ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 889 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 659 في فئة التعليم والمرتبة 2 836 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 889 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -190، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.04‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 242 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 243 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 889
المشتركون
-524 ساعات
+27 أيام
-19030 أيام
أرشيف المشاركات
photo content

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም የደመራ በዓል ❤️ 😍 WENDE TUTORIAL ይለያል😍 @WENDETUTORIAL

✅ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ለሁላችሁም መልካም በአል

🔊Today there is Economics Class for Freshman class ✅ English Class for Grade 12 on Private Tutorial🙏 be ready

🟩  Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለGrade 12, ለFreshman and Remedial የRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏 ✅ Grade 12Class እና Freshman ተጀምሮአል ለመመዝገብ 👉 @wende1617

✅ This is for AAU entrance exam for all
✅ This is for AAU entrance exam for all

✅ This is only for Natural Science🚫

photo content

Repost from AAU MEREJA
Dear Applicants of UAT, If your names are not listed in the current schedules, please rest assured that they will be included in the upcoming ones. We would also like to inform you that all applicants with an Admission Ticket will be able to take the test. ውድ አመልካቾች የእርስዎ ስም አሁን ባለው ዝርዝር ውስጥ ካልተካተተ፣ በሚቀጥሉት የፈተና ዝርዝር ውስጥ እንደሚካተቱ እርግጠኛ ይሁኑ። እንዲሁም የመግቢያ ትኬት ያላቸው አመልካቾች በሙሉ ፈተናውን የሚወስዱ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ©️ TESTING CENTER,AAU @AAUMEREJA

Repost from AAU MEREJA
+4
UAT September 21 Afternoon Session

Repost from WENDE TUTORIAL
🔊 2017 ተማሪዎች ከ Grade 9 - University Freshman Students በሙሉ እንኳን ወደ WENDE TUTORIAL ደህና መጣችሁ እያልን🙌 ለመጪው የትምህርት ዘመን የምትጠቀሙበት FULL NOTES, TEXT and EXAMS በግሩፕ ላይ አስቀምጠንላችሁዋል። በየክፍል ደረጃችሁ ታጋኛላችሁ ።🫡  በተጨማሪም በአዲሱ ቻናላችን ላይም ቪዲዮ መልቀቅ ጀምረናል ግቡና ሰብስክራይብ እያረጋቹ ተመልከቱ።🙏 Use these links 👇👇 👉Freshman Exams 👉GRADE 12 GEOGRAPHY 👉 GRADE 12 EXAMS 👉 FRESHMAN GEO AND HISTORY 👉 GRADE 9-11 CLASS COURSE 👉 EXAMS FOR NATURAL SCIENCE 🥳ALL IN ONE🥰 🏆WENDE TUTORIAL  ይለያል 🥇❤️

photo content

🔊Today there is Entrepreneur Class for Freshman class on Private Tutorial🙏 be ready

የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆኗል። በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ አማካኝነት መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል 👇 https://result.ethernet.edu.et/ @WENDETUTORIAL

✅ FRESHMAN TUTORIAL እረቡ 08 ተጀምሮአል። በAnthropology Class የጀመርን ሲሆን Freshman, Remedial እና Grade 12 መመዝብ እምትፈልጉ አሁንም ፍጠኑ። ለመመዝገብ 👉 @wende1617 ላይና ያናግሩን🙏

Repost from AAU MEREJA
አስደሳች ዜና ለተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ *** አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተ
አስደሳች ዜና ለተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስኮላርሺፕ *** አንጋፋው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገራችን የመጀመርያው ራስገዝ ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን ተወስኖ ተማሪዎችን በራሱ የቅበላ ስርዓት ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል። በቅርቡም ያዘጋጀውን የተማሪዎች መግቢያ ፈተና እንደሚሰጥና ብቃትን፣ ብዝሃነትንና ፍትሐዊነትን ማዕከል አድርጎ እንደሚቀበል ይጠበቃል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቅያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎችን በውድድር ነፃ የትምህርት እድል ከዶርሚታሪና የካፌ አገልግሎት ጋር እንደሚሰጥ ሲገልጽ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ተሰጥዖ ያላቸው ተማሪዎች መዳረሻ ለመሆን ያለውን ቁርጠኝነት ይገልጻል። @AAUMEREJA

✅ Freshman courses 🟨 Social Science 🟣 Anthropology 🟣 Economics 🟣 Global Trend 🟣 Civics 🟣 Communicative English 1 🟣 Entrepreneurship 🟣 Emerging Technology 🟣 History 🟧 Natural Science 🔴 Psychology 🔴 Logic 🔴 Maths For Natural 🔴 Physics 🔴 Chemistry 🔴 Biology 🔴 Communicative English 1 🔴 Geography 🔴 Physical Fitness 🟩 Second Semister 🟩 Social Science 🟣 Inclusivenes 🟣 Geography 🟣 Maths For Social 🟣 Logic 🟣 Psychology 🟣 Communicative English 2 🟣 Physical Fitness 🟩 Natural Science 🔴 Civics 🔴 Economics 🔴 Entrepreneur 🔴 Emerging Technology 🔴 Communicative English 🔴 Anthropology

🟩  Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለGrade 12, ለFreshman and Remedial የRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏 ✅ Grade 12Class ተጀምሮአል፣ Freshman እሮብ ይጀምራል ። ለመመዝገብ 👉 @wende1617

🟩  Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለGrade 12 ሰኞ ማታ ያበቃል። ለFreshman and Remedial የRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏 ✅ Grade 12Class ተጀምሮአል፣ Freshman እሮብ ይጀመራል።

WENDE TUTORIAL ለእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመውሊድ በዓል ይመኛል! እንኳን አደረሳችሁ!