cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

U.S.A United Student Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

የንቁ አምሓራ ትውልድ የድል ምልክት! USA United Student of Amhara

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 142
المشتركون
+3924 ساعات
+977 أيام
+32530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ህልውናዊ ትንቅንቁ #ንጡል ቀጠናዊ ሰርጥ ላይ አይደለም፣አይለይምም! በየትኛውም የአምሓራ ምድር ውጊያ ላይ ነን‼️ ጎጃም፣ ወሎ፣ ሸዋ እና መላው ጎንደር በግፍ ሰቆቃ ውስጥ በተጋድሎ ትንቅንቅ ስር ሆኖ ሳለ… የካሽሚር ሰርጥን በወልቃይት እና ራያ ስም አንዘበዝብም። መላው አምሓራ ነፃ ሲወጣ፣ ነፃ ይወጣሉ። መላው አምሓራ በወያኔ እና ኦሮሞ ፋሽስቶች ተወርሮ የህልውና ትንቅንቅ ላይ ነው። "መላው አምሓራ እየደማ ወልቃይት ካልተነካ አይሠማኝም" የሚለው የኮለኔሉ ፈሊጥን ጆሮ ዳባ ብለን… የእናት ምድር በጌ ምድሬ አምሓራን ጉዳይ አንዘነጋም። የተከዜ አናብስት ፋኖዎች እየተዋደቁበት ነው። ለማንኛውም ሰውዬው ይሄን ብሏል። «ህወሃት የወልቃይት አማራን ህዝብ ሆን ተብሎ አጥፍቶታል። ለዛ ካሳ እንፈልጋለን። ድጋሚ በህይወት እስካለን ድረስ ድጋሚ በህዝባችን ላይ ግፍ እንዲፈፀምበት አንፈልግም:: ይሄን ህዝብ ማንነት ለመንጠቅ የሚመጣ ህዝብ ካለ እጁን አጣጥፎ የሚቀመጥ ወልቃይቴ የለም፡፡!» -ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ለትኩስ መረጃዎችን የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇 https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
Repost from ሚኒሊክ TV
Photo unavailableShow in Telegram
#ሬዚደንት #JU “ የ3 ወራት ያህል ደመወዝ አልተከፈለንም ” - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬዚደንት ሀኪሞች “ ይህ ጉዳይ ጤና ሚኒስቴርን ነው የሚመለከተው ” - ዩኒቨርሲቲው በ2016 ዓ/ም በጤና ሚኒስቴር #በጅማ_ዩኒቨርሲቲ  ተመድበው በሆስፒታሉ ሥራና ስፔሳላይዜሽን ስልጠና የሚወስዱ 70 የአንደኛ ዓመት ሬዚደንት ሀኪሞች የ3 ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል ቅሬታ አቅርበዋል።  “ የ3 ወራት ደመወዝ አልተከፈለንም። ከፍተኛ ችግርና ስቃይ ውስጥ ወድቀናል ” ያሉት ቅሬታ አቅርቤዎቹ፣ ጉዳዩ የሚመለከተውን አካል ቢያነጋግሩም ‘ መፍትሄ እየፈለግን ነው ፤ ዩኒቨርሲቲው በጀት የለውም ’ እንደተባሉ ገልጸዋል። መጀመሪያ 100 ሬዚደንት ሀኪሞች እንደነበሩ ፤ በኋላ ግን ለቀው ለመሄድ በመገደዳቸው አሁን ላይ የቀሩት 70 ብቻ መሆናቸውን አስረድተዋል። ቤተሰብ ጭምር ይዘው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሄዱ ሬዚደንት ሀኪሞችም እንዳሉ ፤ የሚተዳደሩት ከደመወዝ በሚያገኙት ገቢ እንደሆነ ገልጸዋል። “ በጣም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለነው። ደመወዙ በዚህ ሳምንት ሊገባልን ይገባል ” ሲሉ አሳስበዋል። ለተነሳው ቅሬታ ምላሽ እንዲሰጡ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ ያቀረበላቸው የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጀማል አባፊጣ ፣ “ ጤና ሚኒስቴርን ነው የሚመለከተው። እኛን አይመለከትም ” የሚል አጭር ምላሽ ሰጥተዋል። በጉዳዩ ላይ ምላሽ ለመጠየቅ ወደ #ጤና_ሚኒስቴር የተደረገው ሙከራ ኃላፊዎቹ ተደጋጋሚ የስልክ ጥሪ ለማንሳት ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ለጊዜው ቃላቸውን ማካተት አልተቻለም። https://t.me/minilikcom
إظهار الكل...
