ar
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

الذهاب إلى القناة على Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ʜᴀʟᴀʟ™

تُعد قناة ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 993 مشتركاً، محتلاً المرتبة 8 341 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 3 034 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 993 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -206، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -4، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 9.57‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.03‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 052 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 663 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 24.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

10 993
المشتركون
-424 ساعات
-727 أيام
-20630 أيام
أرشيف المشاركات
The most አናዳጅ moment👇 . . ስልክህን ቻርጀህ ተኝተህ ጠዋት ቸኩለህ ስትነቅለዉ 1% ሲል 😭 የናንተስ ?¡

🥀 . አንድ የተገነዘብኩት ነገር ብኖር.... ኢማንህ ዝቅተኛ በሆነበት ግዜ ደስተኛ መሆን ፈፅሞ አትችልም:: @Halal_post ©

ከሚገርመኝ የአላህ ንግግሮች . . . "እዝነቴ እኮ ቁጣዬን ቀደመች" 😢 @halal_post

Repost from ʜᴀʟᴀʟ™
◻️ አላህ ረመዳንን 🌙 በሰላም ደርሰዉ ከሚፆሙት ያድርገን ! 🌘 #halalprofile ↗️ رمضان يجمعنا 🤩 🌙@Halal_post🌙
◻️ አላህ ረመዳንን 🌙 በሰላም ደርሰዉ ከሚፆሙት ያድርገን ! 🌘 #halalprofile ↗️ رمضان  يجمعنا 🤩 🌙@Halal_post🌙

እንኳን ለሰው ልንነግረው ይቅርና ለራሳችን ደግመን ልንሰማው የምናፍርበትን ወንጀል የሚምረን ጌታ ነውኮ ያለን يا رحمان❤️

ውዱዕ እያለልን ዱቄት አያስፈልገንም🙂‍↔️

ቆንጆ አይደለንም ግን ደግሞ ዱቄታሞች በውበት አይበልጡንም🔥 @mame_posts

አንዳንዴ የተለየ ነገር እንዳለኝ አስብ እና ከሁሉም የተሻለ ሰው አርጌ እራሴን አያለው ከዛ ያቺን ሰአት እንዳለፍኩ ካሰብኩት ሀሳብ ላይ አንድ እርምጃ አለመራመዴን አስተውላለው አንድ እግሬን ባነሳ እንኩዋን ሁለተኛው እግሬ ማረፊያ እንደሌለው ሳይ እና ቅድም እራሴን ሳይበት በነበረው መነፅር ደግሜ እራሴን ሳይ ስራ ፈት ኮሜዲያን ይታየኛል ። እረጂ ደጋፊ ስለሌለኝ ላማር እልና ለካ ጤነኛ ነኝ እላለው ያሰብኩት መና ሲቀር ሰዎች ሲከዱኝ ሲበልጡኝ ችግሮች ሲፈራረቁብኝ የበታች ስሆን ከፈጣሪ ጋር ልጣላ ላማር እልና ጤነኛ መሆኔን ሳስብ ኩምሽሽ እላለው ፈጣሪዬን እፈራለው ግን እኮ አማኝ አደለውም አክራሪም አደለው እንዲው በዘበዝ ነኝ ግን ሁሉም ነገር ሲበላሽብኝ ሲጨልምብኝ ጤነኛ መሆኔን አስቤ ፈጣሪዬን በሌላ ሀሳብ እደበቀዋለው ይሄ ሆኑዋል ጉዞዬ ይሄ ሆኑዋል እርምጃዬ ። ✍ አሚኮ

Hmmmmm👍

That one bro😭

. "የልብ መድኃኒት በአምስት ነገሮች ውስጥ ነው፦" 1: ቁርኣንን በጥልቀት በማስተንተን (በተደቡር) ማንበብ፤ 2:  ሆድን ከጥጋብ ክፍት ማድረግ [መጾም ወይም በትንሹ መመገብ]፤ 3: የሌሊት ሶላትን (#ቂያሙለይል) መስገድ 4: በለሊቱ መጨረሻ ክፍለ ጊዜ አላህን በዝቅታና በትህትና መለመን፤ 5: ከደጋግ ሰዎች (ከሷሊሆች) ጋር አብሮ መቀመጥ ናቸው። 🗣ኢብራሂም አል-ኸዋስ (ረሒመሁላህ)
@mame_posts
ለብዙ ሰው ስለሚጠቅም Share አድርጉት🤍

ነውርን አንቺ ላይ ባየው እንኳን አይኔ ላይ ነው የሚሆነው ነውሩ ብዬ አልፍሻለው 🗿

ክብሬን ዝቅ ወደማደርግበት ቦታ እግሬ አይራመድልኝም🔥
   ✍ገጣሚው

አፋልጉኝ 😢
አፋልጉኝ 😢

መከባበር ? ምንጣፉስ ለምን እነሱ አያነጥፉትም ነበር 😕
መከባበር ? ምንጣፉስ ለምን እነሱ አያነጥፉትም ነበር 😕

በትንሹ ተፈትኖ ያለፈ በትልቁ ይሸለማል..ፈተናዋ ቅርቢቷ ህይወት ዱንያ ስትሆን... ሽልማቱ ደግሞ ዘለአለማዊ ህይወት ጀነት ነው...

😞

لاتَحٔزَنٔ اِنَّ اللهَ مَعَنَا.🍂

ከሌሎች የሰው ልጆች ሁሉ ለኔ የተለየሽ ነሽ 🤌 ልክ ለይለቱል ቀድር ከሺዎች ወራት እንደተለየችው ❤️‍🩹