ኑሩል-ሂላል
👇በዚህ ቻናል ላይ👇 👉ከቁርዐን ፣ከሀዲስ፣ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች 👉የዘመኑ ትዝብቶችና አስደናቂ እውነታ 👉ልቦነ ሚያረኩ የቁርዐን ድምፆች 👉ፈገግ የሚያስብሉ ንግግሮች 👉አፎካካሪ ጥያቄና መልሶች ......እና 👉የተለያዩ እውነታዎች ይገኙበታል ⚠️ቻናሉን ለወዳጅዎ እና ለቅርብ ዘመዶ በማጋራት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ። 👉ለአስተያየት✒ https://t.me/ihsanjema
إظهار المزيد779
المشتركون
-224 ساعات
-77 أيام
-1730 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Yehone websitewochen ayhuda yehone seweye bemesrat ye islamen sm leyatefa eyemokere nw tebeye nbr engideh
🔸ቁድዋ🔸
ሊያመልጣቹህ የማይገባ
✅ልዩ ስልጠና✅
📌ለ ወጣቶች📌
👉🎁ከ ልዩ የ ተሳትፎ ምስክር ወረቀት ጋር
[[📩ፈጥነዉ ይመዝገቡ!!]]
ምዝገባው ከ ቀን ሚያዚያ 15 እስከ ቀን ሚያዚያ 25 /08/2016 ድረስ ይሆናል
በዚህ ልዩ ፕሮግራም እና ስልጠና ላይ በ መገኘት የማይረሳ እና ለ ህይወቶ ጠቃሚ ስንቅን ይሰንቁ!
ስልጠናው ለ ሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል
ግንቦት 3 እና ግንቦት 4
✅ ቅዳሜ እና ✅እሁድ
ከጥዋቱ 2:30
ጀምሮ በ ሳርቤት ቢላል አል ሀበሺ አደራሽ
ለ መመዝገብ በቴሌግራም📥
0912655813 /09944364650 text በማድረግ መረጃ ይዉሰዱ
አዘጋጅ፦ የ ቁርኣን ትዉልድ ማህበር
#ShareThisPost
👍 2
مشاهدة "ما عذرك لتأخير الصلاة 💔 #drmohamadgoda" على YouTube
https://youtube.com/shorts/ann4XS6u0pE?si=x4aENWujTgpExgmk
ما عذرك لتأخير الصلاة 💔 #drmohamadgoda
Repost from መነሷህ መልቲ ሚድያ️
ሰበር !
ከዚህ በፊት ማንም ያልተጠቀማቸውን ከባድ መሳሪያዎች እስራኤል ላይ እንጠቀማለን !
የኢራኑ ውጭጉዳይ ሚኒስትር አሚር አብዱሏሂ አሁን መግለጫ ሰጥቷል ። በመግለጫው ኢራን በእስራኤል ላይ ለምትፈፅመው ዳግም የአፀፋ እርምጃ ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል። ግና አሉ አሚር አብዱላሂ ግና እዚህኛው ዙር ላይ የምንፈፅመው ጥቃት እንደመጀመሪያው አይደለም በጣም አሳማሚና ጠንካራ ምት ነው የሚሆነው ብለዋል ። ከዚህ በፊት ጥቅም ላይ ያልዋሉ ከባባድ መሳሪያዎችንም በእስራኤል ላይ እንደምትጠቀም ኢራን አስታውቃለች ።
ሩሲያ በበኩሏ ዛሬ በሰጠቺው መግለጫ ኢራን ራሷን የመከላከል ሙሉ መብት አላት ያለች ሲሆን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ጥበቃ ምክርቤትም ኢራንን እንደምትከላከልና እንደምትደግፍ ገልፃለች ።
ውጥረቱ ተባብሶ ቀጥሏል።
👍 5
እንደ ወራሪዋ አይነቱ ፈጣጣ ውሸታም!
«በውጭ ሀገር ያሉ ሙስሊም ነበርን እያሉ የሚዋሹ ሰዎች ደግሞ ሲጠየቁ የሚመልሱት መልስ በሳቅ ድክም ነው የሚያደርገው።
አንዱን በእንግሊዝኛ እየጠየቁት "እርግጠኛ ሙስሊም ከነበርክ ከየትኛው ጀመዓ ነበርክ? ከሳንቡሳ ወይንስ ከመንዲ ጀመዓ ነበርክ? እርግጠኛ ነን ከመንዲ ጀመዓ ነበርክ፤ እነሱ ናቸው ከሐቅ ያፈነገጡት!" ሲሉት፤
እሱም ተቀብሎ "ኧረ! በፍጹም! እኔ ከሳንቡሳ ጀመዓህ ነበርኩ!" ብሎ የምሩን መለሰ።
በእርግጥ እንደ'ኔ የመንዲ ጀመዓ ይሻለው ነበር¡» የሕያ ኑሕ
ባለፈ አንዱ «ውዱዕ» ስንት ረከዓህ አለው? ተብሎ ሲጠየቅ 5 እንዳለው መሆኑ'ኮ ነው¡