"…ዐማራ ከላይ በፈጣሪ ከታች በነፍጥህ ተመካ። በመላ ኢትዮጵያ በኦሮሞም፣ በትግሬም ስለታረዱት ዐማሮች…👇 ከታች ይቀጥላል…✍✍✍ 👆ከላይኛው የቀጠለ…✍✍✍ …ለህፃናቱ ሁሉ በተረት መልክ ጋታቸው። ቪድዮ አለ ሰብስበህ አሳያቸው። ዐማራም ልክ እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ ነፃ አውጪዎች ህፃናቱ ላይ ሥራ። አንተ እየወደድካቸው እነርሱ አንተን የሚያርዱበት ምንም ምክንያት የለም። ደረቅ ሁን። ግግም በል። ሼም ሊያሲዝህ የሚመጣውን ወለበል በለው። የእርሱን ቤት በዘረኝነት ሞልቶ አንተን ዘረኛ አትሁን የሚልህን ንካው በለው። ሃቅ አለህ፣ ሃቅህን ይዘህ ተሟገት፣ ተዋደቅ። መቶም ዓመት ይፍጅ፣ አንድ ወር ዐማራ ሆነህ ተዋጋ፣ ዐማራ ሆነህ ውደቅ። ዐማራ ሆነህ አሸንፍ። ዐማራ መስሎ ሌላ ፖለቲካ በቤትህ፣ በደጅህ፣ በመሃልህ ሆኖ ለጠላት የሚጠቅም ሥራ የሚሠራን መሰሪ አትታገሰው። አንጃ ፈጣሪ ጋንግሪን ነውና ቆርጠህ ጣለው። በፍጥነት። "…በውጭ ያላችሁ ዳያስጶራዎችም አሁን በብዙ የተማራችሁ ይመስለኛል። እንደ ድሮው በፋኖ ስም፣ በዐማራ ስም ቢዝነስ መሥራት፣ ሞርጌጅ መክፈል፣ ቻይና መነገድ፣ ቴስላ ማሽከርከር እንደማያዋጣ አይታችሁታል። እንደ ድሮው ጎንደር፣ ጎጃም፣ ወሎና ሸዋ እያላችሁ መከፋፈሉ እንደማያዛልቅም ተረድታችኋል ብዬ አስባለሁ። የተማራችሁ ሆናችሁ እንደ ደንቆሮ፣ እንደ መሃይም ማሰብም እንደማያዋጣ የገባችሁ ይመስለኛል። በስም ብቻ መኮፈስ እንደማያዋጣ፣ ያለ ሥራ በወሬ፣ በቀረርቶ፣ በፉከራ፣ በሽለላ ብቻ ማሸነፍ እንደማይቻል የገባችሁ ይመስለኛል። በግንቦቴ፣ በፌክ ኢትዮጵያኒስቶች፣ በፀረ ዐማራ ጭንብላሞች መሸወድ የቀረ፣ ያበቃ ይመስለኛል። የዐማራ ስም ይዞ በትግሬ ማንነት፣ በኦሮሞ ማንነት ለዐማራ ነው የምጫወተው የሚሉትን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎችን የምትለዩበትን ክትባት ያገኛችሁ ይመስለኛል። ስለዚህ አዚሙ ከተገፈፈላችሁ ከአንድ ብርቱ ሁለት መድኃኒቱ ብላችሁ፣ ልዩነታችሁን አጥብባችሁ እንደ ትግሬ፣ እንደ ኦሮሞ አንድ ሆናችሁ ሆ ብሎ የመነሻ ጊዜአችሁ አሁን ነው። አሁን። "…እኔ ዘመዴ እብድ እብድ እየተጫወትኩ በዐማራ ትግል ውስጥ ሾተላይ፣ ሾተላዩን ሁሉ በድፍረት ተጋፍጬ አንድም ድምጥማጡን አጥፍቼላችኋለሁ አልያም በ12 ቁጥር ሚስማር እንዳይናገር፣ እንዳይጋገር፣ እንዳይላወስ አድርጌ ሳይለንት ሙድ ላይ አስቀምጬላችኋለሁ። እኔ የዐማራን ሾተላይ አሸማቅቄ፣ አሸማቅቄ እሳት የነካው ፌስታል አድርጌ ኩምትርትር ብሎ እንዲጎለት አድርጌላችኋለሁ። እናንተ ልትነኩት የማትደፍሩትን ሁላ እኔ ተንጠራርቼ እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩ በወንጭፍ ሳይቀር ቀንድቤ፣ ቀንድቤ አውርጄላችኋለሁ። እየተሰደብኩ፣ እየተረገምኩም ቢሆን እንደ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ የዐዋጅ ነጋሪ ቃል ሆኜ የዐማራን ትግል ጎባጣ፣ ጎርባጣ፣ እሾኽና አመኬላ፣ ኩርንችትም የተሞላውን ሜዳ በደንብ አጽድቼላችኋለሁ። አስተካክዬላችኋለሁ። ባትመርቁኝም እናንተ ግን ሂዱበት። ዋኙበት። "…አሁን ነፃ ለወጡ አካባቢዎች ገንዘብ ያስፈልጋል። ርዳታ ያስፈልጋል። እናም በቶሎ ፍጠኑና ተሰባስባችሁ ወስኑ። አደባባይ ላትወጡ ትችላላችሁ ከተስማማችሁ ካላችሁ ብዛት አንፃር እንደ ትግሬ ውስጥ ውስጡን በጥቅሴም ማድረግ ትችላላችሁ። አሁን ተሰባሰቡ። መሬት ላይ ያለው እንዴት ትግሉን እያከበደው፣ እያገዘፈው እንደመጣ እያያችሁ ነው። እናንተም እንደ ምድሩ ፋኖ ክበዱ። እንደ ነጎድጓድ ዝናብ ዶላር፣ ዩሮ፣ ፓውንድ፣ ሼክል፣ ብሩን በዐማራ ምድር ላይ አዝኑቡ፣ አውርዱትም። የዐማራን ምደር አጥለቅልቁት። ቲክቶከሮችም ተረጋጉ። የቡና ላይ ወሬአችሁን ለትግሉ በሚጠቅም መልኩ ተግባራዊ አድርጉት። ፍጠኑ ጊዜ የለም። የገባ ግን አይወጣም። • ምክር