cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)☪️

Ethɪo Short Dᴀ'wa ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄያቹ ጦለሃን ለማግኘት 👉🏿 @tolehaahmedbot👈🏿 ቢንት አብደላህን ለማግኘት 👉🏿 @bintabdellahbot👈🏿

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 478
المشتركون
+524 ساعات
+57 أيام
+12030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

عطر سمعك بسماع القرآن 🌷
إظهار الكل...
✔️ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ " መልካም ሰዎች ጋር መቀማመጥ ከስድስት ነገሮች ወደ ስድስት ነገሮች ይመሩሃል ፦ 1⃣ ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኛነት 2⃣ ከሪያዕ ወደ ኢኽላስ 3⃣ ከዝንጉነት ወደ ዚክር 4⃣ ዱንያን ከመፈለግ ይልቅ አኼራን ወደ መከጀል 5⃣ ከኩራት ወደ መተናነስ 6⃣ ከመጥፎ ኒያ / እሳቤ ወደ መመካከር " 📚إغاثة اللهفان 1/136 ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
إظهار الكل...
• أيها المهموم ،، التّسبيح أخرج نبي الله يُونس من بطن الحُـوت، أفلا يُخرجَك من أحزانك وهمومك ؟ كل طريق مُعتم بِالحمد يُشرق، و كل قدر مُتعرج بِالإستغفار يستقيم، و كل نعمة عظيمة بِالحمد تزيد، الحمدلله دائمًا وأبدًا❤️. سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہ أڪبر ..
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ባንድ ወቀት አንድ ላም ያለችው ሰው ነበር ። ይህ ሰውዬ ወተቷን ሲሸጥ ወሀን ይቀላቅል ነበር ። ባልታሰበ ጊዜ ድንገተኛ ጎርፍ ይመጣና አካባቢውን ያጥለቀልቃል። ከዛም ይህ ሰውዬ የላሚቷ በጎርፉ መወሰድ በጣም አሳዝኖት ነበር ። ከልጆቹ መካከል አንዱ ይመጣና እንዲህ ይለዋል፦ " አባቴ ሆይ አትዘን ። ከወተቷ ጋር የምንቀላቅለው ውሀ እኮ ነው ተጠራቅሞ የወሰዳት !! " 📚إحياء علوم الدين ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
إظهار الكل...
ያሻኝ ቦታ ሄጄ ያሻኝን ከመምረጥ እኔን ሚያስደስተኝ መንገድ ለመሻገር እናቴን መጨበጥ ! ( ካሊድ አቅሉ) ልጅ እያለው ነፍስ በቅጡ ሳላውቅ እናቴ ነበረች ትምህርት ቤት ምታደርሰኝም ምትመልሰኝም ፣ ጠዋት ከቤት ስንወጣ ነፃነት እንዲሰማኝ ስለምትሻ የተወሰነ መንገድ አስባልቱ አቅራቢያ እስክንደርስ ትለቀኝና ዋና  መንገዱን ልንደርስ አንድ ቅያስ ሲቀረን "ያዘኝ አለሜ" ብላ እጇን ወደኔ አቅጣጫ ሰዳ አጥብቃ ትይዘኝና ወደ ዜብራው አቅጣጫ ሄደን ሁለት ሶስት ግዜ ግራ ቀኝ ከቃኘች ብሃላ ይዛኝ ታልፋለች ። ነፍስ ካወኩ ብሃላ ሳሰላስለው እጅጉን ይገርመኛል እናቴ እንዳሻገረችኝ አስባልት መንገድ እጄኑ ይዛ ብዙ የህይወት ፈተናዎችን አልፋለች  ፣ ማሻገር ማለት ማሳለፍ ብቻ አይደለም ማድረስም እንጂ መንገዱን አሳልፋኝ  አትመለስም ትምህርት ቤት ግቢ አስገብታኝ ነው ወደ ቤት ምታቀናው ። እንደዚህ የህይወት ቅጥልጥሎቼን እየሰፋች በዘመን ሂደት ድርብ ኩታ አልብሳኛለች ፣ አሁንም ጭንቅ ሲለኝ እና በኔ ጥበብ ብቻ ማላልፈው ችግር ሲጠናብኝ የእናቴን ልብ እጆች በልቦቼ እጆች ዳብሼ ፈልጋለው አጥብቀው ይዘው እንዲያሳልፉኝ  ብዙ ሰዎች እኔ አሻግርሀለው እጅህን ስጠን ይላሉ ችግሩ ግን አጥብቀው አይዙኝም መሀል ላይ ልሩጥ ስል አጉል ቦታ ይለቁኛል እናት አጥብቃ መያዝዋ ልጄ መሀል መንገድ ለቆኝ ቢሮጥስ ሚል ፍርሃት ነው ፍርሃቱ ከምን መነጨ ተዝቆ ከማያልቅ ለልጅዋ ካላት ፍቅር .. ✍ ካሊድ አቅሉ https://t.me/tolehaahmed
إظهار الكل...
Tᴏʟᴇʜᴀ Aʜᴍᴇᴅ (ጦለሃ አህመድ)☪️

Ethɪo Short Dᴀ'wa ለአስተያየትዎ እና ለጥያቄያቹ ጦለሃን ለማግኘት 👉🏿 @tolehaahmedbot👈🏿 ቢንት አብደላህን ለማግኘት 👉🏿 @bintabdellahbot👈🏿

Ismail Annuri
إظهار الكل...
01:43
Video unavailableShow in Telegram
📹 استمع| لأول تسجيل صوتي لتلاوة القرآن بمكة في عهد الدولة العثمانية → 👤 AlJazeera Arabic  قناة الجزيرة
ከዛሬ 137 ዓመት በፊት የተቀዳ ድምፅ ነው ቃሪዑ ከምድር በታች ነው ያለው ነገር ግን ምንዳው አልተቋረጠም ከግማሽ ሚሊዮን ሰው በላይ ዩትዩብ ላይ አዳምጦታል ቀጣይነት ያለው ምንዳ የሚፈልግ ሰው ከሞተ በኋላ ትተህ የምታልፈውን አዘጋጅ ትንሽ ነገር ናት ብለህ አትናቃት ምናልባት አላህ ዘንድ ትልቅ ሆና ከትውልድ ዘደ ትውልድ የምትሸጋገርልህ መልካም ስራህ እሷ ብቻ ልትሆን ትችላለች አላህ ሆይ ለቃሪዑም ለኛም እዘንልን 🤲 ✍ TOLEHA AHMED
إظهار الكل...
⛅️ إبدأ يومك بما تحب يكون مثلما تحب … 🍃 ቀንህን በምትወደው ነገር ጀምር እንደምትወደው ይሆንለሀል! القارئ: عبدالعزيز_التركي ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
إظهار الكل...