cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ስለ ቀልባችን

«ስለ ቀልባችን…» •የዚህ ቻናል ዓላማ፦የልብ ድርቀት ለመቋቋምም ሆነ ለማከም ሰበብ ይሆን ዘንድ አላህ ያገራልንን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከ ቁርኣን እና ከሀድስ መድሐኒቱን ለመጠቆም ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
4 480
المشتركون
+20924 ساعات
+3027 أيام
+1 46030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

01:00
Video unavailableShow in Telegram
~ለሺኛ ጊዜ ባጠፋ እንኳን ለሺኛ ጊዜ እቶብታለሁ። እኔ ተስፋ ቆርጨ እስካልቀረሁ ድረስ ጌታዬ ሁሌም ይቀበለኛል። እኔ እስካልሰለቸሁ ድረስ አምላኬ መቼ ይሰለቸኛል። ጌታዬ እኮ…ባርያው እጁን ወደሱ ዘርግቶ በባዶ ሊመልሰው ያፍራል። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
إظهار الكل...
1.50 MB
👍 74😢 16🕊 1
ለነገህ ምን አዘጋጅተሃል? አዎ ለቀብር ጨለማ !! ለቂያማ ጭንቀት !! በሲራጥ ለማለፍ !! አላህ ፊት ቁመን ስንጠየቅ ላለው ጭንቀት !! በጥቅሉ ከሞት በሗላ ላለው ሂወታችን  ምን አዘጋጅተናል? አላህ (ሱብሓነሁ ወተዐሰላ) እንድህ ይላል:- { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ } « እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ » [ሐሽር (18)] ✍በኡስታዝ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​
إظهار الكل...
👍 76😢 9🕊 2
ለነገህ ምን አዘጋጅተሃል? አዎ ለቀብር ጨለማ !! ለቂያማ ጭንቀት !! በሲራጥ ለማለፍ !! አላህ ፊት ቁመን ስንጠየቅ ላለው ጭንቀት !! በጥቅሉ ከሞት በሗላ ላለው ሂወታችን  ምን አዘጋጅተናል? አላህ (ሱብሓነሁ ወተዐሰላ) እንድህ ይላል:- { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَلْتَنظُرْ نَفْسٌ مَّا قَدَّمَتْ لِغَدٍ ۖ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۚ إِنَّ اللَّهَ خَبِيرٌ بِمَا تَعْمَلُونَ } « እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ማንኛይቱም ነፍስ ለነገ ያስቀደመችውን ትመልከት፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ » [ሐሽር (18)] ✍በኡስታዝ ኢብኑ ሙሐመድዘይን ​
إظهار الكل...
Ibnu Muhammedzeyn

ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ አቅም በፈቀደ መልኩ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮት፦ ① ከቁርኣን፣ ② ከሐዲሥ √ በሰለፎች አረዳድ እንድሁም ③ ከቀደምት እና በዘመኑ ካሉ የሱናህ ዑለሞች ይቀርብበታል።