ለኦሮሞ እና ለደቡቤ "…ኦሮሞም የትግሬ ነፃ አውጪዋ መርዞ ህወሓት በኦነግ እና በኦህዴድ በኩል የጋተችህን ፀረ ዐማራ ትርክት እየጠጣህ አድገህ፣ ደቡቤም አገዛዙ የጴንጤ አገዛዝ ነው። እስላሙ አቢይ አህመድም የጴንጤ ነቢይ ነው ብለህ፣ በእነ ኢዩ ጩፋ ሀሳዊ ትንቢት ተመርተህ ዐማራን አጠፋለሁ ብለህ ተግተልትለህ ወደ መንፈሳዊው ዐማራ ዘንድ ዐማራን እወጋለሁ ብለህ አትሂድ። እምቢ ካልክ ግን አላስገድድህም። ሂድ፣ ግባ መሬቱ እንዲያውም ማዳበሪያ አንሶታል ማዳበሪያ ሆነህ ትቀራታለህ። ዐማራ የሚዋጋበት ሃቅ አለው። የእውነት፣ የሃቅ ሰይፍ ይዞ ነው የሚጠብቅህ። እውነት አለው። እውነት ደግሞ እግዚአብሔር ነው። እናም ዐማራ ላይ ያደረው፣ ከዐማራ ጋርም ያለው እግዚአብሔር ይፈርድብሃል። እሳት ያዘንብብሃል። ትቀሰፋለህ፣ ለሲኦልም ትዳረጋለህ። እያስፈራራሁህ አይደለም። ነግሬሃለሁ። የፈለገ ብትሳደብ፣ የፈለገ ብትዘል፣ የፈለገ ብትፈርጥ ዐማራ ነው ቀጣዩ የሀገሬን ዕጣ ፈንታ ወሳኙ። ይሄን የምልህ በሙሉ ልቤ፣ በድፍረት ነው። ኮራ ብዬ ነው የምነግርህ። "…ምድር ላይ ያለው ነገር ግሩም ነው። አሸወይና ነው። ጥቂት ድክመት፣ ብዙ ከፍ ያለ እውነት ስላለ አሸወይና ነው። ከወደ ወለጋም የሚሰማው አሸወይና ነው። ጎንደር ምርቱን ከፍ አድርጓል። አድማ ብተናውና ሚልሻው ተቀላቅሏል። ጎጃም ለዘመቻ መብረቅ ዝግጁ ሆኗል። ሸዋ አሸወይና ነው። ወሎም የራያን ሚሊሻና አድማ ብተና ቀላቅሎ ለዋንጫ ጨዋታው ዝግጅት ላይ ነው። በነጩ ልብስ ላይ ጥቁር ነጥብ ሲታይ እንደሚቀፍፈው ሁሉ በዐማራ ትግልም በነጩ፣ በሃቁ ትግል ላይ እዚህም፣ እዚያም ጥቁር ነጥብ የሚመሳስሉ ቆሻሾች ስለታዩ አያስገርምም፣ አያስደነግጥምም። ለጥቁር ነጥቡ ቆሻሻ ሳሙና ቢጠፋ እንዶድ አይቸግረውም ዐማራ። "…ዛሬም እደግመዋለሁ። ተወደደም ተጠላም፣ አረረም መረረም ዐማራ ይሄን ዘመን ለማለፍ እና ነፃነቱን ለመቀዳጀት ሦስት ነገሮችን ማሳካት፣ ማሟላት፣ መፈጸም ግድ ይለዋል። እነርሱም። ፩ኛ፦ ማሸነፍ ፪ኛ፦ ማሸነፍ ፫ኛ፦ ማሸነፍ "…በቃ ከእነዚህ ውጪ ሌላ ምርጫም፣ አማራጭም የለውም ዐማራ። ለአቢይ አሕመድ የፌክ ዶክትሬት ዲግሪ የሰጠው ዶር ዮናስ አዶዬ የሚመራውን ምክክር ኮሚሽን ተብዬ የአረጋውያን ስብስብን ሰምተህ እንዳታቆም። እንዳትቆምም። ኮሚሽኑ የዐቢይ አሕመድ መጨዋቻ ካርዱ ነው። ካርዱን ቀቅሎ እንዲበላ ንገረው። ሌባ ሁላ። እናም ከማሸነፍ በቀር ዐማራ ሌላው መንገድ ሁሉ ወደ ኩርድ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ ነው የሚወስደህ። አቢይን ለማሰቀል፣ ሽመልስን ለመቅበር ነው መታገል ያለብህ። እነ በለጠ ሞላን ከሃዲዎቹን እነ መላኩ አለበል፣ ተመስገን ጥሩነህና አገኘሁ ተሻገርን፣ እነ ብናልፍ አንዷለምን ይዘህ መቼም ቀን ይወጣልኛል አትለኝም። እናም የነብሩን ጭራ እንዳትለቀው። "…ይሄን ስል እነ ስታሊን፣ እነ ፓስተር ኤድመንድ፣ እነ ደሳለኝ አህዮ መሃል ሜዳ፣ እነ ጃጀው፣ እነ ጌትነት አልማው፣ እነ ማን ቁጠሯቸው ዋይ ዋይ ሊሉብኝ ይችላሉ። እኔ እነርሱንም አልሰማም። ደግሞ ለእነ እስታሊን ቆሜ መልስ ልስጥ እንዴ? የትግሬ ነፃ አውጪ፣ ምደረ ፀረ ዐማራ ደርሶ የዐማራ ተቆርቋሪ ሆኖ ሲንበዣበዥ እያየሁ ከመሳቅ፣ በእነርሱ ላይ ከማላገጥ በቀር ቆሜ ልስማቸው እንዴ? ወጥር ዐማራ። መክት አንክት። አለቀ። "…በመጨረሻም እንደ ሁል ጊዜው ዛሬም እንዲህ ብዬ እጮሃለሁ… • ጎበዝ… "…ገንዘብ ባለበት ስፍራ ሁሉ የማይጠፉትን፤ እንደ ጥንብ አንሳ፣ እንደ ጆፌ አሞራ ተወርውረው መጥተው የሚሰፍሩትን፣ ግንቦቴ እና ግንባሮችን ከዶላር ቅርምቱ ላይ እሽሽሽ ብለን እያባረርን የዐማራ ፋኖ አመራሮች በወከሏቸው ሰዎች በኩል ብቻ የዐማራ ፋኖ በተቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ ለሰብአዊ ጉዳት የሚውል ገንዘብ እና ዶላር መሰብሰቡ ተጠናክሮ ይቀጥል።
إظهار الكل...
