cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

From 🔥Glory🔥to🔥Glory 🔥

@Ephimeku316 እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን (2ኛቆሮ3:18

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
237
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
. 🎷ተወለደ Eve night🎭 ልዩ የገና የበአል eve program በ አዳማ ሞዴል እና ጎሮ ትምህርት ቤት Fellowship ታህሳስ 25 ማክሰኞ እለት 11 ሰዓት አይቀርም… ልዩ የሆነ የአምልኮ ፕሮግራም የቃለ እግዚአብሄር የ Choreograph የ Literature የ ስጦታም ጊዜ ይኖረናል እና ሌሎች ፕሮግራሞችም አሉ። ⏱ፕሮግራም የምንጨርሰው 12:20 ሲል ነው አድራሻ:-ወንጌል ብርሃን ቤተ ክርስቲያን ስላሴ አጥቢያ ሄሎ 0972959475/0931523243
إظهار الكل...
በጣም የረሰረስኩበት መዝሙር😭😭🔥🔥 ኢየሱስ ልዩነታችን.....
إظهار الكل...
ልዩነታችን-Liyunetachen-grace-worship.m4a6.19 MB
ናፍቆቴ እጅግ በዝቷልና😭😭😭😭😭 ኢየሱስ እባክህ ቶሎ ና😭😭😭😭😭 #እንደ_ውሃ_ጠማኝ_አይንህን_መመልከት😭😭😭🙆‍♀🙆‍♀ #ረሃብን የሚጨመር የድሮ መዝሙር😭😭🔥 ምን አይነት መዝሙር ነው🙆‍♀🙆‍♀🔥🔥 @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
D_r_DEREKE_KEBEDE_ዘማሪ_ዶ_ር_ደረጅ_ከበደ_T_jpAxVJbGfmg_139.m4a1.47 MB
Photo unavailableShow in Telegram
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ ሪቫይቫል ቀን ደረሰ በ17 ቅዳሜ ጠዋት 2:00 ገነደ ጋራ ማካዶሽ ንቁ ወጣት ቤ/ክ እነገናኛለን የ ክብር ጌዜ ይኖረናል🔥🔥🙏🙏 የ እግዚአብሔርን ክብር የማየት ጊዜ ኢየሱስን እናየዋለን 😭😭😭 🔥“እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።”🔥 #በመንፈስ መሰወር😭🔥😭 #በክብር መረስረስ🌧🔥🌧 #በእሳት መቀጣጠል ☄💥☄ #ርሃብ ላለባቸሁ በሙሉ እመኙኝ በ 17/3/2015 የእናንተ ቀን ነው😭😭🔥🔥🔥🔥 አድራሻ፦ ገንደጋራ ክራውን ሆቴል አከባቢ #ማካዶሽ_ቤተክርስቲያን ስልክ ቁጥር-0937312581 -0902320644 -0972959475 #profile እና #share በማድረግ ለብዙ ረሀብተኞች በዚህ ቀን መገኘት ምክንያት ለምትሆኑ ሀያላን ጌታ ይባርካቹ🔥🔥🔥🙌😍 አይቀርም @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🔥“እርሱም፦ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለ።”🔥 #በመንፈስ መሰወር😭🔥😭 #በክብር መረስረስ🌧🔥🌧 #በእሳት መቀጣጠል ☄💥☄ #ርሃብ ላለባቸሁ በሙሉ እመኙኝ በ 17/3/2015 የእናንተ ቀን ነው😭😭🔥🔥🔥🔥 አድራሻ፦ ገንደጋራ ክራውን ሆቴል አከባቢ #ማካዶሽ_ቤተክርስቲያን ስልክ ቁጥር-0937312581 -0902320644 -0972959475 #profile እና #share በማድረግ ለብዙ ረሀብተኞች በዚህ ቀን መገኘት ምክንያት ለምትሆኑ ሀያላን ጌታ ይባርካቹ🔥🔥🔥🙌😍 @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
ሉቃስ 10 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁹ ለእርስዋም ማርያም የምትባል እኅት ነበረቻት፥ እርስዋም ደግሞ ቃሉን ልትሰማ በኢየሱስ እግር አጠገብ ተቀምጣ ነበረች። ⁴⁰ ማርታ ግን አገልግሎት ስለ በዛባት ባከነች፤ ቀርባም፦ ጌታ ሆይ፥ እኔ እንድሠራ እኅቴ ብቻዬን ስትተወኝ አይገድህምን? እንኪያስ እንድታግዘኝ ንገራት አለችው። ⁴¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ማርታ፥ ማርታ፥ በብዙ ነገር ትጨነቂአለሽ ትታወኪማለሽ፥ ⁴² የሚያስፈልገው ግን ጥቂት ወይም አንድ ነገር ነው፤ ማርያምም መልካም ዕድልን መርጣለች ከእርስዋም አይወሰድባትም አላት። የሙሉ ጊዜ አገልጋይ መሆንን ሳይሆን የሙሉ ጊዜ ፈላጊ መሆንን ራስህን አስለምድ @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
የሙሉ ጊዜ አገልጋይ መሆንን ሳይሆን የሙሉ ጊዜ ፈላጊ መሆንን ራስህን አስለምድ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 aliz🥰🥰 @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes Join
إظهار الكل...
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የአዳማ አብያተ ቤተ ክርስቲያን የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ወንድማችሁ ኤፍሬም ነኝ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ድረስ የሚቆይ #የወንጌል_ስርጭት ተዘጋጅቷል!!! ስለዚህ በአዳማ ከተማ የምትገኙ የFellowship መሪዋች ከየFellowship #2 ልጆችን እንድትልኩልን በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!!!! #ሰአት 9:00-12:00 #ጥቅምት 24-26/2015 ዓ/ም #አድራሻ ፒኮክ ባጃጅ መጨረሻ #phone no 0968493704 0976056838 🔥#ከክብር_ወደ_ክብር_እንለወጣለን። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3: 18) Join & Share this channel On the Facebook pag & telegram @GlorytoGloryteam @THEREISGLORY @The_gospel_wins 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 Join us👇and👆share
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ስልጠና መሳተፍ ምትፈልጉ ከታች ባሉት user name ተመዝገቡ ስምና ስልክ ቁጥር @Ppinua @alizazi @Eyulina_29_jesus
إظهار الكل...
😱😱🙊ደረሰ ደረሰ 🙊😱😱 .........ሴቶች ነገ አይቀርም....... ሰላም ይብዛላችሁ በጌታ የተወደዳችሁ እህቶቼ ጥቅምት 20/2015 ማለትም እሁድ ቀን እንደአዳማ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት/ፎረም/ የሴቶች ህብረት የምስረታ ቀን ስለሆነ ሁላችሁም በፌሎ ሺፕ ውስጥ ያላቹ ሴቶች እንድትገኙ በጌታ ፍቅር አሳስባለሁኝ #⃣በዚህ ህብረት *ሰፊ የፀሎትና የቃል ጊዜ *Life sharing time *የጨዋታ ጊዜ እንዲሁም ስለሴትነት በሰፊው ከእግዚአብሔር ቃል አንፃር ምንመካከርበት እና የተለያዩ ነገሮችን እናሳልፋለን 🌟ቦታው መብራት ሀይል መሀል አማኑኤል ቤተክርስቲያን ነው መቅረት አይቻልም # ከ9:30-12:00 📱0972959475 ✍ከፎረም የሴቶች ህብረት ዘርፍ ከእህታቹ ጵንኤል
إظهار الكل...