~ጭው ባለው የሌሊት ጊዜ ተነስታችሁ በሁለት ረከዓም ቢሆን ወደ አምላካችሁ ተቃረቡ፤ እጃችሁን ዘርጉና ጌታችሁን ለምኑ፤ ተመሳጠሩ፣ አንሾካሽኩ ጉዳያችሁን ለነፍሣችሁ ጌታ ተናገሩ። የሌሊት ቀስቶች ዒላማቸውን አይስቱምና በተለይ ደሞ በነዚህ በተከበሩ አስርት ቀናቶች! =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
إظهار الكل...
👍 124😢 10🕊 3👌 1
ጌታዬ ሆይ!! ልቦችን እና ሸክሞቻቸውን አንተው ታውቃለህና ከአቅማችን በላይ አታሸክመን።
إظهار الكل...
👍 131🕊 3
Photo unavailableShow in Telegram
ወንጀልህ በበዛ ቁጥር ኢስቲግፉርህ ማነሱ ወደ ሞት ቀጠሮ በተቃረብክ ቁጥር ስንፍናህ መጨመሩ በጣም ያሳዝናል ። ደም ብታለቅስ ወደ ዱንያ የማትመለስበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊቱ ትልቅ እድል አለህና ከልብህ ተጸጸትህ እዝነተ ሰፊ ወደሆነዉ አላህ ተመለስ ። ያ አላህ በድብቅም በይፉም የምናስታዉሰዉን የረሳነዉንም ወንጀል አንተ መሀሪ ጌታ ነህና ይቅር በለን ማረን ።
إظهار الكل...
👍 141😢 34👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአላህ ዉሰኔ (በሚገባ) ማመን ሀሰብን እና ሀዘንን ያስወግዳል ። 📚ኢብኑ ረጀብ አል-ሐነበሊይ رحمه الله
إظهار الكل...
👍 73👌 6
ወደ ወንጀል በተጠጋህ ቁጥር «ተው መዋረድ ይቅርብህ፣ ወደነበርክበት ቦታህ ተመለስ!» የሚልህ ብርቱ ቀልብ ካለህ እውነትም ታድለሃል። =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
إظهار الكل...
👍 177😢 8👌 6
ከርሱ ዉጭ የሚጠግናችሁ ሁነኛ ጠጋኝ የለምና ስለ ዉስጣችሁ ህመም ለአምላካችሁ ንገሩት።
إظهار الكل...
👍 196😢 24👌 14🕊 5
ለነገ ውሎ ማማር ምሽቱን ወደ አላህ ቀርቦ ማደር! ነገሮች ሁሉ ምላሽና ዉጤት አላቸው። ምሽቱን በወንጀልና ኃጢአት ያሳለፍክ እንደሆነ ጠዋት ላይ ይህ ሊያጋጥምህ ይችላል - ~ለሱብሒ ሶላት እንዳትነሳ የሚጫጫንህ ነገር ይኖራል፣ ኃይለኛ የራስ ምታት ይዘህ ትነሳለህ፣ ሚስትህ አኩርፋ ትጠብቀሃለች፣ ምን እንዳስቆጣት እንኳን ፈልገህ ፈልገህ ልታገኝ አይችልም፣ ልጅህ ከመሬት ተነስቶ  ትምህርት ቤት አልሄድም ይላል፣ ካልሲህን በመፈለግ ብቻ ከግማሽ ሰዓት በላይ ይወስድብሃል፣ ቁርሱ ጨው በዝቶበት አላስበላ ይልሃል፣ መኪናህ አልነሳ ትላለች፣ ዝም ብሎ ያነጫንጭሃል፣ ከቤት ቶሎ አትወጣም፣ ታክሲው ቶሎ አይመጣም ፣ ወያላው ይለክፍሃል፣ ትራፊክ ያለምንም ምክንያት ያስቆምሃል፣ ያለ ጥፋትህ ይከስሃል፣ ቢሮ ስትገባ አለቃህ በቁጣ ይጠብቅሃል፣ ያሳደርከው ሥራ አዲስ ይሆንብሃል፣ ምሳ ልትበላ ስትከፍት ወጥ የለውም፣  ትንሽ ደቂቃ ልተኛ ብለህ ገና ጋደም ብለህ ጣፋጭ እንቅልፍ እየወሰደህ ሳለ የስልክ ጥሪ ይቀሰቅስሃል፣ ዘሁር ከሰገድክ በኋላ ዉዱእ እንዳልነበረህ ትዝ ይልሃል፣ ነገሮች ሁሉ ይሰነካከሉብሃል ... ያኔ ታዲያ አብዝተህ መታገስና ነገሮችን በውዴታ መቀበል ይኖርብሃል። ... ~ ምሽት ለንጋት እርሾ ነው፣ ~ ማለዳ ለዉሎ ጥንስስ ነው፣ ~ ምሽትህን በዒባዳ አሳምር፣ ~ ማለዳህን በሶላት ዚክርና ዱዓ  ጀምር፣ በገዛ እጅህ ቀንህን አሳልፈህ ሠጥተህ ዛሬ ቀኑ የኔ አይደለም አትበል። ኢላሂ ምሽታችን ውብ ይሆን ዘንድ በምናስበው ላይ ሁሉ እርዳን! =t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
إظهار الكل...
👍 161😢 7👌 7