Zemedkun Bekele (ዘመዴ): "ርዕሰ አንቀጽ" "…አሁን አጀንዳው ተደበላልቋል። ውጥንቅጥቅጥ ነው ያለው። ጤፉ ከጠጠር፣ ከአሸዋ፣ ከድንጋይ፣ ከገለባ እንደተደበላለቀ ቁጠሩት። አጀንዳው ይሁነኝ ተብሎ ተቀንብቦ ተዘጋጅቶ እንደ በጋ ዝናብ ድንገት ነው አምጥተው ዝርግፍግፍ ያደረጉት። አጀንዳው በረዶ ሁላ አለው፣ ውሽንፍርም መብረቅም፣ ነጎድጋድም አለው። መሬቱ ያድጣል፣ ያንሸራትታል። ምድሪቱ የእብድ ገበያ ነው የመሰለችው። ሁሉ አማረሽን ነው ገበያ ያወጧት። የጨበራ ተስካር መስሏል ጦቢያ የቦለጢቃ ሜዳ። "…የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅዱስ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባኤውን በጀመረ ዕለት አረመኔውና አጭቤው የብልጽግና አገዛዝም የራሱን የምክክር ኮሚሽን የተሰኘ ሲኖዶስ በአዲስ አበባ በይፋ አስጀመረ። ካልጠፋ ቀን፣ ካልጠፋ ወር መርጦ ጓ አለ። በጀቱን ከየት እንዳመጣ፣ የሥልጣን እርከኑ እስከመን ድረስ የማይታወቀው አብይ ጠፍጥፎ የሠራው ንክክር ኮሚሺን በቴሌ ተክስት ሁላ ነው እየወተወተ ያለው። አጀንዳ መሆኑ ነው። አየሩ በሙሉ ምክክር፣ ንክክር፣ ፍርፍር በፍርፍር ሆኗል። ቴሌብዥኑ፣ ራዲዮው፣ ጋዜጣው፣ ካድሬው ሁሉ "ኢትዮጵያ እያመረረች ነው። እያነኮረች ነው" ብሎ እየቀወጠው ነው። እነ ሽመልስ አብዲሳ አባ ቁማር ሁላ ሳይቀሩ ከመሬት ተነሥተው "ኢትዮጵያ እየመከረች ነው" ብለው ከንክክር ኮሚሽኑ መሪ ከእነ ዶር መስፍን ዓርአያ አቢዚ ቁልጭ በላይ ነጠላ ዜማ ሲለቁ ታዩ። ኦሮሚያንና የኦሮሞን ሕፃናት አግበስብሰው አፍሰው በጎን ወደ ዐማራ ክልል እየነከሩ አዲስ አበባ ላይ ንክክር መዳኛችን ይላሉ። ንክር ወደ ወደ ቤርሙዳ ዐማራ ግዛት። የገባ ወደ ማይወጣበት ንክር። ዝፍቅ። "…የአሜሪካው አምባሳደር ማሲንጋ ወደ አሜሪካ አቅንቷል። በዚያም ለሁለት ቀን ጦቢያውያንን ስብሰባ ጠርቷል። መጀመሪያ ሁሉንም ቤርቤረሰቦች፣ ቀጥሎ ደግሞ ዐማሮችን ለብቻ ነው ለምክክር የጠራው። በአዲስ አበባ ትግሬው መስፍን አርአያ ምክክር ሱል ማሲንጋ ደግሞ በአማሪካ ንክክር እያለ ነው። የተጠሩት ዐማሮች በሙሉ ስም ዝርዝራቸው ደርሶኛል። ስብሰባው ላይ የተጋበዙት አንዳንዶቹ ከምር ዐማሮች ናቸው። ሌሎቹም ቢሆኑ በአሁን ሰዓት አዕምሮ ቢስ ካልሆኑ በቀር የባንዳነት ሥራ ይሠራሉ የሚል እምነት የለኝም። ስማቸውንም ከመናገርም እቆጠባለሁ። ግን ንገሯት ለአሜሪካ። የማታውቀው ባይኖርም እንደ ድሮው በአናሳው ትግሬና በአናሳው ኦሮሞ መጨፍጨፋችን አብቅቷል ብላችሁ ንገሯት። ኦሮማይ… "…ይህ በእንዲህ እንዳለ ዛሬ ደግሞ ሌላ አጀንዳ የኢትዮጵያን አየር ሞልቶት ተገኝቷል። ዐማሮች ነነ የሚሉቱ እነ በለጠ ሞላ፣ እነ መላኩ አለበል፣ እነ ተመስገን ጥሩነህ፣ እነ ብናልፍ አንዷለምን የመሳሰሉ ግማሽ ሰው የሰው ግማሾች የሆኑ ባንዳ ዐማሮች ያሉበት የሚንስትሮች ምክር ቤት ተብዬው የአቢይ አሕመድ መጫወቻ አሻንጉሊቱ ምክርቤት "የድሮ አለቃውን ትህነግ ሕወሓት የተባለች ትግራይን ለመገንጠል በዘመነ ዳይፐሯም መከራዋን የምትበላ ፋሽስት ድርጅትን በዛሬው ዕለት ዳግም በፖለቲካ ፓርቲነት ለመቀበል እንዲወስኑ መገደዳቸው ሌላ አጀንዳ ሆኗል። ሆዳም ባንዳ ሌላ ምን አማራጭ ይኖረዋል? ሚስትህን ላክልኝ ፈልጊያት ነበር ሲባል እሺ ብሎ ሚስቴ ሆይ ጄኔራል እገሌ ጋር ደርሰሽ ነይ ፈልጎሽ ነው ብሎ ሚስቱን ለጄኔራል እገሌ ከሚልክ ዐማራ አሰዳቢ በድን ብአዴን ከዚህ ሌላ ምን ይጠበቃል? በቃ አጀንዳ በአጀንዳ ሆኗል ምድርና ሰማዩ። "…ሰማይ ዝቅ፣ መሬት ከፍ ቢል ዐማራ ግን ይሄን ሁሉ ድብልቅልቅ ያለ ዓሣ የመሰለ አጀንዳ መርጦ መራርጦ በብልሃት መብላቱ ነው ያለበት። ከነ ተረቱስ ዓሣን መብላት በብልሃትም አይደል የሚባል? አዎ እንደዚያ ነው። ቤተ ክህነቱም፣ ቤተ መስጂዱም ፋኖን ታረቅ ሊሉ ይችላሉ። እነ አቡነ አብርሃም በግድ ወደ ጎጃም ሊላኩ ይችላሉ። የብአዴን ብልጥግና የሲአይኤ ቅጥረኞቹ ፌካፌክ ፋኖ ተብዬዎችም ከጨፍጫፊው ጋር እንደራደራለን ሊሉም ይችላሉ። እንደ ራያው ወልቃይትም ላይ ብልፅግና በትግሬ ነፃ አውጪዋ በኩል ወረራ ሊፈጽም ይከጅላል። የሱማሌላንድ አጀንዳ ተረስቶ ዳግም የቀይ ባህር፣ የአሰብ ምጽዋ ወደብ፣ የባህር በር መባል ተጀምሯል። አጀንዳው በአጀንዳ ላይ ተነባብሮ፣ ተነባብሮ የራስ ደጀንን ተራራ አኽሏል። አጀንዳ በአጀንዳ። "…ዐማራ ግን ዓሣን መብላት በብልሃት። እንደ ሰጎን እንቁላሉ ላይ ብቻ ትኩረት ማድረግ። የግድ አንድ ባትሆኑ እንኳ ሁለትም ሆናችሁ ዓይናችሁን ወራሪው ላይ ብቻ መትከል። በጥቂት የሰው ኃይል መንጋውን ድባቅ መምታት። ከሱዳን በኩል የሚመጣን የትግሬን የሳምሪ ገዳይ ቡድን ግን እንዳትማርኩት። አራጅን መማረክ ኃጢአት ነው። ጥይት የጨረሰን የብልፅግና ጦርም መማረክ ነውር ነው። ሴት ሲደፍር፣ ቤተ ክርስቲያን መስጊድ ሲያቃጥል የቆየን አለሌ፣ ካህን ዲያቆን ሲያርድ የሚውል አረመኔን ማርኮ መቀለብም ያስኮንናል። ሲኦል ገሀነመ እሳት ነው ማራኪው የሚገባው። ንስሀም የለው። መማረክስ ከነ ጥይቱ ነው። እሱ ያጸድቃል። "…የብአዴን አመራር፣ ግብር ልሰብስብ ብሎ ከከተማ የሚወጣ ካገኛችሁ እንዳትምረው የሚሉ መተርጉማንም እንዳሉ እየሰማሁ ነው። የዐማራ አድማ ብተናን እንደ ብልሁ ጎንደሬ ቀን ቆጥረህ ሰጥተህ በገፍ እንዲቀላቀልህ አድርገው። እምቢ ያለውን ከአፈር ቀላቅለው። ዘመኑ የዐማራም የኢትዮጵያም ፍርድ የተፈረደባቸው የሚወገዱበት ሰዓት ነው። ይሄ ሁሉ በላ መከራ ዐማራ ላይ አንዣብቦ እያየ ዐማራ ነኝ ብሎ በዐማራነት እየተጠራ ዐማራን የሚወጋ፣ ዐማራን የሚከፋፍል አጀንዳ ይዞ የሚገኝ ካለ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ላከው። አለቀ። "…ዐማራ ለዘላለም ባርነት፣ ግርድና ወይም ለዘላለም ነፃነት ልዕልና ይዘጋጅ። ይሄ ክረምት እጅግ ወሳኝ ነው ለዐማራ። አንደኛ በገፍ መሣሪያ፣ ተተኳሽ የሚያገኝበት ጊዜ ነው። ሁለተኛ አገዛዙን ሽባ የሚያደርግበት ጊዜ ነው ዐማራ። የዐማራ መልክአ ምድሩን እንደ አፍጋኒስታን በሉት። በጣም ግዙፍ ነው። እንኳን የምርኮኛ ስብስብ የሚመራው ለብለብ የጩጬ ስብስብ ኔቶ ወታደሩን ቢያሰልፍ የማያሸንፍበት ምድር ነው። ዐማራ በተፈጥሮ ራሱ ተዋጊ ነው። ጦረኛ ነው። ጦረኝነቱን እስከአሁን ሀገር ለማጽናት፣ ኢትዮጵያን ለማዳን ነበር አገዛዞች ሲጠቀሙበት የነበረው። ዐማራ አሁን ነው ብንን ብሎ እንደ ትግሬና እንደ ኦሮሞ እኔስ ዘሬን ለምን አላድንም ብሎ የተነሣው። ዐማራ ቅጠል በልቶ፣ በባዶ ሆዱ በጾም መዋጋት የሚችል መንፈሳዊ ጦረኛ ሕዝብ ነው። ዐማራ በቃ እስኪነሣ፣ እስኪቆርጥለት ድረስ ማገዶ ይፈጃል እንጂ አንዴ ከጋለ በኋላ የሚያበርደው፣ የሚያቀዘቅዘው ድል፣ ማሸነፍ፣ ነፃነት ብቻ ነው። "…የትግሬ ነጻ አውጪው የልብ ልብ ተስምቶት የኦሮሞ ብልፅግናንም ምክርና ሽንገላ አምኖ ለዳግም ወረራ ወደ ዐማራ ክልል ሊመጣ ያስብ ይሆናል። ይመጣልም ደግሞ። ዐማራ ይሄን የትግሬ ነፃ ዐውጪ መንጋ ወንድሜ ነው። እህቴ ናት ብሎ እንደበፊቱ መጃጃል ሳይሆን ጥለኸው መውደቅ ነው። አረመኔ ሁንበት። ተገድጄ ነው አይሰራም። አለቀ። የትግሬ ነፃ አውጩ የአበባ ጉንጉን አይደለም ለዐማራ ይዞልህ የሚመጣው። አኔ ዘመዴ ምንአለበት ፍቅር ብትሰብክ የሚለኝን አጭበርባሪ አጭቤ እንደማልሰማው ሁሉ ዐማራም ትግሬ ሆኖ ኦሮሙማን ተማምኖ ሊወርህ የሚመጣ ካለ እንዲህች ብለህ አትማረው። ደምስሰው። አትማርከው። ከአፈር ቀላቅለው። እንዲቀጣ፣ ምነው ባልለመደኝ ብሎ በሰማይ ቤት እንዲጸጸት አድርገው። ምክሬ ነው።
إظهار الكل...
