአምራትን በማሳየት ሰዎችን እንደሚያታልሉ ማስጠንቀቂያ ሰቶአል ዩሐንስም በመልክቱ ሲፅፍ ብዙ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መምጣታቸውን ብቻ ሳይሆን አንድ የተለየ የክርስቶስ ተቃዋሚም ይመጣል በማለት ነው። - ጳውሎስም ለተሰሎንቄ ሰዎች በመደጋገም ያረጋግጥላቸው የነበረው ነገር ይኸው ነው። ህገወጥ የሆነው የአመፅ ሰው ገና አልተገለጠም ይህ ሰው ብዙ አሳሳች ተአምራትን ፣ ምልክቶችና አስደናቂ ነገሮችንም ያደርጋል "እኔ እግዚአብሔር ነኝ " በማለት በእግዚአብሔር ቤተመቅደስ ይቀመጣል። ይህ በቤተመቅደስ ዉስጥ ቆሞ የሚታየው ጣዖት ኢየሱስ በትንቢት ቃል "የሚያረክሰውን አፀያፊ ነገር በተቀደሰ ስፍራ ቆሞ ታያላቹ" በማለት ያስጠነቀቀው ነው።                ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
إظهار الكل...
መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5

https://www.instagram.com/@halwot5

https://www.youtube.com/@HALWOT5

“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

👍 3
I'm on Instagram as @nuhil_kilu. Install the app to follow my photos and videos. https://www.instagram.com/invites/contact/?i=1l6qleoj0c6ya&utm_content=ucv06op
إظهار الكل...

📡በ ቴሌቪዥናቹ ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ?
إظهار الكل...
📺ማርሲል ቲቪ📺
📺CJ ቲቪ📺
📺Elshaddai ቲቪ📺
📺Christ army ቲቪ📺
📺Evangelical ቲቪ📺
📺JPS ቲቪ📺
📺Bethel Miracle ቲቪ📺
📺Jesus ቲቪ📺
📺Anointing ቲቪ📺
📺Jesus Wonderful ቲቪ📺
📺Holy Spirit ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
📺Presence ቲቪ📺
📺river ቲቪ📺
📺Heaven ቲቪ📺
📺LJ ቲቪ📺
📺Hand Of Gad ቲቪ📺
📺Holy ቲቪ📺
📺JSL ቲቪ📺
📺Winners Way ቲቪ📺
📺CM ቲቪ📺
📺Heywet ቲቪ📺
📺Arara ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
ሃያላን እንዴት ወደቁ?
👉🏻 መጋቢ ፍፁም ኤርምያስ
إظهار الكل...
ሃያላን_እንዴት_ወደቁ_መጋቢ_ፍፁም_ኤርምያስ.m4a23.48 MB
Photo unavailableShow in Telegram
إظهار الكل...
2
ዘፍጥረት 24፥63  (አዲሱ መ.ት) “እርሱም አንድ ምሽት ላይ በጥሞና ለመቈየት ወደ መስክ ወጣ አለ፤ ቀና ብሎ ሲመለከትም፣ ግመሎች ከሩቅ ሲመጡ አየ።”
  ⚜️ በይስሐቅ ዘመን የተጻፈ ቃል አልነበረም። እግዚአብሔር ግን ከአዳም ጀምሮ ለሄኖክ፣ ኖህና አብርሃም ራሱን ገልጧል። እነዚህም አምላካቸውን አምነው ፈጽመው ተከትለዋል። ይስሐቅም (የአባቶቹን አምላክ) በጥሞና እያሰበ ባለበት፣ ከግመሎቹ በአንዱ ላይ የነበረችውን ርብቃን ለመጀመሪያ ጊዜ አገኘ። በዚያም እግዚአብሔር በአብርሃም ሎሌ በኩል ያዘጋጀለትን ሚስት ተቀበለ። ቀዳሚው ሲቀድም፣ ተከታዩ ሳያደክም ይከተላል።
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል!!!
               ⚜️@HALWOT5⚜️               ⚜️ @HALWOT5  ⚜️         🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲         ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ
إظهار الكل...
መንፈስቅዱስ 😭

Follow us on :-tiktok.com/@halwot5

https://www.instagram.com/@halwot5

https://www.youtube.com/@HALWOT5

“ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስም እንዲናገሩ በሰጣቸው መጠን በሌሎች ቋንቋዎች ይናገሩ ጀመር።” — ሐዋርያት 2፥4 (አዲሱ መ.ት) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

መመኪያዬ
ዘማሪ 👥 መስፍን ጉቱ
በበረሃ ጋሻ ለተጠማ እርካታ
Mesfin Gutu Memekiyaye
“አንተ መጠጊያዬና ጋሻዬ ነህ፤ ቃልህን በተስፋ እጠብቃለሁ።”   — መዝሙር 119፥114 (አዲሱ መ.ት)
“እግዚአብሔር ዐለቴ፣ መጠጊያዬና ታዳጊዬ ነው፤ አምላኬ የምሸሸግበት ዐለቴ፤ እርሱ ጋሻዬ፣ የድነቴ ቀንድና ዐምባዬ ነው።”   — መዝሙር 18፥2 (አዲሱ መ.ት)
“በላባዎቹ ይጋርድሃል፤ በክንፎቹ ሥር መሸሸጊያ ታገኛለህ፤ ታማኝነቱ ጋሻና መከታ ይሆንሃል።”   — መዝሙር 91፥4 (አዲሱ መ.ት)
إظهار الكل...
መስፍን_ጉቱ_መመኪያዬ_Mesfin_Gutu_Memekiyaye_በበረሃ_ጋሻ_ለተጠማ_እርካታ_Ao_XgmY7EEg.mp311.04 MB
👍 4