ar
Feedback
WENDE TUTORIAL

WENDE TUTORIAL

الذهاب إلى القناة على Telegram

For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام WENDE TUTORIAL

تُعد قناة WENDE TUTORIAL (@wendetutorial) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 11 886 مشتركاً، محتلاً المرتبة 16 655 في فئة التعليم والمرتبة 2 841 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 11 886 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 29 سبتمبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -179، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.06‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 1.97‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 245 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 234 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 2.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“For any Promotion dm 👉👉 @wende161721 👉History for Grade 12, New curriculum grade 12 history, grade 12 Geography, Grade 12 Economics in Amharic on Youtube”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 30 سبتمبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.

11 886
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+127 أيام
-17930 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from WENDE TUTORIAL
🟩 Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለFreshman ሰኞ ማታ ያበቃል። ለRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏

Wende igna temariwoch iko silant kal yelenim ymr ❤️ mnm iziga mashikabet sayhon beqa iwunet ine kali yelegnim ante batinor noro history mibal tmhrt mayet hula alifeleigim nbr gn beka yanten tutorial mayet kejemerikugn bewala iyewededikugn metawi iziga ihen lemitanebu temariwoch and ngr linigerach wenden tektatilo miyaxena sew 100% indemiyalif irigixegna negn beka mecenek ayasifeligim iko yesun mikir ina tmhrt simu keza tiru wutet tametalechu wendiyeee ant hulem balewuletachn nh betam nw mameseginew demo betam tileyaleh manim indemyaderisbih asayitehal

Wende Tutorial'n mamesgen new ye feleku. History mulu bemulu wende siketatel neberku. Exam exercise layim tasatifeyalew. Befetenayem tiru wuxet amtiche malef chiyeyalew. Betely history highest score new. Lez yaa abekagn ye wende tutorial timhrt new . Silezh, Kelib mamesgen feligalew. Ene yante sira wutet negn.

✅ሁላችሁም ያልተረዳችሁት ነገር አሁን ለመጀመር የመመዝገቢያ ብቻ ነው እምትከፍሉት ወርሀዊ ከጥቅምት ጀምሮ ነው እሺ ። 🔴 Grade 11&12 700 Birr 🟣 Remedial and Freshman 600 Birr

🟩 የ2017 Entrance ተፈታኝ Grade 12 ተማሪዎች Private Tutorial እየወሰዱ ያሉት ጥቂት ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ስለዚህ እባካችሁ እስከ ሰኞ ማታ በመመዝገብ ከማክሰኞ ጀምሮ ትምህርቱን ተከታተሉ አኛም ሆንን ጊዜ ቆሞ አይጠብቃችሁም። ለመመዝገብ @wende1617

🟩 Private Tutorial እምትመዘገቡ ተማሪዎች ለFreshman ሰኞ ማታ ያበቃል። ለRemedial ማለፊያ ውጤት እስኪለቀቅ መመዝገብ ይቻላል ውጤቱ ይፋ በሆነ በአንድ ቀን ምዝገባ አልቆ ወደትምህርቱ እንሄዳለን።🙏

Repost from WENDE TUTORIAL
ሰላም ተማሪዎች ✅RRIVATE TURORIAL መውሰድ ለምትፈልጉ በሙሉ ለFreshman and Remedial ተማሪዎች በዚሁ WENDE TUTORIAL ስለምንሰጥ ቶሎ ተመዝገቡና ትምህርታችንን እንጀምር 🙌 ለመመዝገብ 👉@wende1617 ላይ ያናግሩን🙏

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ማመልከቻ ድህረገጽ አሁን መስራት ጀምሯል፡፡ ለማመልከት ከታች ያለው ሊንክ ላይ ትገባላቹ http://admission.aau.edu.et/ በመቀጠል 1. Find out what undergraduate programs we offer የሚለውን ትነኩት እና መማር የምትፈልጉት መኖሩን ታረጋግጣላቹ 2. Find out how to apply የሚለውን ትነካላቹ 3. Create Undergraduate Application Account የሚለውን ትነኩት እና Basic info ሞልታቹ create account ትሉታላቹ፡፡ 4. Account create ካደረጋቹ በኃላ ወደ https://portal.aau.edu.et ይውስዳችኋል፡፡ 5. Login ካደረጋቹ በኃል ብዙ የምትሞሉት ነገር ይኖራል የልደት ቀናቹን ፤ Natural/Social ፤ የአካል ጉዳት ካለባቹ ፤ ወንድ/ሴት ፤ የት/ቤታቹን ስም ፤ ያላቹበትን አድራሻ ፤ ... የሚያስፈልጉ ነገራቶች - የፓስፖርት size photo, - መክፈል እንደማትችሉ የሚሳይ ደብዳቤ ከአዲስ አበባ ከሆናቹ ከክ/ከተማ ታጽፋላቹ ፤ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆናቹ ከወረዳ ታጽፋላቹ (Government Sponsored ለሆኑ) - High school Transcript - 1125 ብር ማመልከቻ ክፍያ https://t.me/WENDETUTORIAL https://t.me/wende1617