U.S.A United Student Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

የንቁ አምሓራ ትውልድ የድል ምልክት! USA United Student of Amhara

• ጆፌ አሞሮቹን በጋራ እንከላከል። • የጥንብ አንሳ ፖለቲከኞች ይውደሙ…! • ድርጅቱ ዘመዴ ነኝ አሸበርቲው ከራየን ወንዝ ማዶ። https://t.me/Beteamharavoice
إظهار الكل...
U.S.A United Student Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

የንቁ አምሓራ ትውልድ የድል ምልክት! USA United Student of Amhara

ግልጽ ደብዳቤ ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን አዲስ አበባ ጉዳዩ:- የምክክር ተሳትፎ እና አጀንዳዎች ማቅረብን ይመለከታል፡፡ ኢትዮጵያ አገራችን ለተከታታይ አሥርት ዓመታት ከኖረችበት፣ በአኹኑ ወቅት ደግሞ እጅግ ከተወሳሰበውና ከከፋው ምስቅልቅል ብሎም ሕልውናዋን በመፈታተን ደረጃ ላይ ከደረሰው ቀውስ ብቸኛው መውጫ መንገድ ኹሉን አቀፍ አገራዊ ምክክር በማድረግ እንደ አገር በዋና ዋና ጉዳዮቻችን ዙሪያ የጋራ መግባባት መፍጠር እንደሆነ በጽኑ እናምናለን። ይህንኑ እምነታችንን በሀሳብ ደረጃ ሳይሆን በተለያዩ አጋጣሚዎች በተገቢው መልኩ በተግባር ለማንጸባረቅ ጥረት አድርገናል፤ እያደረግንም እንገኛለን። የዚህ ጥረት ዋነኛ መገለጫ ከሆኑት የአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ከጅምሩ አግባብ በሌለው የአጸዳደቅ ሂደት እንዲሁም በኮሚሽነሮች አሰያየም ላይ የነበረውን ቅሬታ በመግለጽና የአዋጁ አጸዳደቅም ሆነ የኮሚሽነሮቹ አሰያየም ትክክል ስላልሆነ “ሂደቱ ሙሉ በሙሉ ውድቅ መሆን አለበት” በሚል በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ ከፍተኛ ክርክር በተካሄደበት ወቅት በእኛ በኩል “የተሳሳተውን እያረምንና የተጣመመውን እያቀናን ሂደቱን እየደገፍን መሄድ ይገባናል” የሚል ጽኑ አቋም በመያዝ ይህን ለአገር ብቸኛ የመፍትሔ ማስገኛ ተግባር ተሰነካክሎ እንዳይቀር ያላሰለሰ ድጋፍ ስንሰጥ መቆየታችን ጉልህ ማሳያ ነው። የምክክሩ ስኬታማነት ኹሉን አቀፍ መሆን በመቻሉ ላይ በእጅጉ እንደሚወሰን በማመን ለኮሚሽኑ ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ከምክክሩ ሂደት ራሳቸውን ያገለሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ወደ ምክክር ማምጣት ትልቅ ተግዳሮት ቢሆንም ‘እንደ ፈለጋቸው ይሁኑ’ ተብሎ የሚተው ጉዳይ አለመሆኑን በመግለጽ ኮሚሽኑ በዚህ ረገድ ትርጉም ያለው ሥራ በመሥራት  በአገራችን በሕጋዊ መልኩ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱ ኹሉም የፓለቲካ ፓርቲዎች የምክክሩ ተሳታፊ እንዲሆኑ ባገኘነው አጋጣሚ በሙሉ ለማሳሰብ ጥረት አድርገናል። የምክክር ኮሚሽን ሥራውን እያከናወነ ባለበት ኹኔታ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች የተፈጠረው የእርስ በርስ ጦርነት ባልተፈታበት ትርጉም ያለው ምክክር ማድረግ እንደማይቻል ለኮሚሽኑ በተደጋጋሚ መግለፃችን ይታወሳል። ይህን አስመልክቶ በተለይ በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች እጅግ ከፍተኛ የሆነ ውጊያ እየተካሄደ ባለበት ኹኔታ መከራ የተፈራረቀባትን የአገራችንን መጻኢ እጣ ፋንታ ምክክሩ ሳይሆን የጦርነቱ ሂደት ሊበይን የሚችል መሆኑን ገልጸን የምክክር ኮሚሽኑ ወደ ምክክር ዘልሎ ከመግባት አስቀድሞ የአገራችንን ሕዝብ 2/3ኛ ያህል በያዙት በአማራና በኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው ጦርነት በኃይል የበላይነት ሳይሆን በድርድር ተቋጭቶና ፖለቲካዊ መፍትሄ ተበጅቶለት ወደ ታቀደው አገራዊ ምክክር መሄድ እንደሚገባን ለዚሁም ሥልጣኑንን በጨበጠው መንግሥት ላይ ጫና በማድረግ የእርስ በርስ ጦርነቱ መቋጫ እንዲያገኝ በተደጋጋሚ ጊዜያት ኮሚሽኑ በጠራቸው ስብሰባዎችም ሆነ በግል ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ሥጋታችንን