cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Armatem Revival 🇪🇹🇪🇹🔥🇪🇷🇪🇷⛈🔥🔥

@Alizazi @bekiti ሳኦልም ዳዊትን ያመጡት ዘንድ መልእክተኞችን ሰደደ የነቢያት ጉባኤ ትንቢት ሲናገሩ ሳሙኤልም አለቃቸው ሆኖ ሲቆምወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ ሄደ የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ደግሞ ወረደ እርሱም ሄደ ወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ እስኪመጣ ድረስ ትንቢት ይናገር ነበር። 1ሳሙ19፥20 አርማቴም revival ብቻ ምን አለፋክ ክብር አለ!

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 301
المشتركون
-124 ساعات
+387 أيام
+17930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
Armatem Revival 🇪🇹🇪🇹🔥🇪🇷🇪🇷⛈🔥🔥

@Alizazi @bekiti ሳኦልም ዳዊትን ያመጡት ዘንድ መልእክተኞችን ሰደደ የነቢያት ጉባኤ ትንቢት ሲናገሩ ሳሙኤልም አለቃቸው ሆኖ ሲቆምወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ ሄደ የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ደግሞ ወረደ እርሱም ሄደ ወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ እስኪመጣ ድረስ ትንቢት ይናገር ነበር። 1ሳሙ19፥20 አርማቴም revival ብቻ ምን አለፋክ ክብር አለ!

👍 1
ሐሙስ  ማታ 3:00 live ላይ እንገናኝ በArmatem Revival channel 12ኛ ዙር የረሃብተኞች ህብረት ጊዜ🔥 ተዘጋጁ መንፈስ ቅዱስ ሚስጥራትን ይገልጥልናል ❤️ ረሃባችን እየጨመረ ናፍቆታችን እየበዛ ይሄዳል ስለ መንፈስ አለም  ብዙ እናወራለን እንፀልያለን😭🔥🫵 ከ Servant Abeni ጋር ድንቅ ጊዜ ይኖረናል😱😱😱🔥🔥🔥 Servant Abeni 🔥🔥 ሃሙስ ማታ 3:00 ላይ አይቀርም🙅‍♂ #Beckham_Armatem_Revival #Aliz_Armatem_Revival #Armatem_Revival ለ University , highschool ለሁሉም ተማሪዎች ወጣት ረሃብተኞች ላኩ ጋብዙአቸው🙏🫵🙏 @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
❤‍🔥 6 3🔥 2👍 1
❗️በርግጥ ሲኦል (ገሃነም)🔥 እውነት ነው ። 💯% “ሞትና ሲኦልም በእሳት ባሕር ውስጥ ተጣሉ። ይህም የእሳት ባሕር ሁለተኛው ሞት ነው።” ራእይ 20፥14 ❗️ነገር ግን ምንም ወደዚያ ስፍራ እንዲገባ የጌታ ፍቃድ አይደለም💯% ❗️ሰው ወደዛ አስፈሪ ቦታ ለዘላለም የሚሄደው እየሱስ ክርስቶስን ባለማመኑ (ባለማወቁ) ነው ። 📌እየሱስን ማመን ከዘላለም ስቃይ ፣ መከራ ፣ እረፍት ከሌለው ለቅሶ ፣ ሀዘን ያድናል 💯%🤚 እየሱስ ያድናል 💯😍😍🔥🙏 “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” ዮሐንስ 3፥16 🙏🥰🙏 Share please 😍🙏 https://t.me/biblewordss https://t.me/biblewordss BH bible words telegram channel Join & share 😍😍🥰🥰🙏🙏
إظهار الكل...
ነገ አይቀርም በጊዜ እንገኝ በጌታ ፍቅር
إظهار الكل...
👍 12 5🔥 3👏 1
Share argu Le lijoch
إظهار الكل...
👍 12
https://t.me/hsychristefamilyes?livestream=f32d989621f63ddfd0 Live jemrenal join us for pray 🔥🔥🏃🏃🏃
إظهار الكل...
Armatem Revival 🇪🇹🇪🇹🔥🇪🇷🇪🇷⛈🔥🔥

@Alizazi @bekiti ሳኦልም ዳዊትን ያመጡት ዘንድ መልእክተኞችን ሰደደ የነቢያት ጉባኤ ትንቢት ሲናገሩ ሳሙኤልም አለቃቸው ሆኖ ሲቆምወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ ሄደ የእግዚአብሔርም መንፈስ በእርሱ ደግሞ ወረደ እርሱም ሄደ ወደ አርማቴምም አገር ወደ ነዋትዘራማ እስኪመጣ ድረስ ትንቢት ይናገር ነበር። 1ሳሙ19፥20 አርማቴም revival ብቻ ምን አለፋክ ክብር አለ!