ሰላም ተማሪዎች ✅RRIVATE TURORIAL መውሰድ ለምትፈልጉ በሙሉ ለFreshman and Remedial ተማሪዎች በዚሁ WENDE TUTORIAL ስለምንሰጥ ቶሎ ተመዝገቡና ትምህርታችንን እንጀምር 🙌 ለመመዝገብ 👉@wende1617 ላይ ያናግሩን🙏

Repost from AAU Info Center
AAU- SCHOOL OF COMMERCE Call for Applications for Admission to Undergraduate Programs for the 2024/25 Academic Year በአንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (https://aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት ከማክሰኞ ጳጉሜ 05/ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ • የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ ገጾች ላይ ይገለጻል ። አ.አ.ዩ ሬጅስትራር

Repost from AAU MEREJA
ሞክሩት እስኪ እስካሁን እየሰራ አልነበረም Note:Call for Applications for Admission to Undergraduate Programs for the 2024/25 Academic Year በአንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በዚህም መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ ድረ ገጾች (https://aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ • የመመዝገቢያ ቀናት ከማክሰኞ ጳጉሜ 05/ 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 08/ 2017 ዓ.ም ድረስ • የዩኒቨርሲቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ወደፊት በዩኒቨርሲቲዉ ማህበራዊ ሚዲያ እና ድረ ገጾች ላይ ይገለጻል ። አ.አ.ዩ ሬጅስትራር @AAUMEREJA

It's okay just it depend on payment if i can it immediately i Will join it.,.........ስለ ሁሉም ነገር አመሰግንካለው ከ እግዚአብሔር ቀጥሎ ለስኬታችን ትልቅ ድርሻ ትወስዳለክ እና አደራ ልልክ ምፈልገው ለመጭውም ትውልድ ከኛ በተሻለ መልኩ በ ሰባዊነት እንድታገለግል ነው እና ከ ሁሉም በላይ ባለ እዳዎችክ ነን 🏆🏆🏆🏆🏆

❤️አደራችሁን እቀበላለሁ ምክንያቱም ሀገር ማለት ህዝብ ነውና እናንተን ማገልገል ሀገርን ማገልገል ነው ❤️‍🔥 እንወዳችሁዋለን 🙏 ሀገሬ ምን አረገችልኝ ሳይሆን ምን አደረኩ ማለት አለብን 🙏👇👇

رسالة صوتية01:46

Betam ENAMESEGINALEN wendimachin endih emiredan new yatanew bewunetu ere temariwoch eski TEBAREK belulin 🥹🥹🥹

🟩 ለመመዝገብ @wende1617 ላይ ያናግሩን 3 ተማሪ ያስመዘገበ ለሁለት ወር ነፃ tutorial ያገኛል ።

رسالة صوتية03:39

✅ ሰላም ቤተሰቦች እንዴት አረፈዳችሁ ከ WENDE TUTORIAL ቤተሰቦች የመጣ እና እኛም በደስታ የተቀበልነው ሀሳብ ላጋራችሁ ። Freshman እና Remedial እምትገቡ ተማሪዎች 👇👇👇

✅ በአዲሱ አመት ትልቅ ደስታ ለ WENDE TUTORIAL🇪🇹 ገና ከተጀመረ አመቱን የሞላው WENDE TUTORIAL በመጀመሪያው አመቱ ብቻ 271 ተማሪዎችን ማሳለፍ እና ብዙዎችን በማገዝ በድል እና በምስጋና እነሆ 2017ን ጀመረ ። 💥እንደዚህ በውጤት ያስዋባችሁን ተማሪዎች በሙሉ ክብር ምስጋና ይገባችሁዋል🙏 🏆WENDE TUTORIAL ይለያል❤️

🟩 ስለ Campus Choice እና Freshman☝️☝️