ለመግለጽና መልእክታችንን ያለመታከት ለማስተላለፍ ሞክረናል። በተመሳሳይ መልኩ ይህንኑ መልእክታችንን ለተከታታይ ጊዜያት ባወጣናቸው መግለጫዎች አገርም ጸንታ ልትቀጥል የምትችለው ምክክሩም የተፈለገውን ፍሬ ሊያፈራ የሚችለው የደፍጥጠው፣ ፍለጠው ቁረጠው መሰል ንግግሮችን ወደ ጎን በመተው አገር ከገባችበት የእርስ በርስ ጦርነት በሰለጠነ መልኩ ካለ ቅድመ ኹኔታ ከአገር ውጪ ሊደረግ በሚገባ ኹሉን አቀፍ ድርድርና በሚደረሰው ስምምነት መሠረት ለጦርነቱ እልባት በመስጠት ቀጣዩን እርምጃ መጓዝ እንደሚገባን ግልጽ የሆነ አቋማችንን ስናንጸባርቅ ቆይተናል፤ አኹንም ድረስ ይኸው አቋማችን የጸና መሆኑን ልንገልጽ እንወዳለን። ይህ በእንዲህ እንዳለ ኮሚሽኑ በክልል ደረጃ የአጀንዳ ልየታ ውይይቶችን ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ መሆኑንና ለዚሁም በአዲስ አበባ ከተማ ከግንቦት ፳፩ ቀን ጀምሮ በተከታታይ ቀናት በሚደረጉ ስብሰባዎች የአጀንዳ ልየታ የሚያደርግ ጉባዔ መጥራቱ ይፋ ተድርጓል፤ ጥሪው ለእኛም ደርሷል። የሚደረገው ምክክር ስልጣን የጨበጠ አካል በቀጥታም ሆነ በስውር የሚመራው ውይይት መሆን እንደሌለበት እናምናለን። በእኛ እሳቤ ይህ ምክክር በሥራ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥት በመሠረታዊ መልኩ እስከ ማሻሻል አስፈላጊም ከሆነ እስከ መለወጥ ድረስ የሚያዘልቅ እንደሆነ ብናምንም በሥራ ላይ ያለው የአሸናፊዎች ሕገ መንግሥት ዓይነት ተግባር እንዳይፈጸምና እንደ አገር ዳግም ስህተት እንዳንሠራ ከፍተኛ ሥጋት ያለን መሆናችንን በይፋ ለመግለጽ እንወዳለን። በፓርቲያችን እይታ አገር ልትመክርበት ይገባል ብለን የምናስባቸው የምክክር አጀንዳዎች ወቅት የማይለውጣቸውና ወጥነት ያላቸው፣ መንግሥት ብንሆን ልንተገብራቸው ይገባል ብለን ያስቀመጥናቸው ነጥቦች ስለሆኑ ከአጀንዳ ልየታው ጋር ችግር የሌለንና ይህንኑ ያቀረብን መሆናችንን ኮሚሽኑ እንዲያውቀው የአገራችን ሕዝብም እንዲረዳልን እንወዳለን። አጀንዳዎቻችንን የማቅረቡ ሂደት እንደተጠበቀ ሆኖ  በቀጣይ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚደረገው የምክክር መድረክ፣ 1. አገር በከፍተኛ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለችበት ኹኔታ ምክክርም ጦርነትም በአንዴ ማድረግ የማይቻል መሆኑ፣ ከአገራት ተሞክሮ እንዲህ ባለ ኹኔታ የሚደረግ ምክክርም ውጤታማ እንደማይሆን ታውቆ በተቃራኒ ወገን የተሰለፉ ወንድማማቾችን እያጨራረሰ የሚገኘው የእርስ በርስ ጦርነት በድርድር ፖለቲካዊ መፍትሄ ሳይበጅለት፤ 2. በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ዜጎች በማንነታቸው ምክንያት በየእሥር ቤቱ ታጉረው ባሉበትና ፍትሕ ተነፍጓቸው የሰቆቃ ሕይወት በሚገፉበት፤ 3. የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ የማኅበረሰብ አንቂዎች፣ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችና ለምክክሩ ጭምር ጉልህ አስተዋጽዖ ማድረግ የሚችሉ ወገኖቻችን ያለ ፍርድ በየእሥር ቤቱ በሚማቅቁበት፤ 4. አገር በአስችኳይ ጊዜ አዋጅ ሥር ባለችበት፤ 5. በምክክሩ ከመሳተፍ ራሳቸውን ከመጀመሪያው ጀምሮ ከሂደቱ ያገለሉትን የፖለቲካ ፓርቲዎች ወደ ምክክር ማምጣት ባልተቻለበትና በመሳሰሉ ምክንያቶች ምክክሩ አገራችን በእጅጉ የምትሻውን አገራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ያስገኝላታል ብለን አናምንም። ስለሆነም እነዚህ ኹኔታዎች አጠቃላይ በአገር አቀፍ ደረጃ ምክክር እስከሚደረግበት ባለው ጊዜ በቀዳሚነት መፍትሄ አግኝተው ሊፈቱ ካልቻሉና ትርጉም ያለው ለውጥ ማምጣት ካልተቻለ ፓርቲያችን በምክክሩ ለመሳተፍ የሚቸገር መሆኑን አጽንዖት ሰጥተን ለኮሚሽኑ እየገለጽን ሕዝባችንም አቋማችንን እንዲረዳ በትህትና እንጠይቃለን። እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ይጠብቅ! እናት ፓርቲ ግንቦት ፳፫ ቀን ፳፻፲፮ ዓ.ም. https://t.me/Beteamharavoice
إظهار الكل...