👍 3
ሐሙስ  ማታ 3:00 live ላይ እንገናኝ በArmatem Revival channel 11ኛ ዙር የረሃብተኞች ህብረት ጊዜ🔥 ተዘጋጁ መንፈስ ቅዱስ ሚስጥራትን ይገልጥልናል ❤️ ረሃባችን እየጨመረ ናፍቆታችን እየበዛ ይሄዳል ስለ መንፈስ አለም  ብዙ እናወራለን እንፀልያለን😭🔥🫵 ከ Servant aliz ጋር ድንቅ ጊዜ ይኖረናል😱😱😱🔥🔥🔥 Servant aliz  🔥🔥 ሃሙስ ማታ 3:00 ላይ አይቀርም🙅‍♂ #Beckham_Armatem_Revival #Aliz_Armatem_Revival #Armatem_Revival ለ University , highschool ለሁሉም ተማሪዎች ወጣት ረሃብተኞች ላኩ ጋብዙአቸው🙏🫵🙏 @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
🔥 15 3❤‍🔥 3👍 2 2
✍ይገርማቹዋል✍ ኢየሱስን ለማየት ቁጭ ብለህ የኢየሱስን ፊልም ማየት የለብህም🙅🙅‍♂ ይልቅ ተንበርክከህ በረሃብህ ቆይ ያኔ ራሱን የገልጥልሃል👀 #Beckham_Armatem_Revival @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
❤‍🔥 13 1 1🔥 1👏 1
Yhen mezmure wedewesxe semut emnugi eysusn tagegutalachu😭😭😭 @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
❤‍🔥 12 2😱 2👍 1😭 1
ምክር ምክር  ጠቃሚና ሰዎች ስህተታቸውን አውቀው በተስተካከለ መንገድ እንዲጋዙ የሚያደርግ መሳሪያ ነው። ሁለት ዓይነት የምክር አይነቶች አሉ። እነርሱም መልካምና ክፉ ምክር በመባል የሚጠሩ ሲሆኑ የእግዚሀብሔር ቃል እንደሚነግረን መስማትና መቀበል ያለብን መልካም ምክርን ብቻ ነው። መልካም ምክርን የራሳችን ገንዘብ ማድረግና መቅዳት እንዲሁም መቀበል እንዳለብን የእግዚሀብሔር ቃል ይነግረናል።   ጠቢብ እነዚህን ከመስማት ጥበብን ይጨምራል አስተዋይ መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል።(ምሳ 1:5)   ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውሃ ነው አእምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋ።(ምሳ 20:5) መልካም ምክር ውስጥ ድል አለ።ክፉ ምክር ውስጥ ደግሞ ውድቀት አለ። መልካም ምክር ትልቅ ዋጋ እንድናገኝ ሲያደርግ ክፉ ምክር ደግሞ ዋጋ ያስከፍለናል። በመልካም ስርዓት ሰልፍ ታደርጋለህ ድልም ብዙ ምክር ባለበት ዘንድ ነው።(ምሳ24:6)   መልካም ምክር ከሌለው ዘንድ ሕዝብ ይወድቃል በመካሮች ብዛት ግን ደህንነት ይሆናል።(ምሳ 11:14) ከአባታችን እግዚሀብሔር ዘንድም ምክርንና እውቀትን ልንጠይቅ ይገባል።የእርሱ ምክር ለዘላለም የሚኖርና የሚጸና ነው። የእግዚሀብሔር ምክር ግን ለዘላለም ይኖራል።የልቡም ሃሳብ ለልጅ ልጅ ነው።(መዝ 33:11) በሰው ልብ ብዙ ሃሳብ አለ የእግዚሀብሔር ምክር ግን እርሱ ይጸናል።(መዝ 19:21) በትህዛዛትህ ታምኛለሁና መልካም ምክርና እውቀትን አስተምረኝ።(መዝ 119:66) ስለዚህ የምክርን ጠቃሚነት ተረድተን የቤተሰቦቻችንን፤የአስተማሪዎቻችንን፤የትልልቅ ሰዎችን እንዲሁም መልካም ምክሮችን ሁሉ መስማትና መቀበል አለብን። የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ    ተባረኩ!                          @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes @hsychristefamilyes
إظهار الكل...
6🙏 3👍 2 1 1👏 1