U.S.A United Student Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

የንቁ አምሓራ ትውልድ የድል ምልክት! USA United Student of Amhara

የፋሽስቱ አገዛዝ እና የሸኔ ኦነግ ጥምር  ጨፍጫፊ ሰራዊት ጥቃት በሸዋ እናት ደራ ! የደራ አማራ ነዋሪዎች  በኦነግ እና ኦህዴድ ብልፅግና ጥምር ታጣቂዎች መከራና እንግልት እየደረሰብን ነው አሉ በሰሜን ሸዋ የተለያዩ አካባቢዎች አጠቃላይ ብልጽግና ወለድ ችግር መኖሩ የሰነበተ ቢሆንም፣ የደራ ወረዳ ግን ከሁሉም የከፋና ማንነት ተኮር ጭፍጨፋው በስፋት የሚካሄድበት ነው፡፡ በእነ ሽመልስ አብዲሳ የሚደገፈው ኦነግ ሸኔም የዚህ ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ ተጠያቂ ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአካባቢው ያለው ገበሬ ጥቃት ሲመረው የሚፈጽመውን መከላከል ፋኖ አጠቃ በሚል እንደሚያራግቡ ይነገራል፡፡ በተለይም በወረዳው ገጠራማ በሆኑት ሰረርኩላና ቱቲንን በመሳሰሉ ቀበሌዎች የሚኖሩ አማራዎች፣ እንደ ትምህርት እና ጤናን የመሳሰሉ ማኅበራዊ ግልጋሎቶችን ማግኘት ቅንጦት ሆኖብናል ሲሉ አስረድተዋል። የአማራ እና የኦሮሞ ተወላጆች በስፋት በሰላም በኖሩባቸው ቀበሌዎች፣ በተለይም ካለፉት ሦስት ዓመታት ወዲህ በተደጋጋሚ ብሔር ተኮር ጥቃት ሲፈጸም ቆይቷል፡፡፡ በወረዳው እንደ ትምህርትና ጤና ያሉ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት፣ በኦነግ ታጣቂዎች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸውና አብዛኞቹ አገልግሎት መስጠት አቁመዋል። አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶችም ዝግ መሆናቸውንና፣ የትምህርት አሰጣጥ ስርዓቱም ካለው  ችግር ጋር ተያይዞ የተቆራረጠና ተከታታይ ያልሆነ እንደሆነ የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስረድቷል። በተጨማሪ የታጠቁ የኦነግ ኃይሎች ከመኪና በማስወረድ ከገበያ ስፍራ፣ ከመኖሪያ ቤታቸው፣ ከሰርግ እና ለቅሶ ቦታዎች ንጹሃንን አፍኖ በመውሰድ “ይህን ያህል ብር አምጡና እንለቃችኋለን” የሚል ተደጋጋሚ ድርጊት እንደሚፈጸም ነዋሪዎች አስረድተዋል። ሮሃ https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!

👍 1
መቼም ዘንድሮ የሸዋን ጀግንነት በቃል መግለፅ አስቸግሯል! በሸዋ ሞረትና ጅሩ በጅሁር ከተማ በትናንትናው ዕለት የፈፀሙት ኦፕሬሽንን ከትናንት ጀምሮ ለ3ኛ ጊዜ ልንዘግበው ተገደናል፤ በእጅጉ ደንቆናል። አዲስ የገባው አራዊት ሰራዊት እንደቅርጫ ስጋ ሲከፋፈል ለሞረትና ጅሩ ወረዳ 2 አውቶቡስ አዲስ ሰራዊት ይደርሰዋል። አዲሱና ነባሩ አራዊት ሰራዊትም በቅንጅት ፋኖን በሶስት አቅጣጫ ለማጥቃት አመሻሹን እቅዳቸውን ነድፈው ይጨርሱና ወደ ምኝታቸው ያመራሉ። ሊሊቱ ተጋመሰና ንጋት 10:30 ሆነ… ያኔ ግን እቅድ ሲነድፉ ያመሸው፣ አራዊት ሰራዊት ይነደፍ ጀመር። ፋኖ በካምፓቸው ውስጥ ዘነበ። አራዊት ሰራዊቱ ተወቅቶ ተበራየ! በሚቀጥለው ቀን በሶስት አቅጣጫ ጥቃት ለመክፈት ያቀደው አራዊት ሰራዊት፣ አባያ በሚባል የሰንሻይን ኮንስትራክሽን ካምፕ ውስጥ በስካቫተር እየዛቀ ቀብር ሲፈፅም ዋለ። ለእራት ሲመኘን፣ ለቁርስ አደረግነው። እና እንዳልነው ነው - ሸዋ የትግላችን መስፈንጠሪያ spring board ነው። ጦማሩ WD #ድል_ለመላው አምሓራ_ፋኖ! ለፈጣንና ታማኝ የመረጃ ምንጭ የቴሌግራም ቻናላችንን ይከተሉ https://t.me/Moamediamoresh
إظهار الكل...
ሞዐ ሚዲያ- Moaa Media…✍

የቤተ-አምሓራ ነፃ ህዝብ የትግል ልሳን፣ ይከተሉን!